cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

قَنَاةُ أَبِي عَمَّارْ لِنَشْرِ السُّنة والتَّوحِيد

وَتَزَوَدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ https://t.me/AbuAmar_Mohammed

Show more
Advertising posts
707
Subscribers
No data24 hours
-17 days
+5830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

📚አዲስ ተከታታ የኪታብ ደርስ 📚 📔የኪታቡ ስም፦ الأصول الثلاثة 🗒አዘጋጅ ፦ الشيخ محمد بن عبدالوهاب رحمه الله 🎙የኪታቡ አቅራቢ:- أبو عمار محمد 🗂ክፍል ሃያ ሰባት 27 ከምሽቱ በኢትዮ 4:30⌚️ ይጠብቁ! ቂርአቱን በተስሚዕ ለመከታተል ከታች ባለው ዩዘር ኔም ያናግሩን👇👇
@Ibnu_ahmed1
Show all...
👍 4
💢 ሳምንታዊ የኡሱሉ ሰላሳ ደርስ በወንድም አቡ አማር  ሀፊዞሁሏህ 🌹ሊ     🌹ጀ         🌹ም             🌹ሯ                  🌹ል ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ ሼር ሼር አድርጉት: https://t.me/EmuIkramAselefiya?livestream=f9dc64034dc31b1e4e
Show all...
💢 ሳምንታዊ የኡሱሉ ሰላሳ ደርስ በወንድም አቡ አማር  ሀፊዞሁሏህ 🌹ሊ     🌹ጀ         🌹መ             🌹ር                  🌹ነው ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ ሼር ሼር አድርጉት: https://t.me/EmuIkramAselefiya?livestream=f9dc64034dc31b1e4e
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ሰርግ(ኒካህ) በሀርቡ ከተማ - - ነገ እሁድ በአላህ ፍቃድ - -     ● ወንድማችን ሙኽታር ኢድሪስ ሀሰን እና       እህታችን ሀያት ኑሩ        ኒካህ ይፈፀማል ተጋባዥ እንግዶችና ኡስታዞች 1.ኡስታዝ አቡ ሙአዝ.  ርዕር, ትዳር በኢስላም 2.ወንድም አቡ ሀሳን.    ርዕስ, ሀቁ ዘውጀይን 3. ወንድም አቡ ኡበይዳ. ርዕስ,.... 4.ወንድም አብደል መሊክ. ርዕስ, ስለ ተውሂድ 🎉ፕሮግራሙ በአሏህ ፈቃድ የኢንተርኔት ችግር ከመኖሩ ጋራ በላይቭ ስለሚተላለፍ ይህን ድንቅ ኒካህ ፕሮግራም  እንድትከታተሉ ተጋብዛችኋል። 🔗የሚተላለፍበት ቻናል ሊንክ         👇👇👇👇 ▢ T.me/sefinetunuh ⏱ 08:00 ሰአት
Show all...
👍 8
00:47
Video unavailableShow in Telegram
اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ
Show all...
14.15 MB
👍 9
00:47
Video unavailableShow in Telegram
اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ
Show all...
14.15 MB
~ አስርቱ ወርቆች ~                 ° ክፍል ሁለት ° ጌታችን አሏህ የፈለገውን ይፈጥራል፤እንዲሁም ይመርጣል።አሏህ ፈጥሮ ከመረጣቸው ነገሮች መካከል የዙል ሒጃ የመጀመሪያዎቹ አስርቱ ቀናት ይገኙበታል።እነዚህን አስርቱ ቀናት አሏህ ከሌሎች ጊዚያት አስበልጧቸዋል።ይህን ከሚያሳዩ ማስረጃዎች መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል 1_"وليال عشر" (سورة الفجر)  "በአስርቱ ለሊቶችም እምላለሁ።" 【አል—ፈጅር፤ 2】 አሏህ የማለባቸው አስርቱ ለሊቶችን አስመልክቶ ከተሰጡ ማብራሪያዎች መካከል ከፊት ለፊታችን ያሉት የዙልሒጃ የመጀመሪያዎቹ አስርቱ ቀናቶች ናቸው የሚለው ማብራሪያ አንዱ ነው።አሏህ ከጊዜያቶች ሁሉ መርጦ በእነዚህ ቀናት መማሉ እነዚህ ቀናቶች አሏህ ዘንድ ያላቸውን ደረጃ በግልፅ የሚያሳብቅ ነው። 2_ መልዕክተኛውም( አለይሂ ሶላቱ ወሰላም) ስለ እነዚህ የተመረጡ ቀናቶች እንዲህ ሲሉ ለሰሓቦች ገልፀዋል፦ "ﻣﺎ ﻣﻦ ﺃﻳﺎﻡ ﺍﻟﻌﻤﻞ ﺍﻟﺼﺎﻟﺢ ﻓﻴﻬﺎ ﺃﺣﺐ ﺇﻟﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻣﻦ ﻫﺬﻩ ﺍﻷﻳﺎﻡ عشر......" (رواه البخاري) "ከእነዚህ አስርት ቀናት( የዙልሒጃ የመጀመሪያዎቹ አስርት ቀናት) በላይ መልካም ስራ አሏህ ዘንድ ይበልጥ ተወዳጅ የሚሆንባቸው ቀናት የሉም........" 【ቡኻሪ ዘግበውታል】 እነዚህና ሌሎችም ስለ እነዚህ የተከበሩ ቀናት ደረጃ የሚናገሩ ማስረጃዎችን መሰረት በማድረግ  ቀደምቶች በእነዚህ ቀናት ውስጥ ከሌላው ጊዜ በተለየ መልኩ መልካም ስራ ላይ ይቻኮሉ ነበር።እኛም  የቀደምቶቻችንን ፈለግ  በመከተል እነዚህን ቀናቶች ኢባዳ ላይ በመጠንከር ልናሳልፋቸው ይገባል።መልካም ስራዎች ቁጥር ስፍር የሌላቸው ቢሆኑም የተወሰኑትን ለማስታወስ ወደድኩ፦ ➊ ወደ አሏህ መመለስ ከጥፋታችን በፀፀት መመለስ ፣ ኢስቲጝፋር ማብዛት  እራሱን የቻለ ኢባዳ ነውና በነዚህ ቀናቶች ላይ ወደ ጌታችሁ ተመለሱ በተባልነው መሰረት ተውበት፣ኢስቲጝፋር እናብዛ። ➋ ቁርኣን መቅራት ለሰው ልጆች መመሪያ፣ የዐይን ማረፊያ፣ የችግሮቻችን ሁሉ መፍቻ የሆነውን የተቀደሰውን የአሏህ ንግግር ማንበብ ላይ እንበርታ። ➌ ዚክር ማብዛት አሏህን በማውሳት ቀልብ ትረጋጋለችና ጥዋትና ማታ እንዲሁም ባገኘነው አጋጣሚ አሏህን በማውሳት ይህች በዱንያ ውጣ ውረዶች ሰላሟን የተነሳች ቀልባችንን ዚክር በማብዛት እናርጥባት።በተጨማሪም እነዚህ ቀናት ከገቡበት ሰአት ጀምሮ መንገድ ላይ፣ስራ ቦታ... ተክቢራ ማለት ከሰሓቦች ተገኝቷል ። ➍ ሱና ሶላቶች፣ሶደቃ፣ዝምድናን መቀጠል፣ለወላጆች መልካም መዋል እና መሰል የሆኑ መልካም ስራዎች ላይ ንቁ መሆን አለብን። ➎ ፆምን ማብዛት ከትላልቅ ኢባዳዎች መካከል አንዱ የሆነውን ፆም በእነዚህ ወርቃማ ቀናቶች ላይ ልናዘወትር ይገባል።የቻለ ሰው ዘጠኙንም ቀን ቢፆም ይመረጣል ምክንያቱም የምንፆማቸው ቀናቶች በበዙ ቁጥር የምናገኘውም አጅር እጅጉኑ የላቀ እንደሚሆን ከማናችንም የተሰወረ አይደለምና። ሁሉንም ቀን መፆም ያልቻለ ግን አቅሙ በፈቀደ ልክ አንድም ይሁን ሁለት ቀን በመፆም የአጅሩ ተቋዳሽ ከመሆን ወደ ኋላ ሊል አይገባም። ➏ ኡድሒያን ለማረድ መዘጋጀት የዙልሒጃህ ቀናትን ለየት ከሚያደርጋቸው ነገራቶች አንዱ በገንዘብ ከሚሰሩ ዒባዳዎች ውስጥ አንዱ እና ዋንኛው የሆነው የኡድሒያ እርድ የሚከናወንባቸው ቀናት መሆናቸው ነው። ኡድሒያን ያረደ ሰው አጅሩ እጅግ የገዘፈ ነውና  ከወዲሁ ልንዘጋጅ ይገባል።ይህንን አጅር ለማግኘት ጊዜው ደርሶ ከመጨናነቅ፣ለብድር ከመሯሯጥ መጨረሻም በራሳችን ችግር ወደ ኋላ ብለን አቅሙ የለኝም በማለት አጅሩን ከማስመለጥ  ይልቅ ከአሁኑኑ የሀሳብ እንዲሁም ቁሳዊ ዝግጅት ማድረግ ይመከራልና አንዘንጋ። ኡድሒያን ለማረድ ያሰበ ሰው ምን ምን ይከለከላል የሚለውን ኢንሻአሏህ  እመለስበታለው። እናም ወንድምና እህቶች እነዚህን የተባረኩ ቀናትን በሃያትና አፊያ ማግኘት  ትልቅ የአሏህ ኒዕማ ነውና ከላይ ለማስታወስ ያህል የተዘረዘሩትንና ሌሎችንም መልካም ስራዎችን በመስራት ከአጅሩ ተካፋይ እንሁን፤ ለጭንቁ ሀገር አዋጭ ስንቃችንን እንቋጥር።                      ኢንሻአሏህ ይቀጥላል !!        አሏህ ለመልካሙን ሁሉ ይግጠመን ‼
Show all...
👍 11💯 1
والأفضَلُ في أيّام عشر ذي الحِجّة ‏الإكثَارُ من التَّعبُّد ، لاسيَّمَا ‏التّكبيرُ والتَهليلُ والتَحميدُ ، ‏فهو أفضَلُ من الجِهاد غير المُتَعَيَّن. ابن القيم | مدارج السالكين https://t.me/AbuAmar_Mohammed
Show all...
قَنَاةُ أَبِي عَمَّارْ لِنَشْرِ السُّنة والتَّوحِيد

وَتَزَوَدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ

https://t.me/AbuAmar_Mohammed