JoItInfo™
前往频道在 Telegram
JoItInfo™ 👆👆👆 ይህ ቻናል ለኢንፎርሜሽን ቅርብ ይሁኑ!! 👉የቴክኖሎጂ እውቀትዎ የሚያሳድጉበት👨🎓 💻የኮምፒውተሮች ሶፍትዌር 📱የሞባይሎች ሶፍትዌር 👉 የ TECH መረጃዎችን የሚያገኙበት፤ www.JoItInfo.com @JoItInfo @JoItInfo @JoItInfo www.JoItInfo.com
显示更多535
订阅者
-124 小时
-27 天
-730 天
帖子存档
535
ወቸው ጉድ 😂😂😂
አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ የሰዎችን ስራ እንዳይቀማ በማለት ሮቦቶች ተቃውሞ አሰሙ
ሰዎች በቴክኖሎጂ ምክንያት ስራ አጥ እንዳይሆኑ እና የስራ ዋስትናቸው እንዲጠበቅ ለማስጠንቀቅ 30 የሚጠጉ ሮቦቶች በፖላንድ ዲጂታል ጉዳዮች ሚኒስቴር ቢሮ ፊት ለፊት ተቃውሞ አሰሙ።
ሰልፉን ያዘጋጁት አክቲቪስቶች፣ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) እና ማሽኖች የሰውን ስራ ሊወስዱ የሚችሉበትን አደጋ በመቃወም መንግስት ጥብቅ የቁጥጥር ህጎችን እንዲያወጣ ጥሪ አቅርበዋል
https://t.me/+5sCQf3Z1UUAxZDAy
https://t.me/+5sCQf3Z1UUAxZDAy
535
🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻
እንኳን ለ 2019 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ/ አደረሰን።
ጆ አይቲ ኢንፎ ለውድ የቻናላችን ተከታዮች በሙሉ መልካም አዲስ አመትሲል ምኞቱን ይገልፃል !!
JoItInfo wishes all our dear channel followers a Happy Ethiopian New Year 2019! 🎉🇪🇹
May the New Year bring you and your loved ones peace, happiness, prosperity, and success. ✨
Happy New Year from @JoItInfo ! ❤️
🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻
@JoItInfo
@JoItInfo
➖
535
በአዲሱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ John Ternus መሪነት በተካሄደው የApple ማስተዋወቂያ መድረክ ላይ ከiPhone 18 Pro በተጨማሪ በርካታ አዳዲስ የቴክኖሎጂ መሳሪያዎች ይፋ ሆነዋል።
1️⃣ iPhone Ultra / Duo — የአፕል የመጀመሪያው ተጣጣፊ (Foldable) ስልክ!
አፕል ታሪካዊ የሆነውን የመጀመሪያውን ተጣጣፊ ስልክ ይፋ አድርጓል።
⚫ሲታጠፍ 5.5 ኢንችnormal ስልክ ሲሆን ሲከፈት ወደ 7.8 ኢንች ግዙፍ OLED ታብሌትነት ይለወጣል።
⚫ሲከፈት የ4.5mm ቅጥነት ያለው ሲሆን የዕጥፋት መስመሩ እንዳይታይ በLiquid Metal ማጠፊያ የተሰራ ነው።
ባህሪያት፦ በA20 Pro ቺፕሰት የሚሰራ፣ 48MP ሁለት ካሜራዎች ያሉት፣ ከApple Pencil ጋር የሚሰራና የጣት አሻራ በጎን በኩል የተገጠመለት ነው።
2️⃣ iPhone 18 Pro እና 18 Pro Max
⚫Variable Aperture ካሜራ
⚫2nm A20 Pro ቺፕ
⚫ረጅም የባትሪ ዕድሜ
⚫ተጨማሪ Glacier (በረዶ መሰል)ና Burgundy ቀለማት።
3️⃣ Apple Watch Series 12ና Ultra 4
⚫Apple Watch Series 12 በአዲስ S12 ቺፕ የተገጠመለት ሲሆን ከሴራሚክ የተሰራ አዲስ አማራጭና የጤና መከታተያ አፕሊኬሽን ይዞ መጥቷል።
⚫Apple Watch Ultra 4 ደግሞ የባትሪ ዕድሜው የበለጠ የተሻሻለና ለስፖርተኞች ተጨማሪ የላቁ የጤናና የጉዞ መከታተያ (GPS) ባህሪያትን ያካተተ ነው።
4️⃣ AirPods 5 (አዲሱ የጆሮ ማዳመጫ)
አዲስ H3 ቺፕ፦ የድምፅ ጥራቱን የላቀ የሚያደርግና የድምፅ መዘግየትን (Latency) በእጅጉ የሚቀንስ ይሆናል።
የልብ ምት መለኪያ፦ ለመጀመሪያ ጊዜ በኤርፖድ ላይ Heart-rate sensor ተገጥሞለታል።
ሁለት የውጪ ድምፅ አማራጮች፦ Active Noise Cancellation ቴክኖሎጂ ባለውና በሌለው ሁለት አይነት ምርቶች ይቀርባል።
5️⃣ HomePad — አዲሱ የስማርት ሆም ማዕከል
አፕል የቤት ውስጥ ስማርት መሳሪያዎችን ለመቆጣጠር የሚያስችል የ7-ኢንች ስክሪንና ስፒከር ያለው አዲስ Smart Home Hub ይፋ አድርጓል።
@bighabesha_softwares
535
Apple በከፍተኛ የካሜራ እና የፕሮሰሰር ማሻሻያዎች የታጀቡትን iPhone 18 Pro እና iPhone 18 Pro Max ስልኮችን ይፋ አድርጓል።
🔹 ዋና ዋና የአዲሱ iPhone 18 Pro ባህሪያት፦
📷 ትልቅ የካሜራ ማሻሻያ፦
የካሜራው ሌንስ ወደ ውስጥ የሚገባውን የብርሃን መጠን በራሱ ወይም በተጠቃሚው ፍላጎት ማስተካከል የሚያስችል 48MP Variable-Aperture ዋና ካሜራ ተገጥሞለታል።
በቂ ብርሃን በሌለበት ወይም ማታ በሚነሱ ፎቶዎች ላይ ሌንሱ ሰፋ በማለት (Aperture በመክፈት) ጥራታቸው የላቀና ግልጽ የሆኑ ምስሎችን ያነሳል።
ለቪዲዮ ቀረጻ የሚረዱ አዳዲስ Pro Controlsና በDolby Vision HDR የተቀረጹ 4K Time-lapse ቪዲዮዎችን handle ያደርጋል።
⚡️ የመጀመሪያው 2nm A20 Pro ቺፕሰት፦
ስልኩ በ2nm ቴክኖሎጂ የተሰራውን A20 Pro ፕሮሰሰር የሚጠቀም ሲሆን ግራፊክሱን እስከ 40% ያፈጥነዋል።
የሰው ሰራሽ አስተውሎት (Apple Intelligence) ስራዎችን በ2 እጥፍ በፍጥነት የማስላት አቅም አለው።
🔋የባትሪ ዕድሜ
በችፕሴቱ ቀልጣፋነት ምክንያት የባትሪው ዕድሜ በከፍተኛ ሁኔታ ጨምሯል።
iPhone 18 Pro እስከ 36 ሰዓታት Pro Max ደግሞ እስከ 45 ሰዓታት የቪዲዮ እይታ (Video Playback) መስጠት ይችላሉ።
በ15 ደቂቃ Wired ቻርጅ በማድረግ ብቻ እስከ 6 ሰዓት መጠቀም ይቻላል።
✨ ዲዛይን እና ቀለማት፦
ስክሪን ላይ የሚገኘው Dynamic Island መጠኑ በትንሹ የቀነሰ ሲሆን ተጨማሪ የስክሪን ቦታ ይሰጣል።
ስልኮቹ ቀደም ከነበራቸው ቀለማት በተጨማሪ በአዳዲስ Glacierና Burgundy ቀለማት ይቀርባሉ።
📌 ዋጋ፦
የiPhone 18 Pro ዋጋ ከ$1,199 ጀምሮ ሲሆን የiPhone 18 Pro Max መነሻ ዋጋ ደግሞ ከ1,299 ዶላር እንደሚጀምር ታውቋል።
535
Repost from JoItInfo™
➖
https://t.me/ATF_AIRDROP_bot?start=1449740808
➖
➖
https://t.me/ATF_AIRDROP_bot?start=1449740808
➖
Are You mining ?
➖
