አማርኛ መጽሀፍ Amharic book📚📖
አማርኛ እና ሀገርኛ መጽሀፍት ✅ Technology👨💻, science🔭, fiction🏳️, psychology🧠, philosophy➖ and related purchased book and articles 📍 @techexecl Amharic🔤, ትርጉም, አገርኛ መጽሀፍት book📚 - ⚡️ @AmhaBook
Show more📈 Analytical overview of Telegram channel አማርኛ መጽሀፍ Amharic book📚📖
Channel አማርኛ መጽሀፍ Amharic book📚📖 (@amhabook) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 18 305 subscribers, ranking 1 943 in the Books category and 1 893 in the Ethiopia region.
📊 Audience metrics and dynamics
Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 18 305 subscribers.
According to the latest data from 07 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 58 over the last 30 days and by 5 over the last 24 hours, overall reach remains high.
- Verification status: Not verified
- Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 33.32%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects N/A% reactions from the total number of subscribers.
- Post reach: On average, each post receives 0 views. Within the first day, a publication typically gains 0 views.
- Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.
📝 Description and content policy
The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“አማርኛ እና ሀገርኛ መጽሀፍት
✅
Technology👨💻, science🔭, fiction🏳️, psychology🧠, philosophy➖ and related purchased book and articles 📍 @techexecl
Amharic🔤, ትርጉም, አገርኛ መጽሀፍት book📚 - ⚡️ @AmhaBook”
Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 08 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Books category.
Data loading in progress...
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 07 September | +7 | |||
| 06 September | 0 | |||
| 05 September | 0 | |||
| 04 September | +5 | |||
| 03 September | +5 | |||
| 02 September | 0 | |||
| 01 September | +3 |
| 2 | Happiness vs. Satisfaction
Many people confuse happiness with satisfaction, but they are different.
😊 Happiness is a temporary emotion. It comes from enjoyable moments, good news, success, or pleasant experiences. It can change from day to day.
🎯 Satisfaction is a deeper sense of fulfillment. It comes from making progress, achieving meaningful goals, living by your values, and knowing your efforts matter.
You can be happy without being satisfied—enjoying the moment but feeling your life lacks purpose.
You can also be satisfied without feeling happy—working through challenges, feeling tired, yet knowing you are building something meaningful.
Happiness makes life enjoyable. Satisfaction makes life meaningful. Strive for both, but build your life around lasting satisfaction rather than temporary happiness. | 6 691 |
| 3 | 📚ርዕስ:- ርዕስ የለውም
📝ድርሰት:- ኤልያስ ሽታሁን
📜ይዘት:- የግጥም መድብል
📆የመጀመሪያ ዕትም:- 2014
✅
Technology👨💻, science🔭, fiction🏳️, psychology🧠, philosophy➖ and related purchased book and articles 📍 @techexecl
Amharic🔤, ትርጉም, አገርኛ መጽሀፍት book📚 - ⚡️ | 5 233 |
| 4 | ሳቤላ | 5 133 |
| 5 | Trust the process...! | 6 582 |
| 6 | " ወላጆች እባካችሁ ስልክ፣ ጌምን ለልጆች ዝም ማስባያ አታድርጉ። ዲጂታል ኦቲዝም መናገር እየቻሉ እንዳይችሉ እያደረገ ነው " - ወ/ሮ ሸዋጌጥ ክብረት
ልጆች ረጅም ሰዓት ስልክ ላይ ማሳለፋቸው በመናገር የሚችሉ ሆነው ከተወለዱ በኋላ መናገር እንዳይችሉ እያደረገ በመምጣቱ በተፈጥሮ ከሚመጣ ኦቲዝም ባልተናነሰ " ለዲጂታል ኦቲዝም " እያጋለጣቸው መሆኑን ፍቅር ኢትዮጵያ የአዕምሮ እድገት ውስንነት ብሔራዊ ማህበር ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጿል።
የማህበሩ ኤክስኩዩቲቭ ዳይሬክተር ወ/ሮ ሸዋጌጥ ክብረት፣ ልጆች ከስልክ ጋር ረጅም ጊዜ ማሳለፋቸው መናገር እየቻሉ እንዳይችሉ እያደረገ በመሆኑ፣ " ወላጆች እባካችሁ ስልክን፣ ጌምን ለልጆች ዝም ማስባያ መንገድ አታድርጉ " ሲሉ አስገንዝበዋል።
ስልክ ላይ ረጅም ሰዓት በማሳለፋቸው የጂዲታል ኦቲዝም ተጠቂ በመሆን መናገር አቅቷቸው ወደ ማህበራችሁ የመጡ ልጆች አሉ ? ስንል ላቀረብንላቸው ጥያቄ፣ " አዎ! ቁጥሩን ይህን ያህል ለማለት ያስቸግራል፤ ግን የሚመጡ አሉ። ክልሎችም ላይ ስለምንሰራ ክልልም ላይ እንደዚህ አይነት ነገር አለ " ሲሉ ነግረውናል።
ወላጆች ልጆቻቸው ሲያለቅሱ፣ ሲያስቸግሩ ስልካቸውን ሰጥተው ዝም ማሰኘነትን እንደሚመረጡ አስረድተው፣ " ዲጂታል ኦቲዝም የሚባለው፥ ልጆች ከጌም፣ ከስልክ ጋር በተያያዘ ረጅም ጊዜ በማጥፋታቸው የተግባቦት ክፍተት እንዲፈጠር እያደረገ ነው " ብለዋል።
በተፈጥሮ የሚመጣ ኦቲዝምም ቢሆን አንዱ ክፍተት የተግባቦት በመሆኑ በተፈጥሮ ኦቲዝም ያለባቸው ልጆች የንግግር ችሎታ ላይ ክፍተት እንዳለባቸው ገልጸው፣ አሁን አሁን ደግሞ፣ " የህፃናት ስልክ አጠቃቀም ማህበራዊ ግንኙነታቸው፣ ተግባቦት ላይ ትልቅ ክፍተት እየፈጠረ ነው " ሲሉም ተናግረዋል።
" ምክንያቱም ልጆች ዝም ብለው ስልክ ላይ ከተጣዱ አያወሩም። ቃላት ማውጣት ያለበት ላንቃቸውም ራሱ ዝም እያለ ነው የሚሄደው" ያሉት ወ/ሮ ሸዋጌጥ፣ ስልክ ላይ ረጅም ጊዜ በማሳለፋቸው መናገር ያልቻሉ፣ በህክምና ሲረጋገጥም "ዲጂታል ኦቲዝም " ሆኖባቸው የተገኙ እንዳሉ ገልጸዋል።
" ትልቁ ስራ የሚጠበቀው ወላጆች ላይ ነው። በተለይ ህፃናት ት/ቤት ከመግባታቸው በፊት ከ1 እስከ 4 ያሉት እቤት የሚውሉበት እድሜ ላይ ነው ትልቁ ሥራ መሰራት ያለበት " በማለትም የመፍትሄ ሀሳብ ጠቁመዋል።
በሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የአረጋዊያንና ቤተሰብ መሪ ሥራ አስፈጻሚ አቶ ተስፋዬ ሮብሌ በበኩላቸው፣ የቴክሎጂ አጠቃቀም የተስተካከለ ካልሆነ እንኳን በህፃናት አዋቂዎች ዘንድም በቤተሰብ ደህንነት ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ እንደሚያስከትል አስረድተዋል።
ከዚህ ቀደም ወላጆች ልጄ ምን አጠና፣ ምን እያደረገ ነው ? የሚሉና መሰል ጉዳዮች ላይ ክትትል ያደርጉ እንደነበር አውስተው፣ " አሁን አሁን ግን ባልም፣ ሚስትም፣ ሌላውም ስልክ ከፍተው ጊዜያቸውን ያባክናሉ " ብለዋል።
በተለይ የልጆች ስልክ አጠቃቀም ጨቅላ ህፃናትን ለዲጂታል ኦቲዝም ጭምር እያጋለጠ የሚገኝ ሲሆን፣ በውጭው ዓለም ያሉት ሀገራትም እንደ ቲክቶክ ያሉ ፕላት ፎርሞች አጠቃቀም ላይ እገዳና የእድሜ ገደብ እየጣሉ ናቸው፤ ከዚህ ረገድ በኢትዮጵያ የታሰበ ነገር እንዳለም አቶ ተስፋዬን ሮበሌን ጠይቀናቸዋል።
አቶ ተስፋዬ በምላሻቸው፣ ማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም ላይ ገደብ ለማስቀመጥ፣ "መነሻ ጥናት ያስፈልጋል። የተለያዩ ጥናቶች ለማድረግ አስበናል፤ በቀጣይ ጥናቱ ወደሚመራን ልንሄድ እንችላለን" ብለዋል።
ተመሳሳይ ጥያቄ የቀረበላቸው ፍቅር ኢትዮጵያ የአዕምሮ እድገት ውስንነት ብሔራዊ ማህበር ኤክስኩዩቲቭ ዳይሬክተር ወ/ሮ ሸዋጌጥ ክብረት ደግሞ፣ "በኛም ሀገር ህግ ቢወጣ በጣም ጥሩ ነው" ሲሉ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግረዋል።
"ምክንያቱም አሁን ቴክኖሎጂው ቀድሞናል፤ አጠቃቀሙን አልቻልንበትም። ሰው ቲክቶክ ለማየት ስልኩን አንሶላ ውስጥ ይዞ ነው የሚገባው፤ ከእንቅልፉ ሲነሳ ፀሎት ማድረግ ሲገባው ዓይኑን ሳይገልጥ ዲሶ ስልኩን ነው የሚያነሳው፤ ማህበራዊ ሚዲያ በጣም እየተቆጣጠረን ነው፤ የሚመለከተው አካል ትኩረት መስጠት አለበት" ሲሉ አሳስበዋል።
በማህበራዊ ሚዲያ "የማይሆኑ መረጃዎች እየወጡ ማህበረሰቡን እያጋጩ ነው። ልጆቻችንም አጠቃቀሙን ስላልቻሉበት ስልክ ላይ ነው ስለሚውሉ አዕምሯቸውን እየተቆጣጠራቸው ነው" ብለው፣ "መንግስት እንደ ሌሎች ሀገራት ማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም ላይ ለኛም ገደብ ቢያበጅ መልካም ነው" ሲሉም መክረዋል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
አዲስ አበባ
#TikvahEthiopiaFamilyAA
@tikvahethiopia | 7 084 |
| 7 | https://t.me/AmhaBook | 6 276 |
| 8 | የብልህነት_መንገድ_ግሬሺያን_ባልታሳር.pdf | 6 596 |
| 9 | የሰዎችን_አዕምሮ_የማንበብ_ጥበብ.pdf | 6 507 |
| 10 | እስከ 7 ቀናት ውስጥ ከፍተኛ ስሜታዊ አስደሳች አንቀጽ 3 ሰርተር ስለሚገኙ - እንግዲኛ ይህን አላስተዋወቅህም!
Step-by-step roadmap:
1) የፍቅር አባል አንቀጽ ለ24ሰዓት - በ1እስከ3 ሃሳብ ቀይር.
2) ከ15 ቃላት ውስጥ የሚገኙ ስሜታዊ ምርጦች - ለፍላጎት ማስታወቂያ.
3) 7ሰዓት የማታ ስረኛ - ቀጥታ ለመላክ.
Join us Pin link
#ad 📢 InsideAds ነፃ ተመዝጋቢዎች | 1 153 |
| 11 | በ6 ወር ውስጥ የGPA ማሻሻያ 1.2 ነው? ታምራዊ ነው - እንግዲህ እንዴት እንደሚያገኙ እንለያየዋለን።
Analysis of 2,500+ Ethiopian students shows practical study methods increase GPA by 0.8–1.5 in one semester. እዚህ ይማሩ: proven note-taking, weekly review, exam-mastery routines. ፈጣን፣ ግልጽ፣ ጉዳይ ቀላል።
Join the free session now and change your next transcript. አሁን ይግቡ ➜ Ethiopia University 🇪🇹
#ad 📢 InsideAds ነፃ ተመዝጋቢዎች | 1 310 |
| 12 | የትውልድ እልቂት―ባቢሌ ቶላ/To Kill a Generation | 8 476 |
| 13 | Telegram መልእክት ቻናሌን ለመገበያ ጥሩ መንገድ አግኝቻለሁ። ከእናንተ ጋር እኮራለሁ!
✅ ወደ Inside Ads ይቀላቀሉ እና ለመስጠት ይጀምሩ 💰
https://t.me/InsideAds_bot/open?startapp=r_1055528034 | 461 |
| 14 | ቀላሉን ነገር አታካብደው
📝ደራሲ:- ዶክትር ሪቻርድ ካርሰን
,👤ትርጉም:- ዶክትር ዮናስ ላቀው | 8 932 |
| 15 | የሕይወት ትርጉም ማጣት Existential Vacuum ሀብታም ወይም ደሃ፣ ስኬታማ ሳይል ማንኛውንም ሰው ሊያጠቃ ይችላል።
_መሰረታዊ ፍላጎቱን ያላሟላ ሰው The Struggle for Survival _ይህ ሰው ትርጉም የሚያጣው "በተስፋ መቁረጥ" ምክንያት ነው። በየቀኑ ለምግብ፣ ለቤት እና ለህልውና በሚደረግ ትግል ውስጥ ሲቆይ "የሰው ልጅ መኖር ትርጉሙ ይሄው ነው? መከራ ብቻ?" የሚል ጥያቄ ይፈጠርበታል። ህልሙን ማሳካት አለመቻሉ ዋጋ እንደሌለው እንዲሰማው ያደርገዋል። ነገ የተሻለ ይሆናል" የሚል ተስፋ ሲጠፋ፣ ህይወት እንደ ከባድ ሸክም ትታያለች።
_ስኬታማ እና ሀብታም የሚባለው ሰው The Paradox of Success ይህ ሰው ትርጉም የሚያጣው "በመሰላቸት እና ግብ በማጣት" ምክንያት ነው። የፈለገውን ነገር ሁሉ ማግኘት ሲችል፣ "ከዚህ በኋላስ ምን ይቀራል?" የሚል ባዶነት ይመጣል። ቁሳዊ ነገሮች ደስታ የሚሰጡት ለተወሰነ ጊዜ ብቻ ነው። ሁሉም ነገር ሲሟላ፣ አእምሮ የሚጠይቀው ጥልቅ "መንፈሳዊ" ወይም "ፍልስፍናዊ" ትርጉም በገንዘብ ሊገዛ አይችልም።
_ቪክቶር ፍራንክል እንደሚለው፣ ብዙ ሀብታሞች በ "Existential Boredom" የህልውና መሰላቸት ይሰቃያሉ። የሚታገሉለት አዲስ ነገር ሲያጡ ህይወት ጣዕሟን ታጣለች።
ሄዶኒክ ትሬድሚል" The Hedonic Treadmill ስነ-ልቦናዊ ጽንሰ-ሀሳብ _ሰው አዲስ ስኬት ወይም ሀብት ሲያገኝ ደስ ይለዋል፤ ነገር ግን ብዙም ሳይቆይ አእምሮው ከዚያ ሁኔታ ጋር ይላመዳል። ከዚያም የበለጠ ደስታ ለማግኘት "ተጨማሪ" ይፈልጋል። ይህ ማለቂያ የሌለው ሩጫ ሰውን ያደክመዋል።
ቪክቶር ፍራንክል Man’s Search for Meaning በሚለው መጽሐፉ እንዲህ ይላል_የሰው ልጅ ዋነኛ ተነሳሽነት ደስታን መፈለግ ሳይሆን ትርጉምን መፈለግ ነው"።
ትርጉም የሚገኘው በሦስት መንገዶች ነውይለናል!
_በስራ Achievement_ለራስ ብቻ ሳይሆን ለሌላው የሚተርፍ ስራ መስራት።
_በትስስር Connection_ሰውን መውደድ እና መወደድ።
_በመከራ Attitude towards Suffering_መቀየር።
-በማንችለው መከራ ውስጥ የምናሳየው ጽናት።
ሀብታሙም "ከራሱ በላይ ለሆነ ዓላማ" መኖር ሲያቆም፣ ደሃውም "የተሻለ ቀን ይመጣል" ብሎ ማመኑን ሲተው ህይወት ትርጉም ታጣለች። ትርጉም የሚመጣው ካለን ሀብት ሳይሆን፣ ለህይወት ከምንሰጠው ምላሽ ነው።
አንድ ሰው በህይወቱ ያለው ትርጉም ሲጠፋበትና "ባዶነት" ሲሰማው፣ ያንን ባዶነት ለመሙላት ማንኛውንም -ጥሩም ይሁን መጥፎ አነቃቂ ነገር ይፈልጋል።
ከመጠን በላይ ሀብትም ሆነ ከፍተኛ ድህነት፣ ለስነ-ምግባርና ለሰብአዊነት ትልቅ "ፈተናዎች" ናቸው።
ሁለቱም በውስጣችን ተኝቶ ያለውን "የክፋት እሳት" አመዱን ቆስቁሰው እንዲቀጣጠል የሚያደርጉበት መንገድ አላቸው።
ድህነት የሰውን ልጅ ወደ እንስሳዊ የመኖር ተጋድሎ Survival Instinct ያወርደዋል። አንድ ሰው ለራሱ ወይም ለልጆቹ የሚበላው ሲያጣ፣ "ስነ-ምግባር" እንደ ቅንጦት ይታየዋል። ድህነት በውስጥ ያለውን የክፋት እሳት በተስፋ መቁረጥ አማካኝነት ይቆሰቁሰዋል። ሰውዬው ህልውናውን ለማቆየት ሲል ብቻ ሌላውን ለመጉዳት ወይም ህግ ለመጣስ ይገደዳል።
ሀብት ደግሞ የሰውን ልጅ ወደ "አምላክነት" ስሜት God Complex ከፍ ያደርገዋል። ብዙ ገንዘብ ሲኖር "ለኔ የማይቻል ነገር የለም" እና "ማንም ሊጠይቀኝ አይችልም" የሚል ስሜት ይፈጠራል። ሀብት ትዕቢትንና መናቅን ይወልዳል። ሌሎች ሰዎች እንደ ሰው ሳይሆን እንደ "መገልገያ ቁሳቁስ" ይታያሉ።_ሀብት በውስጥ ያለውን የክፋት እሳት Impunity አማካኝነት ይቆሰቁሰዋል _ሰውዬው አሰልቺ የሆነውን የሀብታም ህይወቱን ለማድመቅ ሲል ብቻ ሌሎችን የሚያሰቃዩ ወይም ስነ-ምግባር የሌላቸውን ድርጊቶች በድፍረት ይፈፅማል።
ብዙ የጥንት ፈላስፋዎች እንደ አርስቶትል ያሉ "መካከለኛው መንገድ" The Middle Path ለስነ-ምግባር ተመራጭ ነው ይላሉ። ከመጠን በላይ እጥረት ለሌብነትና ለነውር ይገፋፋል፤ ከመጠን በላይ ትርፍ ደግሞ ለትዕቢትና ለግፍ ይዳርጋል።
ሁለቱም ጫፎች ሀብትና ድህነት የሚያመሳስላቸው አንድ ነገር አለ_"የግል ምቾትና ፍላጎትን ከሰብአዊነት በላይ ማድረግ"። ድሃው በችግር ብዛት ሰብአዊነትን ይረሳል፤ ሀብታሙ በጥጋብ ብዛት ሰብአዊነትን ይንቃል።
"ድህነት ሰውን ሌባ ሊያደርገው ይችላል፣ ሀብት ግን ሰውን አውሬ ሊያደርገው ይችላል።"
ሰው በተፈጥሮው ትርጉም የሚሰጠው ነገር ይፈልጋል። ያ ካልተሳካለት ግን "መሰማትን" Sensation ይፈልጋል።
ለሀብታሙ/ለስኬታማው_ሁሉም ነገር ስላለው ተራው ደስታ ሰልችቶታል። አሁን ትርጉም የሚያገኘው "በጥሳቱ" Transgression ውስጥ ነው። ህግን መጣስ፣ በሌሎች ላይ ስቃይ ማድረስ ወይም ከሰውነት ተራ የወጡ ድርጊቶችን መፈፀም "እኔ ልዩ ነኝ" ወይም "ከሁሉ በላይ ነኝ" የሚል የተዛባ የትርጉም ስሜት ይሰጠዋል። ይህ ጭካኔ ለሱ "መሰላቸትን መከላከያ" Boredom killer ነው።
ለድሃው/ተስፋ ለቆረጠው_ህይወት ምንም ትርጉም ካልሰጠችውና ማህበረሰቡ እንደ ሰው ካልቆጠረው፣ እሱም ለባህልና ለስነ-ምግባር ያለው ክብር ይጠፋል። "ማህበረሰቡ ካልራራልኝ እኔ ለምን እራራለሁ?" በሚል ስሜት ጭካኔን እንደ "አጸፋ" Revenge ይወስደዋል። በጭካኔው ውስጥ "ኃይል" እንዳለው ይሰማዋል።
በሁለቱም ሁኔታዎች ውጤቱ እርቃንነት እንስሳዊ ባህሪ ነው። ሰው ሰራሽ የሆኑት የርህራሄና የሞራል ህጎች ሲቀደዱ፣ በውስጥ ያለው አውሬነት ብቅ ይላል።
ፈላስፋው ፍሬድሪክ ኒቼ "Nihilism" የእሴቶች አልባነት_ሲመጣ ሰው ወደ ምን ሊቀየር እንደሚችል አስቀድሞ አስፈሪ ማስጠንቀቂያ ሰጥቶ ነበር። የሰው ልጅ ምንም የሚያምነው ትልቅ ዓላማ ከሌለው፣ የራሱን ደስታ ለማርካት ሲል ብቻ ለሌሎች ስቃይ ግድ የማይሰጠው "የመጨረሻው ሰው" The Last Man ይሆናል።
ባጭሩ_አንድ ሰው ሀብታምም ይሁን ድሃ፣ በውስጡ "ህሊና" Conscience የተባለውን ኮምፓስ ካጣ፣ በህይወቱ ያለው ትርጉም በቁሳዊ ነገር ወይም በስሜት ላይ ብቻ የተመሰረተ ከሆነ፣ ወደ እንስሳዊ ጭካኔ የመውረድ እድሉ እኩል ነው። ጭካኔው ለሁለቱም "ባዶነትን መሸፈኛ" ጭንብል ነው።
ሀብትም ሆነ ድህነት "ክፉ" አይደሉም። ነገር ግን በውስጣችን ያለውን ድብቅ ማንነት አውጥተው የሚያሳዩ "መስታወቶች" ናቸው። ሀብትም ሆነ ድህነት የክፋት _አመዱን ሲቆሰቁሱት፣ እሳቱ እንዲፋፋም መፍቀድ ወይም ማጥፋት የሰውየው የውስጥ ጥንካሬና የህሊና ጉዳይ ነው።
ይህ የሚያሳየን የሰው ልጅ ትልቁ ሀብት ገንዘቡ ሳይሆን፣ በየትኛውም ሁኔታ ውስጥ ቢሆን ሰብአዊነቱን ጠብቆ የሚያቆይበት "ውስጣዊ ስነ-ምግባሩ" መሆኑን ነው። | 9 298 |
| 16 | ዴርቶጋዳ | 4 883 |
| 17 | english-advanced-vocabulary-and-structure-practice.pdf | 893 |
| 18 | ✅
Technology👨💻, science🔭, fiction🏳️, psychology🧠, philosophy➖ and related purchased book and articles 📍 @techexecl
Amharic🔤, ትርጉም, አገርኛ መጽሀፍት book📚 - ⚡️ @AmhaBook | 4 644 |
| 19 | አማርኛ እና ሀገርኛ መጽሀፍት
✅
Technology👨💻, science🔭, fiction🏳️, psychology🧠, philosophy➖ and related purchased book and articles 📍 @techexecl
Amharic🔤, ትርጉም, አገርኛ መጽሀፍት book📚 - ⚡️ @AmhaBook | 4 655 |
| 20 | አማርኛ መጽሀፍት ለምትፈልጉ ከ2000 በላይ መጽሀፍትን አቅርበንላችሆል 👉 @AmhaBook እንዲሁም በቀላሉ የማይገኙ English book 👉 @techexecl | 5 793 |
