en
Feedback
የአማርኛ መጽሐፍት

የአማርኛ መጽሐፍት

Open in Telegram

የሚፈልጉትን መጽሐፍት በ @Any_books_bot ላይ ይጠይቁን For Book Request @Any_books_bot

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel የአማርኛ መጽሐፍት

Channel የአማርኛ መጽሐፍት (@amharic_bookss) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 14 267 subscribers, ranking 2 588 in the Books category and 2 386 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 14 267 subscribers.

According to the latest data from 06 May, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 158 over the last 30 days and by 0 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 0%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects N/A% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 0 views. Within the first day, a publication typically gains 0 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
የሚፈልጉትን መጽሐፍት በ @Any_books_bot ላይ ይጠይቁን For Book Request @Any_books_bot

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 07 May, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Books category.

14 267
Subscribers
No data24 hours
+547 days
+15830 days
Posts Archive
ራቁት የወጣ ሕይወት pdf.pdf231.68 MB

የመንፈስ ከፋታ Bereket Belayneh.pdf43.71 MB

የመንፈስ ከፍታ በረከትቭበላይነህ

+2
አዎ! እሱ ጋ ያመኛል!.pdf6.87 MB

ክረምት መውጫ ክረምት እንደመሆኑና ብዙ ሰው ምን ላንብብ ጠቁመኝ ባለኝ  መሰረት ቀለል ያሉ ሁሉም ሰው ሳያነባቸው መሞት የለበትም ብዬ የማስባቸውን ከእንግሊዘኛ 20 ከሀገር ውስጥ 20 እንዲሁም ከትርጉም 20 በርግጥ ቁጥሩ አንሷል ቢሆንም  በቀላሉ የሚገኙት ብዬ ካሰብኩት ነው። #ከ_እንግሊዘኛ_መነበብ_አለባቸው_ብዬ_ከማስበው_ውስጥ:- 📌 the brother Karamazov by  Dostoyevsky 📌 crime and punishment by  Dostoyevsky 📌 notes from underground  by Dostoyevsky 📌 The Trial by Franz Kafka 📌metamorphosis  by Franz Kafka 📌Animal Farm  by George Orwell 📌 Nineteen Eighty-Four by George Orwell 📌Thus Spoke Zarathustra by Nietzsche 📌Beyond Good and Evil by Nietzsche 📌The Birth of Tragedy 📌The Stranger by albert Camus 📌The Plague by albert camus 📌The Myth of Sisyphus 📌Being and Nothingness by Jean-Paul Sartre 📌The World as Will and Representation by Schopenhauer 📌The Interpretation of Dreams by Sigmund Freud 📌Man and His Symbols by Carl Jung 📌Man's Search for Meaning by Viktor Frankl 📌Night by Elie Wiesel 📌the old man and the sea by Hemingway ቀለል ያለውን ለመጥቀስ ያክል እና እንደልብ ስለሚገኙ እንጂ ሌላ ብዙ የምለው ነበረኝ  #ከ_አማርኛ_መነበብ_አለባቸው_ብዬ_ከማስበው_ውስጥ 📌 እግረመንገድ በ ስብአት ገ/እግዚአብሔር 📌አምስት ስድስት ሰባት በ ስብአት ገ/እግዚአብሄር 📌እነሆ ጀግና ስብአት ገ/እግዚአብሔር 📌ማስታወሻ በ ዘነበ ወላ 📌ኦሮማይ በ  በአሉ ግርማ 📌ሀዲስ በ በአሉ ግርማ 📌ጥበብ በ ሀይለጊዮርጊስ 📌የፍልስፍና አጽናፍ በ አለማየሁ ገላጋይ 📌ቅበላ በ አለማየሁ ገላጋይ 📌ዋሪሳ  በአለማየሁ ገላጋይ 📌 ማእበል ጠሪ ወፍ በአለማየሁ ገላጋይ 📌የስንብት ቀለማት በ አዳም ረታ 📌ግራጫ ቃጭሎች በ አዳም ረታ 📌ይወስዳል መንገድ ያመጣል መንገድ በአዳም ረታ 📌መረቅ በአዳም ረታ 📌የቅኔ ውበት በ ከበደ ሚካኤል 📌 እሳት ወይ አበባ በ ጸጋዬ ገብረመድህን 📌አደፍርስ በዳኛቸወ ወርቁ 📌የባስሊቆስ እንባ በ ትእግስት ታፈረ 📌በፍልስፍና መደመም በ ዋለልኝ 📌ጠመንጃና ሙዚቃ በ ይነገር ጌታቸው 📌ፊታውራሪ ተክለሀዋሪያት በ ግርማቸው (ልጃቸው ነው ኦቶባዮግራፊ) 📌ልኡል እራስ እምሩ (ኦቶባዮግራፊ) ከ ሀያ እንዳይበልጥብኝ እንጂ ብዙ የምለው ነበረኝ  ከ_ትርጉም_መነበብ_አለባቸው_ብዬ_ከማስበው_ውስጥ 📌ካፖርቱ ተርጓሚው ጠፍቶኛል 📌እፎይታ ትርጉም ተሾመ ዳምጠው 📌ፓፒዮ ተርጓሚው ጠፋኝ 📌የመጨረሻው ፈተና በ ማይነግረው 📌እምዮ ሳህለስላሴ 📌እናት ተርጓሚው ተረስቶኛል 📌ምጽአተ እስራኤል በማሞ ውድነህ 📌መከረኞቹ ሳህለስላሴ 📌ብርቅርቅታ አብይ ደምሴ 📌ሆሞዲየስ በ ዳግም 📌ግራጋቢው ዘመን በ ተስፋጽዮን 📌ቡቃያው በ ሙሉብርሀን ታሪኩ 📌 የሀገር ልጅ ሳህለስላሴ 📌ቼሆቭ አጫጭር በበላይነህ አሰጉና በ ጌታቸው 📌ሁለት አጫጭር ታሪኮች (ቱርጌኒቭ) በ ደስታ ታደሰ 📌ያንገት ጌጡ በ አውግቸው ተረፈ 📌ታራስ ቡልባ በበካፋ ሀይለ 📌ሌቭ ቶሎስቶይ ካሳይ ገብሬ 📌ሽማግሌውና ባህሩ ተርጓሚው ተዘነጋኝ 📌የሩሲያ ልቦለድ ታሪኮች በ መኩሪያ

መጅኑኑ ለይላ ~ እብዱ የፍቅር ሰማዕት.pdf29.50 MB

ምን ሆኛለሁ.pdf40.99 MB

📓 ርዕስ፡ የተሰበሩ ክንፎች ✍️ ደራሲ ፡ ካህሊል ጂብራን

📚ርዕስ:- አርምሞ 📝ደራሲ:- ዶክተር ኤልያስ ገብሩ አእምሮ 📜ዘውግ:- ልቦለድ 📅ዓ. ም:- መስከረም 2014 📖የገፅ ብዛ:-250 📌አዘጋጅ :- ብሄረ መፃሕፍት ዘ-ኢትዮጵያ

📚ርዕስ:- ሜተራልዮን 📝ደራሲ:- አለማየሁ ዋሴ እሸቴ 📜ይዘት:- ልቦለድ 📖የገፅ ብዛት:- 264 📆ዓ. ም:- 2014

ርዕስ ኦ ዘንደኪ ደራሲ አዘርግ ዓም 2006 ገፅ ብዛት 162

📚ርዕስ:- ቅበላ 📝ደራሲ:- አለማየሁ ገላጋይ 📜ይዘት:-.. 📖የገፅ ብዛት:- 206 📆ዓ.ም:- 2001

📚ርዕስ:- ውልብታ 📝ደራሲ:- አለማየሁ ገላጋይ 📜ይዘት:- 📖የገፅ ብዛት:- 160 📆ዓ.ም:- 2011

ቀላሉን ነገር አታካብድ ዶ.ር ሪቻርድ ካርሰን ትርጉም:- ዶክትር ዮናስ ላቀው "ቀላሉን ነገር አታካብደው" በሪቻርድ ካርልሰን የተጻፈ የራስ አገዝ መጽሐፍ ነው። መጽሐፉ የተነደፈው አንባቢዎች በሕይወታቸው ውስጥ በጣም አስፈላጊ በሆኑ ነገሮች ላይ በማተኮር ጭንቀትን እንዲቀንሱ ለመርዳት ነው። መጽሐፉ በ100 አጫጭር ምዕራፎች የተከፋፈለ ሲሆን እያንዳንዳቸው የሕይወትን ተግዳሮቶች ለመፍታት ተግባራዊ ምክሮችን ወይም ስትራቴጂዎችን ይሰጣሉ። የመጽሐፉ ማዕከላዊ መልእክት በሕይወታችን ውስጥ የምንጨነቅባቸው አብዛኛዎቹ ነገሮች ትንሽ እና በትልቅ የነገሮች እቅድ ውስጥ እዚህ ግባ የማይባሉ ናቸው። እነዚህን ጥቃቅን ጭንቀቶች ለመተው በመማር እና በትልቁ ምስል ላይ በማተኮር የበለጠ ሰላማዊ እና አርኪ ህይወት መኖር እንችላለን የሚል ነው። መጽሐፉ ይህንን እንዴት ማድረግ እንደሚቻል ጠቃሚ ምክሮችን ይሰጣል

📖📔ዕጣፈንታ   A Woman's Life 📝ድርሰት - Guy de Maupassant ➡️ትርጉም - ሳህለስላሴ ብርሃነማርያም ➡️ይዘት - ልብወለድ 📚የገፅ ብዛት - 220« እጣ ፈንታ » ከጊ ደ ሞፓሶ ረጃጅም ልብወለዶች አንዱ ነው ■ ፈረንሳይኛው ርእስ « ኡኢን ቪ» የሚል ሲሆን በእንግሊዝኛ «ኧ ውመን”ስ ላይፍ» በሚል ርእስ ተተረጉሟል « ✅ታሪኩ በአንዲት ሴት አሳዛኝ ህይወት ላይ የሚያተኩር ቢሆንም በጣም ሰፋ ያለ የተፈጥሮ ገለፃ ይገኝበታል « ባህርና በውስጡ ያሉት ፍጡራን ' ሰማይና በሰማይ ያሉት ከዋክብት' ምድርና በምድር ያሉት እፅዋት • አዝርእት * ደኖች ' ሸለቆዎች * ሜዳዎች * አለቶች • በተለያዩ ወራት የሚከሰተው የአየር ንብረት እና ተፈጥሮ ነክ የሆኑ ሌሎችም ትርኢቶችና ድርጊቶች በሰፊው ተገልፀዋል ። የዚህ አይነት ሰፊና ተፈጥሮአዊ ገለፃ በአገራችን ስነ ፅሁፍ እጅግም የተለመደ አይ ደለም ። ይሁን እንጂ ተፈጥሮአዊው ገለፃ ለታሪኩ ይበልጥ ጥልቀት ሰጥቶታል ። ፈረንሳዊው ጊ ደ ሞፓሶ እ.አ.አ. በ1850 ኖርማንዲ በተባለ ክፍለ ሀገር ተወልዶ በአርባ ሶስት አመቱ በ1893 አረፈ ። ገና በጐል ማሳነት እድሜ ክልል እያለ ቢሞትም በደርዘን የሚቆጠሩ ጋዜጣዊ ጽሑፎችን + እስከ ሶስት መቶ ለመድረስ የተቃረቡ አጫጭር ስድስት ረጃጅም ልብወለዶችንና እንዲሁም የስነ ግጥምና የድራማ ፅሁፎችን እንደደረሰ ይነገርለታል ። በጣም ከታወቁት ረጃጅም ልብወለዶቹ አንዱ «እጣ ፈንታ» ነው ።

📚ርዕስ - ስድስቱ ወንጀለኞች  (The world's great detectives and their most famous cases) 📝ደራሲ : Bruce Henderson & Sam Summerlin 👤ትርጉም - ሌ.ኮ ጌታቸው መኮንን ሀሰን 📜📝ዘውግ - ታሪክ (Crime) 📖የገፅ ብዛት - 207

አጫጭር ታሪኮች ደስ የሚል መንፈስ ያለው መፅሐፍ ነው። ታሪኮቹ ያለተወሳሰቡ ፣ ማህበራዊነት የነገሰባቸው ፣ ገፀ ባህሪያቱን በዕለት ተዕለት ኑሮአችን ከምናገኛቸው ሰዎች ጋር  በቀላሉ የሚነፃፀሩ ፣ ሰው ሰው የሚሸቱ ናቸው።

ኩርቢት ደራሲ - አለማየሁ ገላጋይ ዘውግ - ልብ ወለድ የገፅ ብዛት - 124

በፍቅር ስም - አለማየሁ ገላጋይ.pdf9.00 MB

መጅኑኑ ለይላ ~ እብዱ የፍቅር ሰማዕት.pdf29.50 MB