cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

📡ዮኒ ዲሽ & ቴክ - Yoni dish & Tech

አዲስ አበባላይ ሆነው ዲሽ ማሰራት ከፈለጉ ፈጥነው እኛን ያናግሩን አስተማማኝ ስራ ከዋስትና ጋር ከኛ ያገኛሉ!!! CREATORS:- @Dinku_06 AND @Yobunna

Show more
Advertising posts
5 375Subscribers
-824 hours
-567 days
-8330 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ 15 ዶላር በጣም በቀላሉ በስልካችን ለመስራት በጣም ቀላል መንገድ ነው! አዲስ የመጣ ገንዘብ መስሪያ ነው እና በጣም ቀላል መንገድ ነው! 15 ዶላር በቀላሉ በስልካችን እንዴት መስራት እንደምንችል በ YouTube ቻናላችን ቪዲዮ ሰርተናል ሊንኩ ከታች አለላቹ ገብታቹ መስራት ትችላላቹ
Show all...
🏟Man United 🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿Vs🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 Burnley                    11:00 ቀን 🇪🇹 🏟Old Traford Stadium 🖥 ETV መዝናኛ HD 📡NSS 12 57°E | 11105 H 45000 🤔LIKE እና Reaction እየቀነሰ ነው ቤተሰብ የታላችሁ!
Show all...
5🔥 2😢 1🎉 1
💥አዲስ ቻናል 🖥ሚኒሊክ ቲቪ /ኢትዮ 360/ 📡ናይልሳት/ኢዉተልሳት 11636 vertical 27500 💡እዛዉ መረጃ ቲቪ ባለበት ፍሪኩዌንሲ ማለት ነዉ።
Show all...
2🥰 2🎉 1
👁ማሳሰቢያ👁 ቴሌግራም ላይ ከማንኛውም ሰው በ http:// የሚጀምር ሊንክ ተልኮላችሁ ስታገኙ እንዳትከፍቱት ምክንያቱም ሰሞኑን የመጣ ቫይረስ አለ ሙሉ ለሙሉ የተፃፃፋችሁትን እና Join ያደረጋችሁትን ቻናሎች ሁሉ ያጠፋውና እንደ አዲስ ነው አካውንት ክፈቱ የሚላችሁ ይሔ ትልቅ ጥንቃቄ የሚያስፈልገው ነገር ነው የላኩላችሁ ሰዎች የናንተ የቅርብ ሰው ቢሆኑም እንዳትከፍቱት እነሱም ቢሆኑ ለምን እንደላኩት፣ መቼ እንደላኩት አያውቁትም። በተጨማሪም ከሀከሮች አካውንታችሁን ለማዳን በምታስታውሱት Password Two-Step Verification On አድርጉ
Show all...
👍 1 1🎉 1
ቴሌግራም ላይ አዲስ የመጣ በጣም አሪፍ Update! ያለንበትን ቦታ ለሰዎች ለመላክ የሚጠቅም ነው! ያለንበትን Location ለሰው በቀላሉ ለማደረስ ይጠቅማል! ይህን እንዴት ማደረግ እንደምችሉ በ YouTube ቻናላችን ላይ አስቀምጠንላቹኋል ገብታቹ ተመልከቱት ሊንኩ ከታች አለላቹ 👇👇👇👇
Show all...
ጥቂት ነገር ስለ Tapswap.... Tapswap በSolana blockchain ስር የሚገኝ Tap to earn game ነው! የSolana blockchain በስሩ ብዙ cryptoዎች ያሉት ሲሆን በዚህ ሰኣት በጣም ጠንካራ የሆነው ራሱ Solana ነው! አሁን ላይ 1 Solana በገበያው ላይ ዋጋው ወደ 139 ዶላር ገደማ ሲሆን በዚህ ሳምንት ብቻ ከ 8% በላይ አድጓል! Tapswap አንዱ የSolana project ሲሆን Free airdrop ለመስጠት ዝግጅት ላይ ነው! ይህ Airdrop ደሞ ቴሌግራም ላይ Tap በማድረግ ብቻ የምታገኙት ነው! አብዛኛው ሀበሻ ስልኩን Tap አርጎ ከሚያገኘው 50ሺ ይልቅ ተቀጥሮ የሚሰራው 10ሺ ስለሚያስደስቸው ለቴክኖሎጂ ሩቅ ነው! Anyhu ያልጀመራችሁ ጀምሩት.... ነፃ ስትሆኑ መደብርያ አርጉት https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_639262072
Show all...
🔥 1🥰 1 1
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ ቴሌግራም ምርጥ Update አምጥቷል ስቲከር በጣም በጣም በቀላል መንገድ መሰራት ተጀምሯል ይሄ Update ይጠቅማቹኋል! ሰለ አዲሱ Update እና እንዴት በቀላሉ ስቲከር መስራት እንደምንችል በ Youtube ቻናላችን ላይ ቪዲዮ ሰርተናል ገብታቹ ተመልከቱት 👇👇👇👇
Show all...