en
Feedback
Nathan casting agency

Nathan casting agency

Open in Telegram

The best place to get the best casting jobs Our services -casting models - for music clips - movies - series dramas - fashion shows - television shows Contact: 0920358051

Show more
Ethiopia16 170The category is not specified
408
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
Cover by merion Join us @fkrnahiwot

❤️ተወዳጁ #ተከታታይ ልቦለድ እነሆ ተጀመረ #ክፍል አንድ ሄኖክ ዳኜ ይባላል የተወለደው በአማራ ክልል ቆቦ ከተማ ላይ ሲሆን የአ.አበባን ውሃ የቀመሰው ገና በልጅነቱ የ5 አመት ህፃን ሆኖ ነበር ወላጅ እናቱ ታናሽ እህቱን ስትወልድ በፈሰሳት ደም ምክንያት ስትሞት የእናቱ ወንድም አበበ ሄኖክን ለማሳደግ ከባለቤቱ ወ/ሮ ሀና ጋር በመነጋገር ወደ አዲስ አበባ ይዞት ይመጣል ... ይሄኔ የአጎቱ ሚስትም ሆነች አጎቱ በሄኖክ ደስተኛ ሆኑ ምክንያቱም ልጅ ለመውለድ ቢፈልጉም አልተሳካላቸውም ፈጣሪ ደግሞ ይህን በማሰብ ሄኖክን ሰጣቸው... ሄኖህ እንደማንኛውም ህፃን የአፀደ ህፃናት ትምህርት አልተማረም ገና በ6 አመቱ ቀጥታ 1ኛ ክፍል ነበር የገባው ታድያ ሄኖክ ምንምኳ ኬጂ(kg) የመማር እድል ባይገጥመውም በክፍሉ ውስጥ ካሉ ጎበዝ ተማሪዎች ተርታ ይሰለፍ ነበር... አጎቱ አበበም ሆነ የአጎቱ ሚስት ሀና ሄኖክን እንደ ልጃቸው ይወዱታል አፀደ ህፃናት ያልተማረውም ከክፍለ ሀገር ሲመጣ 6ኛ አመቱን ይዞ ስለነበር እድሜው እንዳያልፈው በማሰብ ነበር... ሁሌም ከስራ ሲመጡ ባልና ሚስት ጣፋጭ የሆነውን ልጃቸውን በናፍቆት ነው የሚያገኙት እሱም ወላጆቹን እረስቶ ወላጅ ካደረጋቸው ሰንብቷል...ማደግ አይቀርምና ሄኖክ የ19 አመትና የ12ኛ ክፍል ተማሪ ሆነ ይሄኔ ነበር ህይወት ፈተናዋን ሀ ብላ የጀመረችው እጎቱ በድንገተኛ ህመም አረፈ ሆኖም ሀና የቀድሞ ፍቅሯን ሳትቀንስ ኑሮ ቀጠለ ...ሄናክ ገና በ19 አመቱ የ25 አመት ወጣት ይመስላል ከግቢው ተማሪዎች በጠቅላላ ውብ አማላይና በትምህርቱ ጎበዝ ባጠቃላይ ሁሉን አሟልቶ የሰጠው ብቸኛ ሰው እሱ ነበር ፈጣሪ እጁን ታጥቦና ተጨንቆ የሰራው ይመስላል ይሄኔ በብዙ ሴቶች እይታ ውስጥ ገባ... የሄኖክ የልብ ጓደኛ መስፍን ይባላል እሱ ከሄኖክ በተቃራኒው ወፍራምና ድቡልቡል በመሆኑ በቅፅል ስሙ ዶጮ እየተባለ ይጠራል... ታድያ ይሄ ጓደኛው መልካም ከመሆን ባለፈ ለሄኖክ የልብ ጓደኛው በመሆኑ ሴቶች ሁሌም ደብዳቤ ለሄኖክ እንዲሰጥላቸው ይልኩት ነበር.... የ12ኛ ክፍል ትምህርት ተጀምሮ በመማር ላይ ሳሉ አንድ ቀን እረፍት ሲወጡ አንዲት ጠይም ፀጉሯ እንደሚያምር ቢያስታውቅም በቅጡ ያልተያዘ ቀጠን ብላ አይኖቿ በብዙሃን አስተያየት የፍቅር አይን የሚባልላት ከዛን ቀን በፊት አስተውሏት የማያውቅ የ9ነኛ ክፍል ተማሪ ወደ ሄኖክ በመቅረብ አንድ ወረቀት ሰጠችው ያኔ ገና ሲያያት ልቡ ስንጥቅ ብሎ የገባች መሰለው ሀሳቡ በሙሉ ስለሷ ብቻ ሆነ በሚያማምሩ ጥርሶቿ ፈገግታን ለግሳው "ጓደኛዬ ናት የላከችልህ መልስህን እዚው ጋር መጥቼ እቀበልሃለው" ብላው ተመልሳ ሄደች በአይኖቹ ተከተላት ከሩቅ ሌላ ቀይ እረዘም ብላ ከልብስ እስከፀጉሯ በጥንቃቄ የተዋበች ሴት ትጠብቃት ነበር... በርግጥ ለሄኖክ ደብዳቤ ብርቁ አልነበረም ይሄ ቀን ግን ልዩ ነበር ነግቶ እዛ ቦታ እስኪሄድ ቸኮለ... ይሄን እያሰበ ደብተሩን ገልጦ ያየዋል የአጎቱ ሚስት ሀና ይሄን ሰአት በር አንኳኳች ሰራተኛዋ ከፍታላት ስትገባ ሁኔታዋ እንኳን ለሚያውቃት ለማያውቃት ያስደነግጣል ... "አንድ ልጅ እንኳ ሳይሰጠኝ ጥሎኝ ሄደ..." ትላለች በሰከረ አንደበቷ ቃላቱን እየጎተተች... ባሏን ነበር... ሁኔታዋ የረበሸው ሄኖክ አይዞሽ እናቴ ብሎ ጫማዋን አውልቆ አስተኛት ይሄ ሁኔታ ግን በዛን ቀን ብቻ አልተቋጨም... ደጋግማ ትሰክራለች ከዛም አልፋ ከሄኖክ ከፍ የሚሉ ጎረምሶችን ይዛ መምጣት ጀመረች.........✍ ..........ይቀጥላል…..........✍ ለወዳጅዎ #ሼር ያድርጉ 👉አሰተያየት ካላችሁ 📩 @nahita2 📗📒📕📗📒📕 Join&share @fkrnahiwot 📚ማንበብ ባህላችን ይሁን📚 📖📖📖📖📖 ━━━━━━━✦✿✦━━━━━━━

ተወዳጁ❤️❤️ ምርጥ ልብ አንጠልጣይ ልቦለድ የፍቅርን ዋጋ የመጨረሻ ጥግ ባፈቀሩ ልቦች ምናይበት መሳጭ ታሪክ ቶሎ እንዲጀምር 👍ይጫኑ
ተወዳጁ❤️❤️ ምርጥ ልብ አንጠልጣይ ልቦለድ የፍቅርን ዋጋ የመጨረሻ ጥግ ባፈቀሩ ልቦች ምናይበት መሳጭ ታሪክ ቶሎ እንዲጀምር 👍ይጫኑ

Join➦ @fkrnahiwot

Join➦ @fkrnahiwot

Join➦ @fkrnahiwot

ውድ የቻናላችን ተከታታዮች አንድ ወንድማችን ፍቅረኛ ለመያዝ ሚቸገሩ ሰዋች ስለሚኖሩ ለምን ፍቅረኛሞችን አታገናኙም ሚል ሀሳብ አቅርቦ ነበር ሀሳብ አሪፍ ስለሆነ ተቀብለነዋል ካሁን ብሀላ ፍቅረኛ የሌላቹና መያዝ ምትፈልጉ ካላቹ inbox ላይ እድሜ ፆታ እና ስራቹን በመናገረ ለማገናኘት እንሞክራለን inbox me @nahita2 join us @fkrnahiwot

1.44 KB

ሁለት ልብ ❤️+❤️=2❤️ የመጨረሻው ክፍል //ቀና ስል አቤል በጣም ይነስረው ነበር ምልክት ስሰጠው ሊታጠብ ሄደ እኔም ተከትዬው ሄድኩ እንደጨረሰ ....አቤል ግን ምን እያደረክ ነው እእእ እባክህን አትጉዳኝ plzzz ካለፈው አሁን የምታደርገው እየጎዳኝ ነው ።....ሄዋንዬ በፍፁም እንደምታስቢው አይደለም ሳሚ ላንቺ ያለውን ፍቅር ስላውኩ ነው.. ....ቆይ እሺ ስሞትልክ አቤል እኔን የተውክበት ምክንያቱን ንገረኝ ....ምንድነው.. .? እንደመተንፈስ እያለ ባንቺ ላይ የፍቅር ጓደኛ ስለያዝኩኝ...ከዛ ስታረግዝብኝ አ.አ.ስትሄድ እኔም..ተከተልኳት . ....hhhh ድራማ መስራት ትውዳላክ ልበል አንተ በኔ ላይ በፍፁም....አላምንም ሄዋንዬ እመኝ የልጅ አባት እኮ ነኝ ... ።።።እኮ እንዴት አላቅህም ነበር ....ግን ከኔ ምን አጣክ ....አይኖቹ በእንባ ተሞልተዋል አሁን እሱ ያለፈ ነው ፕሮግራሙን አታበላሽው ሄዋን የህትነት ፍቅር አትንፈጊኝ ......አቅፎኝ ሳመኝ .....ጓደኞቼ ያዩን ነበር መተው አቤልን አንተ ልጅ ለካ ዱብ።....ያ ሳቅ ደስታ ተመለሰ አሁን በሙሉ ልቤ አቤል የሚያደርጋቸው ነገሮችን የሰላም..ነው መድረስ አይቀር ሀርብ ደርሶ ልንለያይ ሳሚ እኔ በጣም በሂውቴ ደስ የምልበት ነገር ከፈጣሪ ተሰጠኝ ..... .....ሄዋንዬ እርጉዝ ናት። አቤል. Omg ብሎ ከተከመጠበት ተነስቶ ሳመኝ ደስ አለኝ ቀድሜሻለው ግን አለ እንዴ አቤልዬ አታስተዋውቀኝም ስትመጣ አሮን የት ናት ውጭ ናት የት ሀረብ ሀገር ናት ...አዎ ድባይ ናት እህቶችዋ እዛ ናቸው ዘንድሮ ትመጣለች ።......ደስ ይላል .....እኔ ግን አልኩ ደስታው እንዳለ ሆኖ ምኖቴ ግን አልተሳካልኝም ...ምን ነበር.... መጀመሪያ መመረቅ ከዛ ማግባት ቀጣይ መውለድ ነበር አሁን ምን ላደርግ ነው.. ......ክርስቲ እንዴ ሄዋንዬ ምርቃታችን ደርሷል ..... አዎ ለምን እንደዚ አይሆንም አለ አቤል ....ምርቃታችን የሚውለው ሀርብ ላይ ነው እና ሰርጉን እሁድ ለምን አይሆንም አሪፍ ነው.. ..ሳሚ ya እውነት ብለሀል ......።..የአቤል ለኛ እንደዚ መሆኑ ....ብቻ ይከብዳል እኮ ፍቅረኛ የነበሩ አሁን ደሞ ዝብሎ ጓደኛ ....።።.ያሁኑ ሀሳብ እኔንም አስማምቶኛል ባልስማማስ ምን ላመጣ ፍቼ ሄጄ እንደርራሁት አይደለም። አባቴ ሁሉንም ነገር ሰምቶል እና መቼ ነው ሰርጉ አለ.... ......ያው ለማሚ ነግራታለው.. ግን...አላዘንክብኝም አልደል .... ...አይ ልጄ መጀመርያ ባልሆነ ....ነበር በዛ ላይ ምርቃት ነው የቀረሽ ....አታስቢ .....ትልቅ እረፍት .....ደስ የሚል ቀን ዛሬ ምርቃታችን ነበር የሰርጉ ጉድ ጉድ ደርቶል. ....ሳሚዬ ሚዚዎች አንደኛ አቤል ነው ናቲ አሮን ናቸው ....የኔም እንደዛው ...ከርስቲ ና....የሰፈር ጓደኞቼ.... ...... ...ከምን በላይ ደስታ በደስታ ተከታተለብኝ አንደኛ ልፋቴን ትምህርቴን ግብ ያደረስኩበት ጋውን ለበስኩ ቬሎ ለብሼ ጎጆ የምውጣበት አይን በአይኔ የማይበት እንዴት ደስ አይለኝ ...ፈጣሪ ነገሮችን ሁላ አስተካከለልኝ ......... የሰርጉ ቀን ደረሰ. ሙሽራው እስከሚመጣ ቤታችን በጭፈራ ደምቆል ሙሽራው ሲመጣ ""አናስገባም ሰርገኛ እበር ይተኛ .....hhhh ክርስቲ እረ እንደዚ ብሎነገር የለም.....አስገብት ስትል አንቺ እስቲ ዝበይ መቶ ግንባሬን ስሞ አበባ ሰቶኝ ውደድንኳኑ ይዞኝ ሄደ .... በድንኳን ውስጥ ሰርጋችንን ለማድመቅ በመጡ እድምተኞች ደምቋል ሰው ይመጣል ይበላይ ይጠጣል ይጨፍራል በጣም ደስ አለን። .......ምሳ ከተበላ በኃላ ጭፈራ እናት አባቴ ተነስተው ያስነኩት ጀመር ....እኛም እንደዛው አቤል በዛ በድምፁ ሰርጋችንን አደመቀው ወደ ወንዱ ቤት የምንሄድበት ሰዓት ደርሷ ተነስተን በበሀላችን መሰረት የምርቃት ሰዓት ደረሰ ጉልበት በመሳም።....... ......ተያይዘን አዲስ ገባን ውንድሙ ቤት ነው የተደገሰው ....አመሻሽትን እኛ ሆቴል ይዘን ስለነበር ውደዛ አመራን ..... ።......በነጋታው ከሆቴል ወደ ተከራየነው ቤት ሄድን ....ስንገባ ቤታችን ደምቋል አቤል አሮን ናቲ ብር አንባር ሰበረልዋ እያሉ ይዘላሉ ክርስቲ እንዴ ስንቴ ይሰበር.....hhhh እናንተ ቁልፍ ከየት አግኝታቹ ነው.. ...ምን ይጠየቃል.... ሁሉም ነገር አልፎ እኔም 8ወር ገባው... አባለስነው ሰዓት አቤል ታሞ ሆስቢታል ገባ ሁላችንንም ግራ ገብቶናል ምን እንደሆነ በሽታውን የሚነግረኝ አጣው.... ;;;;እለተ ሰኞ አቤልን ጠይቄ ስመለስ ...እቤት እንደገባው ሳሚ ደውለ ሄዋንዬ የት ነሽ ...... እቤት ነኝ ምነው ....በቃ...ቢደውልልሽ ...ሰው...ቢመጣ እንዳከፍቺ እየመጣው ነው.. ... እንዴ ምንድነው ...በልጃችን ይዜሻለው ....እሺ በቃ ስልኬን አጠፋው .....ብዙም ሳይቆይ መጣ ....ሳሚዬ ምንድነው .ነይ እያለ ውደ አልጋው ወስዶ ትራስ አስደገፈልኝ እና ምንድነው ሳሚ አስጨነከኝ .....በተቋራረጠ ድምፅ አ.ቤ...ል....እእእእ አቤልዬ ምን ሆነ ...... ... ..እፍፍፍፍ ይላል....ንገረኛ . .../ሄዋን...አቤል ..ሞ...ተ....አይኖቹ በእንባ ተሞልተው የኔን ሁኔታ ይከታተላሉ ሳሚዬ ምን በደለክ እእ የምታሞርትበት አሁን እኮ ከሱጋር ነው የምመጣው ነገ ድኖ ልጅን ላስተዋውቀኝ ...ለም ሳሚ መልስኝ እያልኩ አመነጫጭቀው ጀመር ምን አደረገክ በሁለታችን ፍቅር ....እንደዛ ... ....ሄዋንዬ ተረጋጊ......እውነቴን ነው እኔም።ደውለው ነግረውኝ ነው ከዛ በኃላ እራሴን አላውቅም ....ከሰዓታት በኃላ ውደራሴ ስመለስ እምሆነውን አጣው ማመን አቃተኝ እንዴት ልመን በሰላም ተለያይተን አሁን እንደዚ ....😭😭😭 አ.ቤ.ል.ሞ...ተ.. ፈፅሞ አላምንም። //ቀብሩላይ መቆም አቃተኝ እንዴት እኔ አፈር አለብሰዋለው እእእ ለኔ ደስታ እንደዛ ሲሆን የአቤል እናት መተው ሄዋን አ..ቤ..ል እያሉ አይኔን ያዩኛል መቆም አቃተን እኔ የገደልኩት መስሎኝ ተሰማኝ እንዴት ልቻል በሽታውን ሳላቅ በደፈናው አለው እያለኝ እእእ አቤል....በልቤ ....ተፅፎ የተቀመጠ ...ገና በዚ እድሜው ....እኔ ሀዘኑን መቻል አቃተኝ 8ወር ስለገባው ሁሉም።ነገር ተዘበራረቀብኝ እኔ እዛው እራሴን ስቼ ውደኩ ...ትንሽ እንደቆየው ቀና ስል ሆስፒታል ነኝ ሁሉም ተሰብስበዋል አይኖቼ. ሳማታር አቤልዬ የለም አቤል ገና በሰዓታት ናፈከኝ ለምን አገኛሁክ እንደዛው እንደተረሳሳን ....ምን አለ..... አቤል ከተለየን 1ወር ሞላው እኔ ፈፅሞ ሞቱን አሁንም ድረስ ማመኑን..አቃተኝ... ውስጤ የሚመላለስ ነገር አለ እንዴት ሞተ በሽታውን አናቀውም...ብለው ...ለሞት ተጋለጠ .. ....ከቤት መውጣት አልችልም ልውልድ ቀነት ነው የቀሩኝ .... .....//እለተ ሰኞ....ምሳ ሳት አካባቢ በረ ተንኳኳ ስከፍተው የአቤል እህት ናት ሰው አቁሚአለው ሳሚ።አለ የለም...አሁን ከ30ደቂቃ እንደሚመጣ ስነግራት አይ በቃ እንቺ ብላይ ፖስጣ...ና....የዲያሪ ደብተር....እሱ ሲመጣ አንብቢው...ብላይ ሰጠችን አስቀመጥኩት እና ሳገላብጥ አቤል...የሚል...አየው....እንዴ አቤል ....ሳገላብጠው ...እኮ እኔ አላመንኩም አልሞተም እያልኩ ግን እንዴት እናቱ ሳይቀሩ አፈር አልብሰውታል ስሜቴ ተዘበራረቀ..

ልጆች ፕሮግራም አዘጋጅተው መለስተኛ ሰርግ ሆኖል . ....አቤት የግቢ ላይፍ እኮ ድስ ይላል .. ......ሀሙስ ቀን ፈተና ጨርሰን ቁጭ እንዳለን አቤልም ነበር ... እኔ የምለው ሳሚ የነንተን ሰርግ መቼ እንጠብቅ አለ አቤል አመዴ ብን ነው ያለው እኔ ብቻ ሳይሆን ክርስቲንም ግራ ገባት አሮን አው አንተም ሚዜ አድርገን....... .... ....እስቲ እረጋ የረጋ ወተት ቅቤ ይውጣዋል መጀመሪያ ስራ ከዛ ....በኃላ .... በመሀል እኔ ላይ ሌላ አስደንጋጭ ነገር ተከሰተ .... ...........ይቀጥላል...........✍

Just as the sun rises, a fresh start begins. We all have a choice. Will you make the best of it? For more beautiful photos Jo
Just as the sun rises, a fresh start begins. We all have a choice. Will you make the best of it? For more beautiful photos Join NOW @capturbeauty @capturbeauty

❤ሁለት ልብ ❤ #ክፍል አሰራሶስት "እንደመላቀቅ አልኩ አቤል በፍፁም የእኔ እና ያንተ ያለፈ ታሪክ ነው.. ... "ሁለት እጁን ዘርግቶ ምን ሄዋን በጣም ነው የምውድሽ አንድ እድል ሰተሽኝ ባዋራሽ ደስ ይለኛል እሺ ምን ላድርግ".. ይሄን ያክል ነብስ ገዳይ አይደለው . "አሁን ይብቃንብ እና እንተኛ እንተም ውደዛ እኔም ....." ከዚህ ውስጥ እንዴት ነው የምውጣው?ወይኔ ሄዋን ልክ ኪሴን ይቆረቁረኝ ጀመር ምንድነው ብዬ ስዳብስ ETM ካርዴ ነው ውስጤ በደስታ ፈነጠቀች .. አሁን ሌላ ክላስ መያዝ እንዳለብኝ አሰብኩ "አቤል ምንም ቢውደኝ ግን አስገድዶኝ በዛ ላይ ስካር ሁኔታም ሆኖ ምንም አላሰበም መጣው የሚጠጣ ላምጣ ብዬ ውጣው በዛው እኔም ክፍል ለመያዝ ስል ምን እንደሌለ ስነግሩኝ የበለጠ ፍራት ያዘኝ አዝኜ ልመለስ ስል እህት አንዴ ነይ የሚል ድምፅ ስሰማ ዞር ስል ቁልፍ የያዘች አስተናጋጅ ነበረች እድለኛ ነሽ አንድ ተገኛ ግን ጓደኞችን ያሉበት አጠገብ ነው ይሁን ።...እሽ አመሰግናለው ብዬ ክላሴን ይዜ ሰላም ሆንኩኝ አቤልን እንደማልመጣ ነገርኩት ደውዬ .... .....ሳሚዬ ጋር ደውልኩ ምን ሆነሽ ነው እስካሁን ሳትተኝ ....እንቅልፍ እቢ ብሎኝ ምን እኔን ትላለክ አንተስ ... ."እኔ ናቲ እንደውጣ አልተመለሰም ግራ ግብት ብሎኝል ደሞ ለክርስቲ እንዳነግሪያት ........ ...እእእእ እንዴ ሳሚዬ የኔ አሳቢ አብረው ናቸው ማለት ነው የለችም እሷም ... .. ..ነው እንዴ እና አድራለው አይልም ..መቼም..ከተገናኙ እኛ ትዝ አንላቸውም....እሺ በቃ ቻው .... ..."ሳሚዬ ግን እስከመቼ እንደዚ እእእ እውነት ማሚ ያለችኝ ናገር ልክ ናት ምን የሚያስከፋ ነገር ቢሆንም በራስ ሳውሩት ይቀላል ከሌላ ሰው ከተሰማ ይከብዳል አለችኝ እኔ ስለሁሉም ነገር ቀድሜ ብነግርህ ዛሬ እንደዚ ባልሆንክ .... ... .....ሄዋንዬ ምን ላድርግ ላጣሽ ስለማልፈልግ ምን አልባት የድሮን ፍቅር ትዝታ ......ብቻ ...ሁሉም ነገር ግን እኮ ስለምውድሽ ነው ......... .... ........ነገ ሰርፕራይዝ አለክ በጠዋት ግን ቁርስ ከጋበዝከኝ ....ነው.. .. .እሺ ግን ዛሬ ስሜቴ ምን እንደሆነ አላውቅም በጣም ይረበሻል ...ምን እንደምሰማ .....uffff . .....እንዴ ምን ዙርያ ጥምጥም ትሄዳለክ እስከሚነጋ አጣድፎኛል አትልም ....ወረኛ በቃ ተኛ .... ..... .... ......መልንጋት አይቀር ነጋ እኔ እንዳይነቃብኝ በጠዋት ውደ ግቢ ገባው ...ሳሚና አሮን ነይ ቁርስ ብለውኝ እዛ እንደሆንን ናቲ ክርስቲ መጡ ትንሽ ውረደበት hhhhhh ይድፋክ ነው ያልከው አልኩ ክርስቲን እያየው ....ዋ ለቀቅ ባሌን አለች እየሳቀች ....... ..አቤል ግን .....አለ...ሳሚ ቀልቤ ግፍፍ አለ እንዴ ትላንት አግኝቸዋለው ይመጣል አለ ናቲ .....እረ ቁርሱን አስጥኑት እኔ ዛሬ ሰርፕራይዝ አለኝ ...... ..... ....በልተን እንደጨረስን እኔ እጄን ልታጠብ እንደሄድኩ ስመለስ ሳሚ ይጋበዛል እንዴ ምን ሆንክ የት ልትሄድ ነው.. . ....ትንሽ አታፍሪም....ግን እስከመቼ እንደዚ ዋሽተሽ ሰርፕራይዙ ይሄ ነው ግን ምን ......ክርስቲ ምን ሆነክ ሳሚ.... አንቺም ናቲም ሄዋንም አንድ ናቹ ብሎን ጥሎን ሄደ አሮን ቆይ fb ላይ አቤል only ነው ስል ነበር... .. ..ደንግጬ ስገባ omg ማታ እኔ ሳላስበው ያነሳን ፎቶ ለቆታል እውነት አለው አሮን plzzz ምን ነገር እንዳልተፈጠረ ንገረው እውነት እኔ ሳሚን አጥቼ መኖር አላስብም ከልቤ ነው የማፈቅረው ሁሉም በኔ ሁኔታ ግራ ተጋብተዋል... በቃ አታልቅሺ ..... አሁን እንኮ እንደምውደው ከልቤ እንደማፈቅረው ልነግረው በናተ ፊት ..... 😭😭😭😭 . አቤልን ባገኛ እና ልኩን ብነግረው ደስ ባለኝ .....ውደ ዶርም ገባን ግን ..ማታ ላይ .ቤተክርስቲያን ደርሼ ስመጣ ናቲ እንደሚፈልገን ነግሮን ሄድን ስንደርስ በአንድ አቅጣጫ ሳሚ ብቻውን ቆሟል በሌላው አሮን ናቲ ደስ አለኝ ሳሚዬ ድምፅ ሳላሰማ በጀርባው በኩል አቅፊው ሳሚዬ ለሁሉም ነገር ይቅርታ ደሞ ከኔ እውነቱን መስማት ነበረብክ ሄዋን እሺ ልቀቂኝ ... .....ይቅርታዬ ተቀብለክ አፈቅርሻለው ካልክ ብቻ ነው .በሁኔታዬ ተገርሞል .......ልቀቂኝ እና አሳይሻለው ለቅቂው በእጄቼ አይኔን ያዝኩ ....እረ ባክሽ ማፈርሽ ነው በመቼም ባንቺ እንደማልጨክን እያውቅሽ ነው..በቃ ታረቅን ማለት ነው ...ግንባሬን እየሳመ እጆቼን አላቆ አይን ለአይን ተያየን አፈቅርሻለው እኔም ኢንጆሪ ከንፈር ላይ አረፍኩ እቅፍ አድጎ እና አሮን ያሉበት ተቀላቀልን አሁን እኔ እና ሳሚ ፍቅረኛሞች መሆናችን ታውቀ ... ከዛም አልፎ የራሳችን ብቻችንን የምነሳልፍበት ሰዓት መጣ ደስ የሚል ጊዜ እኔ ለእናቴ ሁሉንም ስለነገርኳት አንድ ቀን እንደማስተዋውቃቸው ተስፋ አድርገዋል ያው በአካል አንድ ቀን አተውታል ..... ሰዓታት ውራት አመታት ተተክተው በዚ አመት ልንመረቅ ነው በመሀል እኔ ፊቼ ልሄድ ስል ማሚ ለምን ይዘሽው አትመጪም ደስ አለኝ አብረን ሄድን ተዋውቃቸው ቤተሰቤ ያን ያልክ የድሮ አይደሉም አባቴ ድሮ ድሮ ሴቶ ሳትሰማ ነበር...ሲል...እህቴ ደሞ ካፊላይ ተቀብላ ዘንድሮ ደሞ...ሄ...ስትል ሂጂ ውጭ ማን ጠራሽ hhhhhh ባትሉም....ልውጣ ነው. ።... አሁን ሳሚ ሙሉ እርግጠኛ ሆኖል በኔ.. ሳሚ አ.አ.ውንድሙ ጋር ሳምንቶን ለማሳለፍ እዛ ነው ያለው ።......እሁድ እለት ወደ ዶርም።ተመለስን አብረን ልክ ስንገባ ኑ የተለመደው ያ የምንቀመጥበት ይላይ ናቲ ዛሬ ደሞ... ስንደርስ ብር አንባር ሰበረላት እሆሆ ሳሚ ጓደኛች......እናንተ hhhh የምን......ነው እና ሳይሰበር በጣ እንዴ ናቲዬ ሰላምታ ይቅደማ ..በቦታው ላይ አቤል አልነበረም .....ቀኑን ስንጫውት አመሽተን .. ማታ ላይ ዶርም ሆነን የስልኬ ንዝረት እያውራሁ የነበርኩትን አስቆረጠኝ ሚሴጅ ነበር ..... "ሄዋንዬ ምን ብሆን አላጣሽም የሚከፈለውን መስዋት ከፍዬ የኔ የኔ ብቻ ነሽ አሳይሻለው ...አቤል ምን ተስፋ ባለመቁረጥ እስካሁን ድረስ ይጨቀጭቀኛል ..........አሁንማ እኔም ሱስ ሆነብኝ የሱ ውሬ.... .... .....ሄዋን ለምን ግን ምክንያቴን ስሚኝ አይደል ያለሽ ለምን ሰምተሽው አትገላገይም .....እረፍት እኮ ነው "ምን መሰለሽ ፍቅር መጥፎ ነው ያሚለው ነገር እውነት ቢሆን እንኳን የልጅነቴ ስለሆነ ልቤ ተስፋ አይቆርጥም በዚ ደሞ ሳሚዬ ማጣት አልፈልግም ባክ ተይው ....አሁንማ ልንመረቅ ነው ያንቺም ሰርግ ደርሶል እኮ ።..... .hhhhhh ወሬ ማስቀየስሽ ነው ናቲ ና ክርስቲ ልጋብ ነው ግን በሰርጋቸው ሳምንት ፈተና አለ .....ይገርማል ሰው እንደማጥነት ሰርግ ተውሰነ ....ደስ ይላል ለዚ መብቃታቸው ..... //ናቲ ለማግባት ያሰበው እቤት ካገባክ በኃላ ነው መስራቤቱን የምታስተዳድረው ስለተባለ ነው ሰርጉን ያፋጠነው .... ..የክርስቲ አንደኛ ሚዜ እኔ የናቲ ሳሚ አሮን አቤልም ነበሩ እና...በዛውም እኔ ና ሳሚን ተለማመድ ይሉን ነበር.... ሁላችንም ከግቢ ሳንውጣ ስራ ፈልገናል ሳሚ ተለምኖ እንደሚሰራላቸው የታውቀ ነው ...በጣም ጎበዝ በውጤቱ ከማንም በላይ ነው አቤል የሀብታም ልጅ ስለሆነ ስለስራ ምን አያስብም ........ የክርስቲምሰርግ አልፎ ግቢ ሲመጡ የዶርም

1.44 KB

0.53 KB

1.06 KB

ማራኪ መዝሙር coverochn ለመስማት join @fkrnahiwot @fkrnahiwot

Hërmï shã Music https://t.me/hermimusic

❤️ሁለት ልብ❤️ #ክፍል አስራ ሁለት የእጅ ጭብጨባ እና woww ደስ ይላል አይኖቼን ጨፍኜ ዞር ብዬ ገለጥ ሳደርግ woww ሄዋን ሳሚ.ሳ...ሚ አቤል ደንግጦ ጥሎን ሄደ ...ሳሚዬ እያልኩ ስጠጋው እንዳትጠጊኝ ሳሚዬ ነው ያልሽው .....ቀን ስለሆነ ሰው እንዳይሰማ ስለፈለኩ ጥዬው ውደ ዶርም ክርስቲ እየተከተለችኝ ነው እሮጥኩ .....ክርስቲ ምን እንደሆንን ግራ ገብቶታል ብጠይቀኝም ምን መልስ አልሰጠዋትም ...መምሸት አይቀር መሸ ሳሚ ብደውልለት አላነሳ አለኝ ክርስቲ አንቺ እንደምፈልጊው አድርገሽ ላግኝክ በይው. ንገርኝ መጀመርያ ....በዋላ ትሰሚዋለሽ አሁን አፍጥኚ "" እንደምን ብላ .....አስመጣችው. በቦታው እኔ አገኛሁት ክርስቲ ናቲ አሮን አንድ ላይ ፈንጠር ብለው ይጠብቁናል። //ሄዋንዬ ግን ለም ምን በደልኩሽ ከራሴ በላ አብልጬ ስለምውድሽ ንገሪኛ ለም ዝም ትያለሽ ስለኔ ምንም ሳልደብቅ ስለነገርኩሽ እእእ ለዚ ነዋ የፍቅር ጥያቄን እሺ ውይም እቢ እንዳትውስኝ ያረገሽ ሁለት ልብ የሆንሽው እእእ ሄዋን አውቃለው ማን እንደመጀመርያ ግን ቀን ላይ ጥያቄ ያለው የናንተ ታሪክ ነው? ??እእእ ... አትውጂኝም መልሽልኝ ......ሳሚዬ እንባዬን እየጠራረኩ ይሄውልክ ስል ምን አትበይኝ ብሎ ጮክ ሲል እና አሮን እስራችን ደረሱ ሳሚ ጥሎኝ ልሄድ ተነሳ እጁን እንደመያዝ ብዬ ሳሚዬ ጥለከኝ አትሂድ እባክ ሁሉንም ልንገርህ ......ምን ብሎኝ እጁን አላቆ መንገድ ሲጀምር ግን ከምን በላይ እንደምውድክ ታውቃለክ ......ቆም እንደማለት ብሎ እራመድ አለ ... ...ሳሚን ምን ያክል እንደማፈቅረው አሁን ተሰማኝ አ..ፈ..ቅ...ር...ሀ..ለው ግን ከመሄድ አልቀረም እኔ በቆምኩበት ቁጭ እንደማለት እንባዬ ከየት እንደመጣ ባላቅም ፊቴን ያለብሰዋል ሁሉም ተደናግጠዋል ...ክርስቲ አቅፋኝ ታባብለኛለች ናቲ አሮን ሳሚ ጋር ሄደዋል።...አቤል ይሁላ ሲፈጠር የለም... ... ዶርም እንደገባው ስለሁሉም ነገር ስነግራት ደነገጠች አሁን መላ እናስብ ብላ ናቲ ጋር ደውለችና ሰጠችኝ .... ..ባክሽ አቤልም ሳሚም ስለሁሉም አውርተዋል እንግዴ ይፎካከሩ እና ያሸነፈ እእእ አለ እየሳቀ በሁኔታው ተገርሞ እኔ ግራ ገብቶኛል እሱ ይቀልዳል። በዚ ሁኔታ እንዳላጣቸው ልቤ ፈራ ያ የሚያምረው ጓደኝነታችን እንዳይፈርስ ....ufff ይህ ሁላ የመጣም አቤል ከመጣ በኃላ ነው። ....... ሄዋን የት ሄድሽ አለ ናቲዬ ምን ላድርግ ... ....እኔ እንደምልሽ ከሆነ ልብሽ ምን እንደሚል አዳምጪው መፈቀር ፀጋ ነው። እውነት ለመናገር አቤል. ሳሚም ምን ነገር አልተፈጠረም ሰላም ናቸው ቢሆንም ምርጫው ግን ያቺ ነው አቤል የድሮ ፍቅራቹ እንዲመለስ ይጥራል ሳሚም እንደዛው ስለዚ ሌላ ከመፈጠሩ አስበሽ ቁርጡን አሳውቂ ብሎ ስልኩን ዘጋው.... .....በነጋታው እንደ ድሮም ባንሆንም አብረን ምሳ እንበላ ጀመር እንደዛ ሆድና ጀርባ እንደሆን ወራትን አስቆጠርን እኔ ሳሚን ባፈቅረውም የአቤል ግን ከውስጤ አልውጣም የልጅነቴ ማንነቴ እሱ ውስጥ ስላለ ......... ... .አቤል ምክንያቴን ስሚኝ ሳይሆን የኔ አደርግሻለው እያለ ነው ..ውጭ ማምሸት መጠጣት ጀምሯል . . ...አቤል ካገኛነው ሳምንት ሊሞላን ነው እውነት ሁላችንንም አስጨንቆናል በተለይ ሳሚ ምን ሆኖ ይሆን ይላል አስሬ እንደዛ ሲል እኔ የሳሚ እንደዚ መሆን ግራ አጋባኝ ከአቤል መጥፋት በዛ ላይ ስልኩ መዘጋቱ ደሞ ይበልጥ አስጨነቀን ።... .. ዶርም እንደገባው አቤል ደውለ ......... ."አንተ በሰላም ነው እንደዚ አድራሻህን ያጠፋከው" "ሄዋንዬ .....ሰ...ላ..ም..ነው "በተቆራረጠ ድምፅ " እንዴ ምን ሆነክ ነው የኔ መደንገጥ ክርስቲንም ከተቀመጠችበት አስነሳት " የት ነክ ... " እኔጃ የት ነኝ ከቻልሽ ነይ. "እሺ ያለህበትን ንገረኝ .. "ከሸንበረሮ ....ፊት ለፊት .. "የግቢ በር ሳይዘጋ ሄደን መምጣት እንዳለብን አሰብን ለናቲ ደውለን ጠራነው እኔ ናቲ ክርስቲ ሆነን። የመኝታ ልብሳችንን ቀይረን ከዶርም ውተን ታክሲ ይዘን እኔ በሩ እንዳይዘጋብም በጣም ፈርቻለው ። በዛ ላይ ሳሚ አሮን ቢሰሙ ይቀየሙናል ለነሱ ያልነገርነው አቤል እልህ አለበት ሳሚን ሊያስቀይመው ይችላል በመጠጥ ውስጥ ብዬ ስላሰብኩ ነው.. . ደርሰን ስንደውልለት አይነሳም ውስጥ ገብተን በአይናችን መፈለግ ጀመርን። አየነው አንድ ጥግ ባታ ይዞ ይጠጣል ስክር ብሎ እርሱን አያውቅም ። ናቲ አስተናጋጁን ጠርቶ ለኔም አንድ ቢራ አለ። እኔ በድንጋጤ አፈጠጥኩበት "እና እዚ መጥቼ ሳልዝናና ሊሄድ ነው" ይሱ ሲገርመኝ። ክርስቲ እውነትክ ነው ብላ ወንበር እንደመሳብ እያላች ብቻዬን እንዳልሄድ በጣም ያስፈራል እሺ ያለን ሰዓት 40ደቂቃ ነው። መቆየት የለብን በዚ ተስምተን ቁጭ አልን። ሳናስበው ናቲ በጣም ሳቀ "ምነው? ሰዓቱን እያየ 5:10 ሆነ እኮ "እና ይሄ ያስቃል እያልኩ ተነጫነጭኩ አቤል በቃ አንዳንድ ክፍል እንያዝ አለ። ።። ....በጣም ደነገጥኩ መቼም ክርስቲ ከናቲ ተነጥሎ ማደር አይታሰብም ..ለብቻዬ እንዳልይዝ ያለው ገንዘብ ሁለት የምንይዝበት ነው.. . ምን አማራጭ ስለሌለ ተስማማን እኔ ከአቤል ጋር ፍቅረኛዎች አንድላይ። "የታሰበበት መሰለኝ ይሄን ሳሚዬ በያውቅ ዳግም አይኔን እንደማያይ እንደሚጠላኝ አሰንኩ። የያዝነው ክፍል ውስጥ ገብተን ለስለስ ያለ ሙዙቃ ከፍቶ እጄን ይዞ አስነሳኝ በርግጥ ለአቤል ስሜት እንዳለኝ ያስታውቅብኛል ተነሳው እየተውዛውዝን እያለ ከዚ በፊት ከሳሚ ጋር በአጋጣሚ አሳላፍናትን ምሽት አስታውሰኝ። ሀሳቤ ሳሚ ሆነ ጭራሽ መልኩ ሁላ ተቀየረብኝ በሀሳቤ ሳሚን በእውኔ አቤልን አቅፊ ወደሱ ስያስጠጋኝ ከግር እስከራሴ ነዘረኝ የማላውቀው ስሜት እየተሰማኝ ነው። "ሄዋንዬ እንደዚ እንድሆን የምታረጊኝ አንቺ ነሽ" እያለ በረጅሙ ተነፈሰ። እንደመላቀቅ እያለ አይኔ አይኔን ስያየኝ እንደምትውጂኝ ያስታውቅብሻል ግን ማናገር አቃተሽ.. እኔኮ ምክንያቴን ላስረዳሽ ነው ያልኩት እያለ ግንናሬን ሲስመው ከሱጋር መሆን ተማኝው ልክ እንደበፊቱ አይኔን እንደጨፈንኩ ከናፍሮቹ ከንፈሬ ላይ ሳርፉ ንዝረቱ ልቆቆመው አልቻልኩም። ይባስ ብዬ መጠጋት ጀመርኩ። ግን ለም ሀጥያት ነው . ደካማ ስሜቴ ደሞ ምን ጣጣ አለው አታካብጂ የድሮ ፍቅረኛሽ ትውጂዋለሽ አይደል....። አንዶ. ሳሚስ ከራሱ በላ እንደሚውድሽ ታውቂያለሽ አፈቅርሀለው ብለሽው አልነበር . የሁለቱ ሀሳቢ በአንድ መውሰን ጀመርኩ። "ሳያስበው..... ..............ይቀጥላል...........✍