en
Feedback
Nathan casting agency

Nathan casting agency

Open in Telegram

The best place to get the best casting jobs Our services -casting models - for music clips - movies - series dramas - fashion shows - television shows Contact: 0920358051

Show more
Ethiopia16 170The category is not specified
408
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
ሁለት ልብ ቀጣይ ክፍል እንዲለቀቅ ሚፈልግ ካለ👍

0.53 KB

1.06 KB

የሆነች ቆንጅዬ ጉራጌ ቺክ አለች ሁሉም ወንዶች ሎሚ ሲወረውሩባት እያነሳች አምስት አምስት ብር የምትሸጥ ። 😁😂

የቪትዝ ቁልፍ በሚወረወርበት ዘመን ሎሚ ወርውረህ የኢትፍሩት ሰራተኛ መሆንህን እንዳታስፎግር ነብሴ 😁😂 መልካም በዓል

" የፍቅር መንገድ ዳር ዳሩ አበባ ሰላም እና ደስታ ከመሀል ስትገባ" በፍቅር አለም ሚሰለች ነገር የለም . . . ትናንትና. . . ዛሬ . . .ነገም . . . ሁሉም ቀን አዲስ ብርሀንን ይዞ ይመጣል . . .በሁሉም ብርሀን ውስጥ ፍቅር ካለ ሁሉም ቀናቶች የሰላም እና የደስታ ይሆናሉ፡፡ ▁▁▁▁▁▁▁▁▁▁▁▁ ☟☟☟☟

0.54 KB

Join and share 👉 @hilarant @saron26

😍😍 Plss share share @fkrnahiwot @nahita2

@nahita2 😔😔😔 🎤🎤🎤

❤️ሁለት ልብ ❤️ #ክፍል አሰራአንድ በጣም ተጠጋኝ እኔ አይኔን ጨፍኜ ተጠጋሁት ......ልክ አፍንጫችን መናከካት እኔ ልስመው ፈለኩ ...ልንሳሳም ስንል የስልኬ ጥሪ አስበረገገኝ አይኖቼን ስገልጥ አቤል ተናደድ ተይው ብሎ አቀፈኝ አቤል እኔ አንተ ጨርሰናል ለስካኑ ....እያልኩ ስልኬን ላነሳ ውደስልኬ አመራው ...../ምን ፈለጉ የተከበሩ ኮስተር እንደማለት ብዬ ሳሚ ነበር እእእ አንዴ አቤልን አገነኝ .....በድንጋጤ ምን አቤልን አዎ ምነው ....ችግር አለ አ...አ..ይ.የለም .......እንደውም imo ክፈቺ ልክ ስከፍት ቪድዮ ደውለ እኔ ድንጋጤዬ አለቀቀኝም..... መልካም ልደት አሮን ጋር ስደውል እቤት ናቸው ብሎኝ ነው .....ልቤ እረጋ አለ uffff .."አሮን ውድያው መጣ ይቅርታ.....እሺ እያለ ጨዋታችን ቀጠልን.. .....ሰዓታት ቀናት ወር እየተፈራረቁ ክረምቱ ሊያልቅ ነው .....እለተ እሁድ ነሀሴ ቀን 24 ተክለሀይማኖት የክርስትና ሀይማኖት ትልቅ ክብረ ባህል ነው ከተለያዩ ሀገር ይመጣሉ ገዳም ነው ...።። ሁላችን ለመሄድ እየተዘጋጀው እያለ ስልኬ ጠራ ....ወዬ ድመቴ ናፈኩክ ....ሳሚ ነበር የሚናፈቅ ጠፋ እንዴ ግን የት ነሽ ....እእእእ መገናኛ ቤተል ህንፃ ጋር አልኩበት እየሳኩ ... ../አትቀልጂ እውነቴን ነው ላገኝሽ እፈልጋለው በጣም ናፍቀሽኛል .... ....ሳምዬ ወደ ገዳም ልሄድ በዝግጅት ላይ ነን እነ።ማሚ እስኪጨርሱ እየጠበኩ ....እኛም ውደዛው አካባቢ ነን አለ ማመን አቃተኝ እንዴ የት ነክ ላገኝክ እፈልጋለው በጣም ናፍቀኸኛል.... .....ብቻ ውደገዳም የሚውስደው መታጠፍያ ላይ ነን ከውንድሜ እና ከሚስቱ ጋር እና ሌላው ሰርፕራይዝ ነው ....ok በቃ ፊቼ ኑ አንድ ላይ እንመለሳለን ...ፊቼ እንደገባቹ ባህርዳር ሆቴል ጠንቁኝ እኔ ከቀደምኩ እዛ ..... ....//ሳሚዬ የኔ ማር ከውራታት በኃላ ልንተያይ ነው በደንብ እንደማፈቅረው አረጋግጫለው ስለሱ ማሰብ ....ስለጀመርኩ.... .....""ልክ እኔም እነሱም እኩል ከመቅፅፈት ውርዶ አቅፎ እየሳመ በጣም ነበር የናፈቅሽኝ እያለ ነበር እና አይኔን አስጨፈነኝ አሁን ግለጪ ...ስገልጥ ክርስቲ እኔ አላምን omg አንቺ በጣም ደስ አለኝ ለአሮን ደውለን እየጠበቅነው ነው አቤልም መጣ አሮን ቆየብን እናቴ አባቴ እህቴ ድንገት ሳልፊ አይተውን ስለነበር ተጠጉን እኔም ላስተዋውቃቸው ስል እህቴ እብድ ናት እቤትም የመጨረሻ ስለሆነች ብርቅ ናት ....አቤል ጉራ በል አለችው እንዴ ብዬ በአግራሞት አያት ጀመር hhhhh ሳምሪዬ እኔን ለመንካት ነው አይደል እንዴት ናሽልኝ አታጠኝም ትዞሪያለሽ አይደል ቆይ ላባትሽ ይላል እኔ ምን ቃል ሳልተነፍስ ከኔ በላይ አባቴ ገርሞታል እእእ ማም የግቢ ጓደኖቼ ላስተዋውቃቹ ዳዲ እናማናቸው የልጄን ልብ የውሰድት ስል ክው ብዬ ቀረው ማም እንደነገረችው ገባኝ ይብቃሽ አንቺ ለፍላፊ አላት . ....አቤል ለምን ለእህቴ አነግራትም....ብላ ውደኔ አየች ክርስቲ ሳሚ አቤል ኑ የሚል ምልክት ስሰጣቹው መጡ አቤል ደንግጦል ሁሉም ከተዋውቁ በኃላ እንዴ አለች እህቴ ምን ሆሽ አለቻት እናቴ እቤል እና ሄዋን ይተዋውቃሉ .... ....እኔን ብቻ ሳይሆን ሁላችንንም አሳቀን ...ውሬ አያልቅብሽ መቼም አላት አባቴ አሮን ስለመጣ እኛም እነሱም ሄድ .... የቤተሰቤ የድሮ ፍቅራችን በመመለሱ ይዚ ለት ይበልጥ ደስ አለኝ ..አቤል ሳምሪ እህትሽ ናት አዎ እንዴት ተዋውቃቹ ......የእህቴ ጓደኛ ነች እቤት ትመጣለች ነ አብረው ላጠኑ.... ....ok .... ...ደስ የሚል ጊዜ ግቢ ያለው እስከሚመስለኝ ለናቲ ደውለን አውራነው እመጣ ነበር ግን ሄዋንዬ ጎንደር ነው ያለኩት ናፍቆታቹ ሊገለኝ ነው hhhh ናፍቆቶ ነው የሚባለው አሮን ነበር ክርስቲ አንተ አመድ ..ለነገሩ ትንሽ ቀን ...ነው የቀረን ግቢ ልንገባ.. ~~~~~~~~~;;:;~,,~,~:~:~; ወደ ግቢ ተመልሰን የአመቱ ትምህርት ተጀመረ .ጠዋት ላይ ፊዚክስ አስተማሪያችን ለሳሚ ስጦታ ተሰጠው ጎበዝ ከፍተኛ ውጤት ነው ያመጣው ኩራትና ደስታ ተሰማኝ በነገራችላይ እኛም አሉ ከሚባሉ ተማሪዎች እንመደባለን አቤልም የሌለ ጎበዝ ነው።.. ከክፍል ወተን የተለመደው ባታችን ተቀምጠን አቤል መጣ እናተ ጥያቄ ልጠይቃቹ እስቲ እንስማው .../ግን በዛ ቦታ እራሳቹ ብትሆኑ ምን እንደምታደርጉ ነው የምትነግሩኝ ""/በጣም የሚዋደድ ፍቅረኛሞች ነበሩ እና በጋጣሚ ምን ሳይነግራት ሌላ ሀገር ሄድ እሱ ምክንያት ስላለው ነው እና ከውራቶች በኃላ በደብዳቤ ይገነኙ ነበር እና እሱ ግን እሷን እንዳይጎዳ ስለፈለገ ለደብዳቤው መልስ አልሰጠም ከአመታት በኃላ ግቢ ተገነኙ ባጋጣሚ እና ይቅርታ ሲጠይቅ ማየት እንደማፈልግ ነገረሽው ።... .......እናተ ብትሆኑ ምን ታደርጉ ነበር... እኔ ደነገጥኩ ክርስቲ ታየኝ ነበር .።። ።..ናቲ ሲጀመር ድፍረቱ ነው ይቅርታ መጠየቁ ... ..ሳሚ እኔ እውነት ለመናገር አይደለም ላስቀይማት እሷ ብታስቀይመኝ እንኳን ይቅርታ እጠይቃታለው እቢ ብትለኝ በሒውት አልኖርም omg ፍቅር የመጀመሪያዬ ስለሆነ ይሄ ነው ውሳኔ በመሀል የአቤል ስልክ ጠርቶ ተነስቶ ሄደ ላነግር ክርስቲ በአይኖ ተከተይው የሚል ምልክት ሰጠችኝ አውቃ ስልኬ ላይ ደውለች .....እኔም ተከተልኩት ...."ጨርሶ ሲመለስ መንገድ ዘጋሁበት ግን አቤል ምን እያደረክ እንደሆነ ይታውቅልሀ አዎ ሄዋንዬ ግራ ገብቶኛል .....ያኔ የት ነበርክ እኔ እንደማልውድክ እውቅ ያሁላ ያለፈ ታሪክ ነው እያነሳክ በሽታዬን አታብዛው plzzz አቤል ... ...የእጅ ጭብጨባ እና wowwww ደስ ይላል አይኖቼን ጨፍኔ ዞር ብዬ ገለጥ ሳደርግ ሳሚ ...ሳ..ሚ.. ..........ይቀጥላል...........✍

❤️ሁለት ልብ❤️ #ክፍል አሰር ስከፍተው ።.....omg ማመን አቃተኝ ቁጭ አድርጌው ደብዳቤውን ማንባብ ጀመርኩ #ሄዋንዬ_ይህ_የእናቴ_የውርቅ ሀብል_ነው ስትሞት ይሄን ማስታውሻ ከአንገቶ ላይ አውልቃ የሰጠችኝ እስካሁን ድረስ ከእሷ ልብስ ጋር ከሻንጣዬ አይውጥም የሚገርምሽ አንድ በጣም የምውድላት ሹራብ አለ አጥቤው አላውቅም ምክንያቱን ጠረና ሲናፍቀኝ እንዳሸተው ግን ዛሬ ላይ በእናቴ ምትክ አንቺን አግኝቻለው እኔ አጠገብሽ ሆኜ የማድረግ አቅም አጣው አድርጌው ከአንገትሽ እንዳላጣው እናቴ ያለች ይመስለኛል አድርገሽ ሳይሽ ውድድድድ ሄዋንዬ በጣም ነው የምናፍቂኝ እኮ በምንም ታምር አንቺን ማጣት አልፈልግም. መልካም እረፍት "ማልቀስ ጀመርኩ ድንገት የመኝታ ቤቴ በር ተከፍቶ እግር ኮቴ ሳይ እናቴ ነበረች አይኔ ላይ የእንባ ዘለላ ስላየች ደንግጣ ምንድነው? ምን ሆሽብኝ? " እንባዬን እየጠራረኩ ምን ዝብዬ ነው ብመልስላትም እጄ ላይ ያለውን ውረቀት ተቀብላኝ ማንበብ ጀመረች "አይኖቿ ያማትር ነበር አንዴ እኔን እንዴ ውረቀቱን" እእእ ስትል ደነገጥኩ በይ ምግብ ብይና ስለ ሁሉም ነገር እናውራለን ብላይ ሄደች እናቴ ገና ናት ወደ ማርጀቱ አልጠጠጋችም የባንክ ቤት ሰራተኛ ነች ......""ምሳ እንደጨረስን እኔ መኝታ ቤቴ ገብቼ ሳሚዬ የሰጠኝ እንደያስኩት ድንገት ማጫውቻዋ ልብ ቅርፅ ነው ተከፈተ ሌላ የሚያስደነግጥ ...ከተኛሁበት ተናስቼ ሳየው. ባንዱ ጎን የኔ ባንዱ ጎን የሱ ፎቶ ከምንም በላይ ለኔ ያለውን ፍቅር ....... ......የኔ ፎቶ ሳነሳው የእናቱ አለ ግን ከስር አስቀምጦታል ...... .....በሀሳብ በዓበል ውስጥ እዋኝ ጀመር . ......እናቴ በር ከፍታ ስገባ ከገባሁበት ውጣሁኝ .ተቀብላኝ አይታ ሳቀች እንደ ማፈር አልኩ እስሯ ሸጉጣኝ ምን ሳትደብቂኝ ስለ ፍቅር ሒወትሽ ንገሪኝ ከ እናት የሚደበቅ ነገር የለም ማን አባቱ ነው የልጄን ልብ የውሰደው እያለች ሳም አደረገችኝ ... ......እውድሻለው እናቴ ብዬ እኔም ሳምኳት እና እግሯ ላይ ተኝቼ ፀጉሬን እያሻሸችልኝ ከአቤል እስከ አሁን ያለሁበትን ሁኔታ ስነግራት ደነገጠች ..... እና ምን ውሰንሽ አለችኝ እንደማፈር ብዬ ፊቴን እግሯ ላይ ተደፋው ......ተናሺ hhhh.አፈርሽ እንዴ ...ይሄውልሽ ሄዋንዬ ሒውት ቀላል አይደለችም በምርጫም አይሆንም ልብ የፈለገውን እንጂ አይናችን ስለውደደው ኑሮ አይመሰረትም ለምሳሌ እኔ ና አባትሽን እይ ያሁላ ደስታ አሳልፈን ባልታውቀ ጊዜ ሰላም ደስታ እራቀን ሰካራም ጭቅጭቅ ነበር ያኔ ቤተሰቦቼም ለምን አትፈቺውም ምን ትጠብቂያለሽ እያሉ ከዚም በላይ ውይ እኛን እሱን ምረጪ አሉኝ አየሽ እኔ ግን የዛሬ እንደዚ መሆኑን ሳይሆን የድሮ ፍቅራችንን ነው የማስበው አምላክ ጥሎ አልጣላንም እንደድሮ እየተመለሰ ነው አየሽ አንቺም ውስጥሽ አቤል ካለ ይቅርታ አድርጊለት አይ ለሳሚ ትልቅ ቦታ አለኝ ካልሽ የአቤልን ቶሎ መፍታት ለሳሚም ምን ሳትደብቂ ንገሪው በኃላ ቢሰማ ፍቅሩ ሊቀንስ ልትጣሉ ትችላላቹ ወሬ በራስ ይቀላል በሰው ይገናል ልጄ ... ..... . .....እህቴ መታ ምንድ ነው ይደርሳል የምትሉት እያለች አልጋው ላይ ተኛች ነይ ብላት ሁለታችንንም ግንባራችንን እየሳመች ከኔ ከአባታቹ እርስ ከራሳቹ ምንም እንዳትደባበቁ ጉዳት እንጂ ጥቅም የለውም አለችን ትንሽ ቀለለኝ . ...... ከሀዋሳ ከመጣው አንድ ውር ሞላኝ ሁላችንም ሳንደዋወል አናድርም በተለይ ሳሚ በሰዓታት እንደዋውላለን...ከ አሮን ጋር አልፎ አልፎ ሻይ ብና እንላለን .... . ....ዛሬ እለተ እሁድ ቀን 20 ልዬ ቀን ነበር በድሮ የአቤል ልደት ነው ምን ብንለያይም ግን ከውስጤ ላውጣው አልቻልኩም በጣም።ነው የምውደው ግን....... ....ድንገት ስልኬ ጠራ.. ...እእእ ምን ፈለክ አሮን ነበር ሄዋንዬ ዛሬ ከጉድ አውጭኝ በናትሽ እንዴ ምነው ችግር የለም ግን ምንድነው ... ""ሰው ቀጥራለው እና ክፍሌን የሚያፀዳልኝ እቤት ሁሉም ባህር ዳር ሄደዋል ....plzz ሄዋን Hhhh እሰይ ደግ አረጉ ሚስትህን ቀጥረክ ነው ባክ የሴትና የሰፊድ እንግዳ የለም ......hhh ""ሄዋን አትቀልጂ ውንድ ነው የቀጠርኩት..... .....እሺ መጣው ሰፈር ጠፍቀኝ ልክ ስገባ የእብድ ቤት መስሏል እንዴ አሮን ምንድነው ልደት ልታከብር ነው እንዴ . ። ":አዎ ...ሰርፕራይዝ ላደርገው ነው.. ..ግን ማነው ...ሲመጣ ብታይው አይሻልም .....እሺ እንዳልክ ከቀኑ 9 ሆነ የውጪው በር ሲንኳኳ በሩን ግርብብ አድርገን ጨለም አለ ቤቱ እኛ ተደብቀን አሮን ምን ተፈጥሮ ነው እንደዚ አጣድፈክ እያለ ሲያውራ።ወይኔ የአቤልን ድምፅ አልኩ በሆዴ .... Hbd. ብሎ ስውጣ እኔ ቀና ስል አቤል ሄዋን አለ ደንግጦ አቤል አልኩ መልሴ እእእእ ዛሬ ነው እንዴ የተያያቹት ለማንኛውም hbd ኬኩን ቁረስ እና ሄዋን የሰራችው ምግብ አለ።.።.... ሁለታችንም ውስጥ ድንጋጤ ይነበብብናል... ምሳ እየበላን እያለ እውነት ባለሙያ ነሽ ግን ባል የለም እንጂ አቤሎ ላንዱ እንዳራት እእእ ይሻላል ብለክ ነው . . . .።... ምሳ ጨርሰን ወይን ተቀዳ ሙዚቃ ተከፍቶል የአሮን ስልክ ተደውሎ ሙዙቃውን ቀንሶ ላውድ እስፒ ምከር ነው እና በፋጣኝ ና ከአዲስ የተላቀ እቃ አለ ይዘክ ና ተባለ እኔ የሌለ ደነገጥኩ አሮን እዛ ድረስ አብረን እንሄዳለን ብዬ ከተቀመጥኩበት ቦርሳዬን እያነሳው ብድግ ስል .....እእእ ሄዋን እኔ አልቆይም...ተቀብዬ መምጣት ነው ሳንጫውት ..... ...በዛ ላይ አቤል ብቻውን ይደብረዋል ውደ አቤል ዞር ስል አይኖቹ ሰበር እንደማድረግ .....በግድ አስቀመጠኝ አቤል ከተቀመጠበት ተነስቶ ሻማዎችን ማብራት ጀመረ ቀጠለ መብራት አጠፋ ሙዚቃ ለስለስ ያለ ከፈተ እኔ ስልኬን እንደሚጎረጉር ተጥጄበታለው እስሬ ደርሶ እጁን ዘረጋ ......ቀና ብዬ አ..ቤ...ሳልጨርሰው በአንድ እጁ። አፊን ያዘው በአንድ እጄን ይዞ አስነሰኝ...... ሁለቱንም እጆቹን ውገቤላይ እኔም አገቱላይ አድርጌ ውድራሱ በደንብ አስጠግቶኝ ሄዋንዬ እቺን ቀን አስታውሻት እንደዚ ተጣብቀን አንድ እስክንመስል ድረስ እያለ አንገቴ ስር እየተነፈሰ እኔም የነፈኩትን ጠረን ......ሁሉም ነገር ሊያሸንፈኝ ነው ድንገት እጁን ለቆ እኔን ቀና አድርጎ አይን ለዓይን እንድንተያይ ሄዋንዬ በጣም ነው የምትውጂኝ አ..ቤ.. እሽሽ እያለ እንዳላውራ ከለከለኝ ዓይኖቼ እንባ አርግዘዋል በጣም ተጠጋኝ እኔ አይኔን ጨፍኜ ተጠጋሁት........ ልክ .. ......ይቀጥላል...........✍

❤️ሁለት ልብ❤️ #ክፍል አሰር ስከፍተው ።.....omg ማመን አቃተኝ ቁጭ አድርጌው ደብዳቤውን ማንባብ ጀመርኩ #ሄዋንዬ_ይህ_የእናቴ_የውርቅ ሀብል_ነው ስትሞት ይሄን ማስታውሻ ከአንገቶ ላይ አውልቃ የሰጠችኝ እስካሁን ድረስ ከእሷ ልብስ ጋር ከሻንጣዬ አይውጥም የሚገርምሽ አንድ በጣም የምውድላት ሹራብ አለ አጥቤው አላውቅም ምክንያቱን ጠረና ሲናፍቀኝ እንዳሸተው ግን ዛሬ ላይ በእናቴ ምትክ አንቺን አግኝቻለው እኔ አጠገብሽ ሆኜ የማድረግ አቅም አጣው አድርጌው ከአንገትሽ እንዳላጣው እናቴ ያለች ይመስለኛል አድርገሽ ሳይሽ ውድድድድ ሄዋንዬ በጣም ነው የምናፍቂኝ እኮ በምንም ታምር አንቺን ማጣት አልፈልግም. መልካም እረፍት "ማልቀስ ጀመርኩ ድንገት የመኝታ ቤቴ በር ተከፍቶ እግር ኮቴ ሳይ እናቴ ነበረች አይኔ ላይ የእንባ ዘለላ ስላየች ደንግጣ ምንድነው? ምን ሆሽብኝ? " እንባዬን እየጠራረኩ ምን ዝብዬ ነው ብመልስላትም እጄ ላይ ያለውን ውረቀት ተቀብላኝ ማንበብ ጀመረች "አይኖቿ ያማትር ነበር አንዴ እኔን እንዴ ውረቀቱን" እእእ ስትል ደነገጥኩ በይ ምግብ ብይና ስለ ሁሉም ነገር እናውራለን ብላይ ሄደች እናቴ ገና ናት ወደ ማርጀቱ አልጠጠጋችም የባንክ ቤት ሰራተኛ ነች ......""ምሳ እንደጨረስን እኔ መኝታ ቤቴ ገብቼ ሳሚዬ የሰጠኝ እንደያስኩት ድንገት ማጫውቻዋ ልብ ቅርፅ ነው ተከፈተ ሌላ የሚያስደነግጥ ...ከተኛሁበት ተናስቼ ሳየው. ባንዱ ጎን የኔ ባንዱ ጎን የሱ ፎቶ ከምንም በላይ ለኔ ያለውን ፍቅር ....... ......የኔ ፎቶ ሳነሳው የእናቱ አለ ግን ከስር አስቀምጦታል ...... .....በሀሳብ በዓበል ውስጥ እዋኝ ጀመር . ......እናቴ በር ከፍታ ስገባ ከገባሁበት ውጣሁኝ .ተቀብላኝ አይታ ሳቀች እንደ ማፈር አልኩ እስሯ ሸጉጣኝ ምን ሳትደብቂኝ ስለ ፍቅር ሒወትሽ ንገሪኝ ከ እናት የሚደበቅ ነገር የለም ማን አባቱ ነው የልጄን ልብ የውሰደው እያለች ሳም አደረገችኝ ... ......እውድሻለው እናቴ ብዬ እኔም ሳምኳት እና እግሯ ላይ ተኝቼ ፀጉሬን እያሻሸችልኝ ከአቤል እስከ አሁን ያለሁበትን ሁኔታ ስነግራት ደነገጠች ..... እና ምን ውሰንሽ አለችኝ እንደማፈር ብዬ ፊቴን እግሯ ላይ ተደፋው ......ተናሺ hhhh.አፈርሽ እንዴ ...ይሄውልሽ ሄዋንዬ ሒውት ቀላል አይደለችም በምርጫም አይሆንም ልብ የፈለገውን እንጂ አይናችን ስለውደደው ኑሮ አይመሰረትም ለምሳሌ እኔ ና አባትሽን እይ ያሁላ ደስታ አሳልፈን ባልታውቀ ጊዜ ሰላም ደስታ እራቀን ሰካራም ጭቅጭቅ ነበር ያኔ ቤተሰቦቼም ለምን አትፈቺውም ምን ትጠብቂያለሽ እያሉ ከዚም በላይ ውይ እኛን እሱን ምረጪ አሉኝ አየሽ እኔ ግን የዛሬ እንደዚ መሆኑን ሳይሆን የድሮ ፍቅራችንን ነው የማስበው አምላክ ጥሎ አልጣላንም እንደድሮ እየተመለሰ ነው አየሽ አንቺም ውስጥሽ አቤል ካለ ይቅርታ አድርጊለት አይ ለሳሚ ትልቅ ቦታ አለኝ ካልሽ የአቤልን ቶሎ መፍታት ለሳሚም ምን ሳትደብቂ ንገሪው በኃላ ቢሰማ ፍቅሩ ሊቀንስ ልትጣሉ ትችላላቹ ወሬ በራስ ይቀላል በሰው ይገናል ልጄ ... ..... . .....እህቴ መታ ምንድ ነው ይደርሳል የምትሉት እያለች አልጋው ላይ ተኛች ነይ ብላት ሁለታችንንም ግንባራችንን እየሳመች ከኔ ከአባታቹ እርስ ከራሳቹ ምንም እንዳትደባበቁ ጉዳት እንጂ ጥቅም የለውም አለችን ትንሽ ቀለለኝ . ...... ከሀዋሳ ከመጣው አንድ ውር ሞላኝ ሁላችንም ሳንደዋወል አናድርም በተለይ ሳሚ በሰዓታት እንደዋውላለን...ከ አሮን ጋር አልፎ አልፎ ሻይ ብና እንላለን .... . ....ዛሬ እለተ እሁድ ቀን 20 ልዬ ቀን ነበር በድሮ የአቤል ልደት ነው ምን ብንለያይም ግን ከውስጤ ላውጣው አልቻልኩም በጣም።ነው የምውደው ግን....... ....ድንገት ስልኬ ጠራ.. ...እእእ ምን ፈለክ አሮን ነበር ሄዋንዬ ዛሬ ከጉድ አውጭኝ በናትሽ እንዴ ምነው ችግር የለም ግን ምንድነው ... ""ሰው ቀጥራለው እና ክፍሌን የሚያፀዳልኝ እቤት ሁሉም ባህር ዳር ሄደዋል ....plzz ሄዋን Hhhh እሰይ ደግ አረጉ ሚስትህን ቀጥረክ ነው ባክ የሴትና የሰፊድ እንግዳ የለም ......hhh ""ሄዋን አትቀልጂ ውንድ ነው የቀጠርኩት..... .....እሺ መጣው ሰፈር ጠፍቀኝ ልክ ስገባ የእብድ ቤት መስሏል እንዴ አሮን ምንድነው ልደት ልታከብር ነው እንዴ . ። ":አዎ ...ሰርፕራይዝ ላደርገው ነው.. ..ግን ማነው ...ሲመጣ ብታይው አይሻልም .....እሺ እንዳልክ ከቀኑ 9 ሆነ የውጪው በር ሲንኳኳ በሩን ግርብብ አድርገን ጨለም አለ ቤቱ እኛ ተደብቀን አሮን ምን ተፈጥሮ ነው እንደዚ አጣድፈክ እያለ ሲያውራ።ወይኔ የአቤልን ድምፅ አልኩ በሆዴ .... Hbd. ብሎ ስውጣ እኔ ቀና ስል አቤል ሄዋን አለ ደንግጦ አቤል አልኩ መልሴ እእእእ ዛሬ ነው እንዴ የተያያቹት ለማንኛውም hbd ኬኩን ቁረስ እና ሄዋን የሰራችው ምግብ አለ።.።.... ሁለታችንም ውስጥ ድንጋጤ ይነበብብናል... ምሳ እየበላን እያለ እውነት ባለሙያ ነሽ ግን ባል የለም እንጂ አቤሎ ላንዱ እንዳራት እእእ ይሻላል ብለክ ነው . . . .።... ምሳ ጨርሰን ወይን ተቀዳ ሙዚቃ ተከፍቶል የአሮን ስልክ ተደውሎ ሙዙቃውን ቀንሶ ላውድ እስፒ ምከር ነው እና በፋጣኝ ና ከአዲስ የተላቀ እቃ አለ ይዘክ ና ተባለ እኔ የሌለ ደነገጥኩ አሮን እዛ ድረስ አብረን እንሄዳለን ብዬ ከተቀመጥኩበት ቦርሳዬን እያነሳው ብድግ ስል .....እእእ ሄዋን እኔ አልቆይም...ተቀብዬ መምጣት ነው ሳንጫውት ..... ...በዛ ላይ አቤል ብቻውን ይደብረዋል ውደ አቤል ዞር ስል አይኖቹ ሰበር እንደማድረግ .....በግድ አስቀመጠኝ አቤል ከተቀመጠበት ተነስቶ ሻማዎችን ማብራት ጀመረ ቀጠለ መብራት አጠፋ ሙዚቃ ለስለስ ያለ ከፈተ እኔ ስልኬን እንደሚጎረጉር ተጥጄበታለው እስሬ ደርሶ እጁን ዘረጋ ......ቀና ብዬ አ..ቤ...ሳልጨርሰው በአንድ እጁ። አፊን ያዘው በአንድ እጄን ይዞ አስነሰኝ...... ሁለቱንም እጆቹን ውገቤላይ እኔም አገቱላይ አድርጌ ውድራሱ በደንብ አስጠግቶኝ ሄዋንዬ እቺን ቀን አስታውሻት እንደዚ ተጣብቀን አንድ እስክንመስል ድረስ እያለ አንገቴ ስር እየተነፈሰ እኔም የነፈኩትን ጠረን ......ሁሉም ነገር ሊያሸንፈኝ ነው ድንገት እጁን ለቆ እኔን ቀና አድርጎ አይን ለዓይን እንድንተያይ ሄዋንዬ በጣም ነው የምትውጂኝ አ..ቤ.. እሽሽ እያለ እንዳላውራ ከለከለኝ ዓይኖቼ እንባ አርግዘዋል በጣም ተጠጋኝ እኔ አይኔን ጨፍኜ ተጠጋሁት........ ልክ .. ......ይቀጥላል...........✍

❤️ሁለት ልብ ❤️ #ክፍል ዘጠኝ ""እናት አትበለኝ 😭ውጣልኝ እያልኩ ስጮህ በሩ ተከፈተ ቀና ስል .... ሄዋን ምንድነው .... ክርስቲ ነበረች።...አቤል ዓይኖቹን እያርገበገበ አላሳዝንሽም እእእ ሄዋዬ እሺ እውጣለው ግን አታልቅሺ ክርስቲ እስሬ ስደርስ አቤል ውጣ አቤል እያለች ተከተለችው ።......።።. ብዙም ሳትቆይ እኔ ጋር ተመለሰች በቃ ዝም በይ እነ ሳሚ እየመጡ ነው ልክ ሲገቡ ሳሚ ደንግጦ . እየመጣ እስሬ ተቀምጦ ውደ ደረቱ አስጠጋኝ ምን ሆነሽ ነው.. ...እያለ ክርስቲ አይ እናትሽ ታመዋል ተብላ ነው ወይኔ አይዞሽ ብሎ ወደ ራሱ በደንብ አስጠግቶኝ ፀጉሬን እንደመሳም ጠረኑ ምን አለ ባይለቀኝ ....... በቃ ግቢ እንመለስ አቤልስ ጓደኖቹ ደውለውለት ግቢ ሄዶል....ክርስቲ ከየት እንደሚመጣላት ባላውቅም ትልቅ ውለታ እየዋለችልኝ ነው.....ሰኞ ቀን ላይ ሁላችንም ውጤታችንን ማስተካከል ያለብንን አስተካክለን ማታ ግቢ አካባቢ እራት እየበላን የነገውን ጉዞ ማውራት ጀመርን ..."ናቲ በቃ ....አለ በተቆራረጠ ድምፅ ....።.።..።. ሳሚ የኔን መልስ ዛሬ እንደሚጠብቅ ድንገት ዓይን ለዓይን ስንገጣጠም ይታውቅበታል ።.።.አቤልም እንደምንም ብሎ ፍቅሩን እንደሚመልስ 100%እርግጠኛ ሆነ .....።..ለሁለቱም ይህ ነው የማይባል ስሜት አለኝ ስለነሱ ሳስብ እራሴ ሊፈነዳ ይደርሳል ።...።. አቤልም ዘግይቶ ቢመጣም ግን አይኑን ማየት ለኔ ደስታዬ ነው ሁለቱንም ማጣት አልፈልግም........ሳሚን.....uffff ማክሰኞ እረፋፋድ ላይ ታክሲ ይዘን ሀዋሳ አቶቢስ ተራ ሄድን ...ናቲ እኛን ሊሸኘን ነው ።.....።.. .....ናቲ በቃ የቁርጡ ሰዓት ......በረጅሙ እየተነፈሰ እናተ ምን አለባቹ እኔ አለው አይደል ባሳለፍነው መዝናኛ በሄድኩ ቁጥር .....ፑል ቤት እንኳን ሳይቀር ....እረ ስንቱን ፑል ሲል ሁላችንም ሳቅንበት ምን አያስቅም omg ታየኝ እኮ "" ክርስቲ አሮን ና ሄዋን ይገናኛሉ አንድ ሀገር ስለሆኑ ሳሚዬም አለ ገና ድሬ የሚሄደው አለች ሁላችንም በመለያየታችን ጭንቅ ብሎናል።.... "" መለያየት አይቀርምና .... ተሰናብተን አዲስ የሚውስደን መኪና ውስጥ ገባን እኔ ሳሚ አንድ ላይ ሁለት ሰው የሚያስቀምጠው ላይ ተቀመጥን አሮን ክርስቲ አቤል.... ከጥግ ባለ 3ሰው መቀመጫ ተቀመጡ እኔ ያንን የጭንቀት ቤት ሰላም ውርዶ እስካየው ጓጉቼአለው ።..... ሳሚ ወይኔ በየቀኑ ..ላንተያይ ነው። ምን አለ እረፍት አንድ ሳምንት ቢሆን አለ.... እንዴ ምን ሆናቹዋል ናቲም አለ አይደል እኛ እንገናኛለን ሳሚ እንደሆነ ድሬ ለሳምንት ነው የሚሄደው አዲስ ውንድሙ ጋር ነው የሚያሳልፈው አይደል ሳሚሻ እሱስ ልክ ነሽ ..... ..... ባላሰብነው ሰዓት የጀመርነው ጓደኝነት በሒወታችን ውስጥ ጥልቅ ትስስር እንዲኖር አደረገልን ...እንደዚ በመተሳሰብ ና በግልፅኝነት የተሞላ አንዳችን ላንዳችን ስንተሳሰብ ጓደኝነት ደስ ይላል.ከምንም በላይ...... ሳላውቀው የሞባይሌ ንዝረት ከገባሁበት አስበረገገኝ የሚሴጅ ነው ስከፍተው ሳሚ ነው.. ...እእእ ሄዋንዬ ሳላይሽ ላድር ልውል ነው ከራሴ በላይ እንደምውድሽ ታውቃለሽ አይደል ..ምን ያህል ይሆን ያቺ ለኔ ያለሽ ስሜት .... ....ቆይ ልለካው እና እነግርሀለው..የኔ ናፋቂ እኔም ትናፍቀኛለክ ሳሚሻ እውነት ........ "ክርስቲ እንዴ ምነው ስልካቹ ላይ ተጣዳቹ እእእ ምንም መከረኛ fb ነዋ ውድያው ስልኬ ሚሴጅ ምልክት ሰጠኝ የሳሚ መስሎን የምለውን እያሰብኩ... ሳየው ..... ሄዋንዬ እንደምትውጂኝ አውቃለው ግን በአፍሽ ለምን ጨካኝ ሆንሽ ከምንም በላይ እውድሻለው ..ስለሁሉም አንድ ቀን ታውቂው ይሆናል..።......።።።መልካም።እረፍት ጊዜ... አቤል ነበር ... አሜን ለሁላችን... አቤልዬ.... ከላኩት በኃላ አቤልዬ ነው ያልኩት ......ሆይ ..... ... .....ለካሽው እውነት አላስጨንቅሽም አንቺ በተመቸሽ። .ሰዓት ትነግሪኛለሽ ውድድድ.... .አዲስ ደርሰን ቃሊቲ መንሀሪያ የሳሚ ውንድም የቤት መኪና ይዞ ከሩቁ በክላክስ አደረገለት ሄዶ ሰላም አለውና ውደኛ መጠቆም ጀመረ .. .....ብዙም ሳይቆይ መቶ ሁላችንንም ሰላም አለን እኔን እያየ ሳቅ ቢጢ አፉ ላይ እንደመምጣት እያለ ይመልሰዋል ....እንደነገረው ገባኝ .....አሮን አቤል እኛ እዚጋር የምንሰናበታቹ የምንሄድበት ቦታ አለ ብለው ተናሰናበቱን ሄዋንዬ ስመጣ እንገናኛለን ....አቤልም ሳላስበው ጉንጪን ስሞኝ ቻው አለ ደነገጥኩ ግን አሮንም እንደዛው ስለሆነ ምንም አይመስለውም ሳሚ ክርስቲም ሲየሚስ የሚል ታክሲ ይዛ ጉዞ ጀመረች እኔም አውቶቢስ ተራ የሚውስድ ታክሲ ገባው ስላልሞላ ጉዞ አልጀመርኩም ትንሽ እንደቆየው ሄዋን በተቀመጥኩበት አቅጣጫ መስኮቼ ተንኳኳ ዞር ስል ሳሚ ነው.. ....ምነው ሳሚዬ በስጦታ የታሸገ ነገር ሰጠኝ ....ግን ሄዋን እቤት ስገቢ ነው ።..እእእ እሺ ......እስቲ ሳሚ ሙት በይ ...እውነት .....thanks ምኑንም ሳላይ አመስግኜ ውደ ቦርሳዬ "::;-አውቶቢስ ተራ እንደደረስኩ የፊቼ መኪና ያዝኩ...... ቤት እንደጋባው አባቴ ልጄ መጣሽ ብሎ አቅፎኝ ሲያለቅስ ደነገጥኩ በጣም ጠቁሯል ከስቶል የድሮ አባቴ ...... ......በኔ መምጣት ደስተኛ ናቸው ...።ያ ሰላም ደስታ ሙሉን የተመለሰ ይመስላል .....በይ ምሳ አቅሪቢላት እህቴም ጥምጥም ብላብኝ ላለፈው ሁላ ይቅርታ........ተቃፈን ማልቀስ ስንጀምር እእእ በቃ እንግዴ ........እህቴ....ሁላችንን መቼ በላን አንድ ላይ አቅርቢ እንደ ባህላችን ይሁን ዛሬ በትሪ ........ ........እናቴ እየሳቀች ምሳ ልታቀርብ ውደ ጓዳ ስገባ እኔም የሳሚን ለማየት ውደ መኝታቤት ገባው ልቤ በጣም ትመታ ጀመር ደብዳቤ ብቻ ነው እንዳልል ውስጡ ይቆራቆራል.....ይን ይሆን....እንደዛ ለማየት እንዳልጓጓው ግን..አሁን ፈራው እንደማማተ። ብዬ ስከፍተው....omg.... ..........ይቀጥላል...........✍

❤️ሁለት ልብ❤️ #ክፍል ሰምንት ለምን በቃ እዚሁ ሀዋሳ ሀይቅ።።።....ሳሚ...ለምን..በአቤል ሀሳብ እስማማለው .......አፈጠጥኩበት እንዴ አታፍጪ እንደውም በእጅ ብልጫ ....።....እኔ አልስማማም እናተ ሂዱ ....በዛ ላይ ሰኞ ሁሉንም ነገር ማስተካከል እንዳለብን ታቃላቹ....አሮን በቃ እዚሁ ቀጣይ እንሄዳለን .....ሁሉም ተስማሙ ሳሚ የልብሽ ደረሰ ......አለ እየሳቀ .....እንዴ ምን ልቤ አንጀቴም እራሰ እንጂ አቤል ከአፌ ውስዶ አንጀት አለሽ እንዴ ....ናቲ እንዴ መደራረብ ......አለኝ ግን ለውሸታም ሰው አንጀት የለኝም ....የኔ እና የአቤል መልስ ክርስቲ በጣም ስለገባት በሉ በሉ ብዙ ታውራላቹ ዳይ ውደ ዶርም .....hhhh ይሻላል "" ሄዋንዬ ግን ለምን እዛ እቢ አልሽ ያኮ ያለፈ ነገር ነው ።... አቅም የለኝም በዛ ላይ ......እስቲ ተይኝ "በይ የምን ተይኝ ነው.. .ንገሪኝ በመርከብ ላይ ሆነን ስንላፋ ውሀ ስንራጭ ታይታኒክ ስንሰራ ይሄን የመሰለ ጊዜ ድጋሜ ማሰብ አልፈልግም በዛ ላይ አቤል ባይኖር እሄድ ነበር ምክንያቱም ትዝታ እያልኩ በሆዴ እችለው ነበር .... . ......" አስቢው ...አብሮሽ እንደዛ የሚያምር የፍቅር ጊዜ ያሳለፍሽውን ልጅ ዛሬ ላይ ሆድና ጀርቦ ሆነሽ ያሳለፍሽበትን ባታ አብሮ .....omg ይብቃን አናውራው .. ...ግን የፍቅር ጓደኛ ካሌለሽ ለምን ሁሉንም ተናጋግራቹ ውደ በፊቱ አትመለሱም..... ።......እኔ ምለው ልኮሽ ነው.. .ልተኛበት.. ""~እለተ እሁድ ጉዞ ውደ ሀዋሳ ሀይቅ ናቲ እና ክርስቲ አንድ ላይ እኔ ሳሚ አሮን አቤል አንድ ላይ እዛ እንደደረስን ... መጀመርያ ምሳ እንብላ...እኔ የሌለ እርቦኛል ....ናቲ ነበር .. "በአቅራቢያችን በሚገኛው ሆቴል ገብተን..... እየበላን እያለ አቤል ላጎርሰኝ ተነሳ ብድግ እያለ እጁን ዘረጋ በእጄ የያዝኩትን በድንጋጤ አይኑን ሳይ የኔን ሳሚ ሳላስበው ጉረሰው እእእ ጉረሺ እንጂ አለ ክርስቲ በአይኑዋ ተቀበይ የሚል ምልክት ሰጠችኝ ... ""ስንጨርስ "ናቲ ጀልባ ደንበኛችን ጋር ደወለ። ጀልባ ላይ ያለን እሽቅድድም ለራሳችን ይጋርመናል እኔ ዳር እፈራለው አሮም የውሀ ነገር አይመቸውን ሁሌም እንደዚ መንሳፈፍን እመኛለው ደስ የሚል አየር እየውሰድን ልክ እንደውጣን ባለጀልባው "ወዴት ልውሰዳቹ?" አለ ክርሲቲ "ሳሚ ዛሬስ አሞራ ገደልን አይተን ነው የምንመለሰው"አለች ከዚ በፊት አልሄድንም ከመሀል ነበር የምንመለሰው ሁላችንም ተስማምተም ለባላጀልባው ነገርነው ጉዞ ጀመርን።ሀይቁ ላይ ብዙ ደልባዎች አሉ እሁድ ስለሆነ ከሌላው ቀን ለውጥ አለ። በዛ ላይ ብዙዎቹ ጥንድ ጥንድ ናቸው። አንድ ጀልባ ላይ የሚያምሩ ጥንዶች የለበሱት አንድ አይነት ከለር ነጭ በጀልባው ላይ በጀርባቸው ተኝተው ወደላይ እንደማየት ትንሽ እንደቆዮ እሱ እንደመገላበጥ ሆኖ አይን አይኖን እያየ ይስማታ። የዛሬን አያድርገውና እኔ እንደዚ....ufff እኔ እሱም አይን ለአይን ተገጣጠምን ሳላውቀር በዓይኖቼ እንባ መርገዝ ጀምረዋል ።... አሞራ ገደል እንደድረስን ባለጀልባው እንዳቆዩ እኛም መቆየት አላሰብንም ሀይሌ ሪዞርት መሄድ ስላሰብን ግን ናቲ "እንዴ ጀለስካ እንተም ተከተለን እንጂ አለው" እንደ ማመንታት ብሎ ግን እሺ አለ ጀልባዋን ጥግ አስይዘን መጎብኛት ጀመርን። ደስ ይላል ለማስታውሻ ፎቶውች ተንስተን ሁላችንም አንድ ላይ አነሳ መቼም የማይደበዝዘው ጓደኝነታችን ufff እንዴት ደስ ይላል። ብዙም ሳንቆይ ወደጀልባው ተመለስንደስ የሚለው ሀይቅ ላይ መዋለል ጀመርን። ዛሬ እብረን መዝናናት ያሰብነው ማክሰኞ ይምንለያይበት ቀን ስለሆነ ነው። ስንመለስ አቤል ውሀ ዘገን አድርጎ እረጨኝ ከእግር እስከራሴ ውረረኝ እንዴ ሄዋንዬ ዝም ትይዋለሽ.....ሁሉም መረጫጨት ጀመሩ አቤል ያሌለ ደስታ ይታይበታል. ከጀልባው እንደውረድን ሰዓት ት ስናይ 10:30 ነው አሁን ውደሌላኛው ቦታ እንሂድ ለባለጀልባው ገንዘብን ሰተን። ወደ ሀይሌ ሪዞርት አመራን ክርስቲ ዋና ስለምትውድ እዛ የዋና ገንዳ ስላለ ለመግባት አስባ ነው። ለጉዞ የሚያስፈልጉን ይዘን ስለውጣን ብዙም አልተቸገርንም ":;~~~~~እኔ በጣም እራሴን አሞኛል ክፍል ባገኝ ብተኛ እንዴ ሳሚ የቁጣ አስተያየት ሳሚሻ plzzz ...ተረዱኝ በቃ እኔ ክፍል ልያዝልሽ መጣው ብሎ ሄደ አቤል ብዙም ሳይቆይ ቁልፍ ይዞ መጣ ውደዛ አመራን ለጉዙ የያዝነውን አስቀምጠው ሁሉም ውጡልኝ እኔ በሀሳብ ተውጫለው። ልክ በሬ ሲንኳ ከነበርኩበት አስበርግጎ አስውጣኝ ... ማ....ማ...ማነው እኔ ነኝ ሄዋን ልክ ስከፍት አቤል. Ufff ለምን መጣክ እያልኩ ወድ አልጋው ተመለስኩ። ልክ ስቀመጥ እግሬ ስር ሆኖ እጄቼን ይዞ ሄዋንዬ አንድ እድል ስጭኝ ሁሉንም እውነታ ልንገርሽ እባክሽ ........ ::""~አቤል አንተ እውነት ታቃለክ እንዴ ማስመሰልን ተክነህበታል የዋ የፍቅር ልቤን እንደፈለክ ተጫወትክበት ታስታውሳለህ በሒውት እያለው ምንም አጋጣሚ ብኖርም አልለይሽም ብላህኝ ነበር 😭 ግን ግን ያሁላ ቀረ ሞቱም ዘገየብን መለየትን መረጥክ አቤል ጥፋቴ ምን ላይ ነው እንደ ባለጊ ለውግ ማረግ ሳልበቃ እራሴን አሳልፊ ስለሰጠውክ እእእ ንገረኛ ምን በደልኩ ምን ....ከራሴ በላይ ስለውደድኩህ ...እሺ የሄድክበት ቦታ ከኔ የተለየ አገኛክ አቤል እባክህን አንዴ ዓይንህን አሳየኝ ብዬ እንደዛ ስለምንህ አንዴ ልይህ ብዬክ አንተ ግን ፍቅር ምን ማለት እንደሆነ ......... ሳታውቀው .......መልስልኝ ዛሬ ባጋጣሚ ስላገኛኸኝ እውነቱን ልንገርሽ አልክ አቤልዬ የሒውቴ ጌታ አንተ የልቤ ንጉስ ያላንተ ባዶ ነኝ ብዬ ተማፅኜክ ምን ሳይመስልክ ዛሬ ምን ፈልገክ ነው ሰው ሆኜ ስላየከኝ 😭😥....ንገረኛ መልስልኝ ለነገሩ ልክ ነክ እኔ የት አንተ የት አልመጥንህም እኮ .....😭😭😥.. .....እናት plzz እያለ የየዛቸውን እጄን ይስማል እንደዛ አትበይኝ እናት አትበለኝ 😭😭 ውጣልኝ እያልኩ ስጮህ በሩ ተከፈተ ቀና ስል....እንትና..... .............ይቀጥላል...........

❤️ሁለት ልብ❤️ #ክፍል ሰባት ""የውልክ አሁን ምንም ማውራት አልፈልግን plzz አንዴ ብቻ ክርስቲ ወደ ዶርም ጥላኝ ሄዳለች .... " እናት plzz ..ምን አልክ እናት የት የምታቃትን.... ያንተ ሄዋን እናት ብለክ የምጠራትማ ሞታለች ከየት እንደመጣ ባላውቅም እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ . "" "".እሺ ግን ሁሉንም ላስረዳሽ ግዚ ስጭኝ .....አታልቅሺ ከባድ እራስ ምታት እንዳለብሽ አውቃለው ..... እረ ታውቃለክ እንግዳውን አንተ ነክ ህመሜ ስለምንም ማውራት አልፈልግም ያለፈ እና የሞተ ነገር ነው እያልኩ የእጆቼ መራውጭት እና ሳሚ ከቆሙበት ይመለከቱ ነበር ውደላይ ድምፅ ተሰማኝ ቀና ስል ክርስቲ በመስኮት...እእእ ስትል ሰማዋት..... እሺ ሌላው ቢቀር ጓደኞችሽ ፊት እንኳን ጥሩ ፊት አሳይኝ እሺ ግን ባንድ ነገር እንስማማ.... Ok... """ከእኔ ጥሩ ፊት እንድታይ ስለእኔ እና ስላንተ ለማም ትንፍሽ እንዳትል ያስማማሀል ........ . ...."እእእ ግን እንዴት ።.. እሺ ተስማምቻለው። እኔ ዶርሜ ገብቼ ስሜቴን መቆጣጠር አቃተኝ ያሁላ ውንዬ ባንዴ ጠፋ በቃ ሄዋን ዝም በይ .....እንዴት አድርጌ አንዴ ባገኛው እና ለምን እንደተወኝ ለመጠየቅ እፈልግ ነበር አሁን ግን ....አንደበት አጣው ....... ""በማግስቱ ከክላስ እንደውጣን የምንቀመጥበት ቦታ አመራን... ብዙም ሳይቆይ የሳሚ ስልክ ጠራ እእእ አቤል ሲል እኔ ደነገጥኩ እኔ ብቻ ሳይሆን ክርስቲንም .....መጣው እያለ ተነስቶ ሄደ .....አሮን ማታ ስልክ ተለዋውጠው ነበር አለ እኔ ፍርሀት ያዘኝ ...ሳሚዬ ቢሰማ የሚሆነውን ....omg ፈጣሪ አውጣኝ ..... ይዞት መጣ በተባባልነው መሰረት ሁሉንም በሆዴ አድርጌ መሳቅ ጀመርኩ. " አሮን ስለ ፍቅር ታሪክ ማውራት ጀመረ ...ናቲ ሲጠየቅ እውነት ለመናገር ክፍስቲ የመጀመርያዬ ነች ....ተራው ሳሚ ጋር ደረሰ እኔም ለመስማት እግሩን ዘርግቶ ተኝቼ ነበር ብድግ ስል አቤት ለውሬ በክሽ ተኝ......የፍቅር ሒውት ኖሮኝ አያውቅም አለ ..... አይን አይኔን እያየ .....ተራው ክርስቲ ጋር ...ከት ብላ ሳቀች..... እንዴ አላት ናቲ አይ ሳስበው ስለሚያስቀኝ ነው .. :""በይ ተናገሪ አብረን እንሳቅ እኔ ፍቅር ሳይሆን የዓይን ፍቅር ነበር እውነት ካላየሁት ማደር አልችልም ክፍል የሚገባው ሰኞ .ህሮብ ..ሀርብ ነው ግን ሌላ ክፍል ሄጄም ቢሆን አየው ነበር አቤት የሱ ክፍለጊዜ ሰዓቶ ታጥርብኝ ነበር።....እነዛ ቀናቶች ውብ ሆኜ ነው ትምህርት ቤት የምመጣው ....አንድም ቀን ዞር ብሎ አይቶኝ አያውቅም እድሜው ገነ ልጅ ነው.. ......ናቲ አስቸኩሎት ማነው....ምንድነው..... .. ....ክርስቲ ዝምታ ሰፈነ ካስተማሪዬ ነበር....ሁላችንንም አሳቀን ግን ፍቅር ነው እኔ ጋር ደረሰ ይቅርታ እለፉኝ ...ሳሚ አይቻልም አለ ......ክርስቲ አዎ ይለፋት....ወደ አቤል ተዘዋወረ "በረጅሙ ተነፈሰ በጣም ከራሴ በላይ የምውዳት የማፈቅራት አለች ግን በራሴ ጥፋት አጣዋት ታቃላቹ የመጀመሪያዬ ነች መርሳት አቃተኝ ናቲ እዚ ጋር አቤል ድንግልናህም የሰጠካት አለው በአባባሉ ሳኩኝ ሁሉም ሳቁበት አዎ ወይ ጥያቄ እና መልስ ... ድንግልናዬን የሰጠዋትም የሰጠችኝም ከራሷ በላይ ነው። """:የምትውደኝ እኔ ግን በራሴ ችግር ከፊቼ ወደ አዲስ ገባው ሳልነግራት ...በጋጣሚ ሳገኛት....እያለ እንባው ከአይኑ እኔ ላለቅስ ትንሽ ነው የቀረኝ ....ክርስቲ እንዴ በቃ ከዚ ውጡ ሳሚ ለምን አናስታርቅክህም በተለይ ሄዋን ለዚ ነገር አንደኛ ነች .......ናቲ ሰሞኑን ፈተነ እንዳለ ታቃላቹ..... ....... " አዎ ከንግዲ ማንም ስለፍቅር ...ሌላም ነገር ማንሳት የለብንም የመጣንበት እናሳከ የሚስማማ ብላ እጃን ዘረጋች ማንም ሳይቀድመኝ እኔ ተስማምቻለው ብዬ ዘረጋው .....ሁላችንም ተስማማን ለኔ ትልቅ እረፍት ነው ።.. .ሳሚ ስልኩን ነካካ ውድያው ለኔ ሚሴጅ ገባልኝ..... መልስ.....ጨነቀኝ . እኔም መልሼ 😷😷 ከፈተና በኃላ ተባለ እኮ❤️ መላስኩለት ከላኩ በኃላ ግን ለምን ልብ ቅርፅ ላኩለት ውድያው ፊቱ በደስታ ተሞላ ...ዶርም አመራን... ክርስቲ ይቅርታ አንድ ነገር ልጠይቅሽ ...:እሺ ምን ነበር......"" እንዴት ከቤት ውተሽ ልታድሪ ቻልሽ ....አየሽ እኔ ስለምውደው የዳንስ ክበብ በገባሁበት ውቅት ለጉብኝት ደብረዘይት ባብጋያ ጉዞ ነበረን በርግጥ ደርሶ መልስ ነው ግን ከአቤል ጋር መደር ስለምፈልግ እናቴን እንደምን ብዬ አስፈቅጄ አደርኩ አቤልም ባብጋያ ሆቴል ይዞ ይጠብቀብ ነበር እኔ ከክበብ አብሬ ካሳለፍን ከዛ አመሻሽ ላይ ተመለሱ እኔ ውደ አቤል ጋር ያቺ ለሊት እኔ አቤልም አይተን የማነውቀው አለም ውስጥ ገባን .... .....እኔ ምልሽ ሄዋንዬ አንቺ ና ሳሚ ፍቅረኞት ነው የምመስሉኝ ነበር እውነት የምትሆኑን .....ብቻ ታስታውሻለሽ እኔ ከናቲ አንቺ ከሳሚ ጋር ....omg አንቺ ዝበይ .....hhhhh ምነው እውነቴ ነው አታያቸውም እንዴ የግቢ ተማሪዎችን ስንቱ ነው በሳሚ ቁንጅና በፍቅር ጠብ ያሉት ........""ሆይ ገና ጉድ ታወሪለሽ ..።...."በማግስቱ ቀኑን አብረን ውሀ ስንራጭ ውለን አመሻሽ ላይ ተመልሰን ወደ ፊቼ .. ..... """ ይገርማል ..በጣም ስለፍቅር ሒውቴ ከምፅፈው ዲያሪ በስተቀር ለማንም ተንፍሼ አላውቅም ለእናቴም.........ufff ሰሞኑን ፈተና ስለሆንን ውሏችን ላይብረሪ ነው። አቤልም ምንም ነገር አንስቶ አያውቅም ።....ያው ከፈተና በኃላ ሳሚዬም መልሴን አቤልም በግልፅ እንደምነውራ ተስፋ አድርገዋል ።.. ...."የሳሚን የፍቅር ጥያቄ ለማንም አልተነፈስኩም ከኔ ካንቺ እንዳይውጣ ስላለ ... ሀርብ ፈተና ጨርሰን የተለመደው ቦታ ቁጭ ብለን ለምን እሁድ ውጣ አንልም አለ አቤል wow ምርጥ ሀሳብ ናቲ ተከተለ ሁላችንም ተስማማን የት ደብረዘይት አዳር....አለ አቤል ደነገጥኩ ክርስቲ ቶሎ ፊቴን ስታይ ሌላ ቦታ ሌላ ከማውራቱ በፊት እኔ እዛ አይመቸኝም አልውደውም እያልኩ መነጫነጭ እንዴ ለምን በቃ እዚሁ ሀዋሳ ሀይቅ....ሳሚ...ለምን.... ..........ይቀጥላል............

​​​​​​​​​​❥.......... 🙏 ............❥ ​💢ሁለት ልብ💢 .................... ክፍል 6⃣ ልብ አንጠልጣይ ልቦለድ ..........❣.......... ፍቅረኛ እንዳለው ዳግም ፊቼ እንደማይመለስ....ብቻ ክርስቲዬ ማንነቴን ነው አሳልፌ የሰጠሁት ከሱ ሌላ ውንድ አላውቅም ።..።.ግን እንደቀልድ የተጀመረ ፍቅር ነው ሁለታችን ሳናውቅ የፍቅር ውጥመድ ውስጥ የገባነው...... ።......"እስቲ ላንብበው ደብዳቤዎቹ ተመችተውኛል...... አቤልዬ ለጤናህ እንዴት ሰንብተሀል? እኔማ አምላኬ በሰጠኝ እስትንፋስ ቢመርም ቢጣፍጥም፣ቢከፋም ቢለማም፣ ከኑሮ ጋራ እየታገልኩ ይመስገነዉ አለሁ፡፡ ይሄንን ቀፋፊ የዝባዝንኬ አለም ለአፍታም ቢሆን የሚያስረሳኝ ከአንተ ጋር ያሳለፍኳቸዉ እነዛ ወርቀ ትዝታዎቼ ናቸዉ፤ትዝታ ባይኖር የሰዉ ልጅ ህይወት ልክ እንደደፈረሰ ደራሽ ዉሃ እዚህም እዚያም እያለ የያዘዉን ይዞ ይነጉድ ነበር፡፡ እስኪ ለዛሬ ትዝታዎቼን ላስታዉስህ…ትዝ ይልሀል በጨጎጊት ሌሊት አንድ ላይ ተቃቅፈን ያወራነዉ ፣የተጨዋወትነዉ…የተሳሳቅነዉ…. አንተ ---ማሬ እኔ---ወዬ አንተ---እኔና አንቺ ከ 40 አመት በኋላ ምን የምንሆን ይመስልሻል? እኔ---ዛሬ ደግሞ ምን አይነት ጥያቄ ነዉ የምትጠይቀኝ? አንተ---መልሽልኝ.. እኔ--- ሰማይ ቤት የምንሆን ይመስለኛል አንተ --. አይ… እዚሁ ምድር ላይ ነን ብለሽ አስቢና የትና ምን ዕያረግን እንደሆነ መገመተ አትችይም? እኔ---ኦኬ! እርጅት እርጅትጅት ብለን…ይህን የያዝኩትን ዋለላ እጆችህን እቅፍቅፍ አድርጌ እሹሩሩ ስልትለኝ…ጥርሶችህ በሙሉ እርጅና ተጭኗቸዉ ስለሚወለልቁ ወላቃ እያልኩ ሳበሽቅህ…ደግሞ ሙቅና ሾርባዉን ሳጠጣህ… አንተ ---ሂጂ!መቼ ነዉ ገን አንቺ ና ሙቅ ስምምነታቸሁን የመታፈርሱት… እኔ ግን ምን እንደሚሰማኝ ታዉቃለሽ? እኔ-- አስኪ ንገረኝ… አንተ--- እም… ልክ እንዳሁኑ ያኔም እንዲሁ የምንሆን ይመስለኛል…ግን የዛኔ መዋደዳቸን በዘመናት ብዛት ጎልምሶ፣ተዉቦ፣የዛሬዉ ፍቅራችን የምር መሆኑ ለጠላቶቻን መርዶ፣ለወዳጆቻችን የምስራች አይነት የሚሆንበት የትልቅነትና ልዩ የሆነ የእርጅና ወራት… ውዴ ያ ሁሉ ቀረና እርጅናውን ሞቱም ዘገዮና እኛው ተለያየን ታውቃለህ እኔ እንዳንተ ማስመሰል አልቻም አስተምረኝ ውዴ ይጠቅማል እንዴ? ማስመሰል እንዴት? አቤልዬ ..ያኔ ...ትዝ ይልሀል ውዴ ተረጋግቼ ሳወራህ አንተም አይን አይኔን እያየህ ያወራንባቸው ጊዚያት ትዝ ይልሀል ውዴ ላልከዳህ ላትከዳኝ የተማማልንባቸው እነዚያ ቀናት ሁልጊዜ እንደምትወደኝና እንደምወድህ ብነግርህም ...ብትነግረኝም የዛች ቀን ልውውጣችን ግን እስከመቼም አልረሳትም ትዝ ይልሀል ውዴ ዘወትር ከንፈርህ ከከንፈሬ ሳይገናኝ ተለያይተን አናውቅም ነበር ነገር ግን የዛች ቀን የሳምከኝ እስከመቼም አልረሳትም እውነቴን ነው የምልህ አብረን ሳለን የፍቅር ልውውጣችን ሚዛን ሳይደፋ ቀርቶ ሳይሆን የመጨረሻዋን እለት ግን ሊተካልኝ አልቻለም ለኔ ልዩ ቀን ነበረች በልቤ ፅፊያታለሁ አንተን ንጉሴን ማውጣት አልቻልኩም እስከመጨረሻው አፈቅርሀለሁ አውቃለሁ ውዴ ቃልህን አጥፈሀል ፣ ቃልህን በልተሀል ፣ በሌላም ተክትህኛል እኔ ግን አይደለም መተካት በሙሉ አይኔ ያየሁት ወንድ እንኳን የለም ግን ለምን ውዴ? ለማን ትተህኝ? ካንተ ውጪ ሰው እንደማለምድ እያወክ ግን ለምን ውዴ? እባክህ አንተን ያስቻለህን ታውቃለህ ለኔም ላክልኝ እኔኮ አንተን መርሳት ማለት ጣቴን እንደመቁረጥ ከባድ ነው ይህንንም ጠንቅቀህ ታውቃለህ ብቻ ...ውዴ ባለህበት ሰላም ሁን! ግን አንድ ነገር ቃል ግባልኝ አይንህን እንዳይ ፍቀልኝ አንዴ ብቻ ?? አቤልዬ አንተ እኮ ግን ሌባ ነህ ግን ይሁን አይንክ ማየት እፈልጋለው ታማኝነቴን እንድያይልኝ. ፍቅር እንድፈራ እንዳልይዝ አደረከኝ😘 እንዴ ሄዋንዬ .ይሄ ሲደርሰው ምን .....ምን አላሽ......በመሀል ስልኬ ጠራ ሳሚ ነው።...አንቺ አናግሪው......ክርስቲ አንስታ ሀይ ሰላም ናት አታስቡ ።......እእእ የት እያለች በመስኮቱ ውደታች ታያለች እሺ መጣን ...ስልኩን ዘግታ እኔ ምንሆነሻል እኔ አልሄድም .... ...."""ሄዋንዬ ምንም አታስቢ መላ አለኝ ይቀየማሉ ...እያለች ከተቀመጥኩበት እጄን ጎትታ አስነሳችኝ .።..እንባዬን ጠርጋ አቀፈችኝ ክርስቲ ጥሩ ልጅ ናት ።...አንድ ሀሳብ ቀለለልኝ። ነገሮች ለክርስቲ ቀላል ይሆኑላታል.... ......ከነሳሚ ጋር አቤልም ነበር ፈጠን ብላ አቤል ኤለመንተሪ ስትማሩ ስትል ደነገጥኩ....እስፖርት ሜዳ ገፍትረካት ከዛ ተጣላቹ...በሉ አሁን ይቅር በላት አቤል የኔን ማልቀስ ስላየ አዎ ሄዋንዬ እስከ ዛሬ ቂም ይዘሽብኛለሽ እያለ ተጠግቶኝ አቀፈኝ ያ የማውቀው ለስት ዘመነት የናፈቁኝ ክርስቲ በፈጠረችው አቀፍኩት ከላይ እስከታች ውረረኝ .።.።.ሳሚ አይ ሄዋን ለዚ ነው እንደዛ የሆንሽው ሁሉም ሳቁ ..።. በቃ ትንሽ ስላመመኝ ልተኛ እነሱም እሺ ብለው ዞር ብለው ሂድ እኛም ውደ ዶርም ዞርን ልክ ከመቅሰፍት ሂዋን አንዴ ብቻሽን ላውራሽ......አቤል ነበር ...... ..........ይ .........ቀ .......ጥ .....ላ ...ል ክፍል ..... ... 7⃣ ❤️....❤️.. ይቀጥላል @fkrnahiwot ❥..........🥀 🙏 🥀............❥ ➛ቤት እንቀመጥ! ➛እጅ አንስጥ እጅ እንንሳ! ቶሎ እንዲደርሳቹ ሼር አድርጉ🤘 ሰአት ባለማክበራችን ይቅርታ እ ን ጠ ይ ቃ ለ ን 🙏