JoItInfo™
Open in Telegram
JoItInfo™ 👆👆👆 ይህ ቻናል ለኢንፎርሜሽን ቅርብ ይሁኑ!! 👉የቴክኖሎጂ እውቀትዎ የሚያሳድጉበት👨🎓 💻የኮምፒውተሮች ሶፍትዌር 📱የሞባይሎች ሶፍትዌር 👉 የ TECH መረጃዎችን የሚያገኙበት፤ www.JoItInfo.com @JoItInfo @JoItInfo @JoItInfo www.JoItInfo.com
Show more537
Subscribers
-124 hours
-37 days
-530 days
Posts Archive
537
📊 The Ethiopian Securities Exchange closed with a bearish tone on Friday · September 8, 2026.
📈 0 gainers, 5 decliners, 1 unchanged.
📉 Average change: -2.53% across 6 securities.
🔻 Steepest fall: TELE -4.29%
aksion.et/price
#AksionET #ESX #Ethiopia #CapitalMarkets
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/Joitinfo
https://linktr.ee/Joitinfo
https://linktr.ee/Joitinfo
https://linktr.ee/Joitinfo
537
➖
✅
NOTICE OF FOREIGN EXCHANGE AUCTION NO. 28
✅
➖
የቆየ ሙዚቃ ለመስማት
https://app.radiooooo.com/
➖
🌐📲 @JoItInfo
🌐📲 @JoItInfo
=======================
ተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/Joitinfo
https://linktr.ee/Joitinfo
https://linktr.ee/Joitinfo
https://linktr.ee/Joitinfo
🌐📲 @JoItInfo
🌐📲 @JoItInfo
➖
537
Spotify በ AI የተሰሩ ሙዚቃዎችን ከእውነተኛ ሰዎች ለመለየት አዲስ "Human Artist" ባጅ አስተዋወቀ! 🎵🎨
ስፖቲፋይ በ AI የተሰሩ የውሸት ድምፆች እና ሙዚቃዎች መብዛታቸውን ተከትሎ፣ በእውነተኛ ሰዎች የተዘፈኑ ሙዚቃዎችን ለይቶ የሚያሳይ እና የሙዚቀኞችን መብት የሚያስከብር አዲስ የክብር ምልክት አከለ።
❓እውነተኛ የሰው ዘፈን እና በ AI የተሰራ ሙዚቃ መለየት ይከብዳችኋል?
SHARE 🚀
@technews_et
@technews_et
537
Repost from JoItInfo™
➖
https://t.me/ATF_AIRDROP_bot?start=1449740808
➖
➖
https://t.me/ATF_AIRDROP_bot?start=1449740808
➖
Are You mining ?
➖
537
በኔፓል በቅርቡ ከተከሰተው አስከፊ የጎርፍ አደጋ መካከል ተርፎ የቆመው አንድ ፎቅ ቤት የብዙዎችን ቀልብ በመሳብ የዓለም መነጋገሪያ ሆኗል።
የሰፈራቸው ሰው፣ጎረቤት ሁሉም በጎርፉ ሲወሰዱ በዚህ ቤት ውስጥ የሚኖሩ ቤተሰቦች ብቻ ተርፈዋል።
537
➖
✅
የኤልን ማስክ Tesla "Cybercab" ታክሲዎች አዲስ የህግ እና የቁጥጥር ፈተና ገጠማቸው! 🚕⚡️
ቴስላ ምንም አይነት መሪ (Steering Wheel) እና ፔዳል የሌላቸውን ሙሉ በሙሉ በ AI የሚሰሩ ታክሲዎች መንገድ ላይ ለማሰማራት ያቀደ ቢሆንም፣ የሀገራት የትራንስፖርት ባለስልጣናት አዳዲስ የደህንነት ህጎች እንዲወጡ መጠየቅ ጀመሩ።
🔥 መሪ የሌለው ታክሲ ውስጥ መሳፈር እጅግ ያጓጓል!
✅
➖
🌐📲 @JoItInfo
🌐📲 @JoItInfo
=======================
ተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/Joitinfo
https://linktr.ee/Joitinfo
https://linktr.ee/Joitinfo
https://linktr.ee/Joitinfo
🌐📲 @JoItInfo
🌐📲 @JoItInfo
➖
537
➖
⚽
Market Today
⚽
➖
🌐📲 @JoItInfo
🌐📲 @JoItInfo
=======================
ተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/Joitinfo
https://linktr.ee/Joitinfo
https://linktr.ee/Joitinfo
https://linktr.ee/Joitinfo
🌐📲 @JoItInfo
🌐📲 @JoItInfo
➖
537
Microsoft በ Windows 11 ላይ "Click to Do" የተሰኘ አዲስ የ AI መሳሪያ አስተዋወቀ! 💻
ማይክሮሶፍት በኮምፒውተራችሁ ስክሪን ላይ በምታዩት ማንኛውም ምስል፣ ጽሁፍ ወይም ቪዲዮ ላይ አጭር ክሊክ በማድረግ ብቻ AIው ወዲያውኑ ትርጉም፣ ማጠቃለያ ወይም ፍለጋ እንዲያደርግላችሁ የሚያስችል አዲስ ባህሪ ተገበረ።
👍 በኮምፒውተር ላይ የሚሰሩ የዕለት ተዕለት ስራዎችን እጅግ ያፈጥናል!
SHARE 🚀
@technews_et
@technews_et
537
➖
➖
የአከራይና ተከራይ ውል እድሳት የጊዜ ገደብ እስከ
ጳጉሜ 5 ተራዘመ‼
የአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ እስከ ነሐሴ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ተጠናቆ የነበረውን የአከራይና ተከራይ ውል ምዝገባና እድሳት፣ የሕብረተሰቡን ጥያቄ መሠረት በማድረግ እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ለመጨረሻ ጊዜ ማራዘሙን አስታውቋል።
በመሆኑም እስካሁን ውል ያላደሳችሁ አከራዮችና ተከራዮች በየክፍለ ከተሞችና መሶብ አንድ ማዕከላት በመቅረብ ይህንን የመጨረሻ እድል እንድትጠቀሙ ጥሪ ቀርቧል።
SHARE 🚀
➖
የአከራይ ተከራይ ውል ቲም ፈረንሳይ ክላስተር:
https://aahdabrhrcas.gov.et
👆ይኸ ከላይ የተቀመጠው Link የአከራይ ተከራይ ውል ምዝገባ እና እድሳት የሚሰራበት ድረ ገጽ ነው
➖
🌐📲 @JoItInfo
🌐📲 @JoItInfo
=======================
ተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/Joitinfo
https://linktr.ee/Joitinfo
https://linktr.ee/Joitinfo
https://linktr.ee/Joitinfo
🌐📲 @JoItInfo
🌐📲 @JoItInfo
➖
