cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

📡ዮኒ ዲሽ & ቴክ - Yoni dish & Tech

አዲስ አበባላይ ሆነው ዲሽ ማሰራት ከፈለጉ ፈጥነው እኛን ያናግሩን አስተማማኝ ስራ ከዋስትና ጋር ከኛ ያገኛሉ!!! CREATORS:- @Dinku_06 AND @Yobunna

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
5 296
المشتركون
+324 ساعات
-287 أيام
-14730 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

👍 3 1🥰 1
⚠️Telegram hack🚨 ‼️ቴሌግራማችሁን ሀክ እንዳትደረጉ ማድረግ ያለባችሁ maximum security እና privacy level ✅ ማንኛውንም link ነክታችሁ Telegram login አድርጉ ቢላችሁ #በፍፁም Login እንዳታደርጉ። ✅ Device Passcode ተጠቀሙ። ማንኛውም ሰው ስልካችሁን አንስቶ የተላላካችሁትን ሚሴጅ እንዳያይ ወይም ቴሌግራም የሚልከውን የሚስጠር ቁጥር እንዳያገኝ እናንተ ብቻ የምታውቁት የሚስጢር ቁጥር ይኑራችሁ። 🔆ይህን ለማስተካካል Settings - privacy and security - passcode ✅ 2-step verification ተጠቀሙ። 2-step verification የማይጠቀም ሰዉ ሀክ የመደረግ እድሉ #ከፍተኛ ነው። Settings - privacy and security - 2-step verification ላይ በመግባት on አድርጉት። ምናልባት ሀክ ብትደረጉ አካውንታችሁን መልሳችሁ ለማግኘት recovery email መሙላት አለባችሁ። ✅ ከ2 በላይ device ላይ አትጠቀሙ።😉 Login ያደረገችሁበት device በጨመረ ቁጥር ሀክ የመደረግ እድላችሁ ይጨምራል። ስለዚህ privacy and security -device ላይ ግቡና የተዘረዘሩት ዲቫይሶችን terminate sessions እያላችሁ ቀንሷቸው። ✅ በDesktop ስትጠቀሙ official የDesktop ሶፍትዌሩን ተጠቀሙ እንጂ web ላይ አትጠቀሙ።🙏 ✅ ከofficial የtelegram አፕሊኬሽኖች ውጪ ሰዉ በላከላችሁ Link ላይ login ለማድረግ አትሞክሩ። ✅ የቴሌግራም ኮንታክታችሁን ለሰዎች ስትሰጡ username ወይም የአካውንታችሁን qr-code Share አድርጉ እንጂ ስልክ ቁጥር አትስጡ።😉 ✅ ለማታቁትና ለማታምኑት ሰዉ ፎቷችሁን፣ የድምፅ መልዕክት እንዲሁም ሌሎች ሚስጢራዊ የሆኑ መጃዎችን የግድ መላክ ካለባችሁ በsecret message ወይም self destruct ( የተላከለት ሰው ካያቸው በኋላ የሚጠፉ) ሚሴጆችን ላኩ። ✅ በመጨረሻም የPrivacy settings ላይ በዚህ መልኩ አስተካክሉ። Phone number - Nobody Last seen & online - My contacts Profile photos - My contacts Forwarded message - Nobody Calls - My contacts Group & channels - My contacts (Nobody)                   
إظهار الكل...
2🔥 1🤩 1
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ #Notcoin እንዴት አርገን ከቦቱ ውስጥ ማውጣት እና መሸጥ፤ መሸጥ ካለፈልግን ደሞ Deposit እንዴት ማረግ እንችላልን የሚል ምርጥ ቪዲዮ በ Youtube ቻናላችንን ላይ ለቀናል ሊንኩ ከታች አለ ተመልከቱት 👇👇👇👇
إظهار الكل...
🚨 ኖትኮይን የሰበሰባቹትን ኮይን ከአሁኗ ደቂቃ ጀምሮ ወደ ኖትኮይን ቦት ገብታቹ claim ማድረግ ትችላላቹ በይፋ ተጀምሯል claim ማድረግ 🤗 @EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433
إظهار الكل...
👍 1 1🥰 1
Tapswap ሊስት ሊደረግ የእኔ አካወንት ፕሪሚየም ሰለሆነ ስትገቡ ብቻ 1M ይሰጣቸዋል ቶሎ ጀምሩት ድፍን 24 ቀን አላችሁ ያልጀመራችሁ ዛሬውኑ ጀምሩ https://t.me/tapswap_bot?start=r_639262072
إظهار الكل...
2👍 1🔥 1
አዲስ የመጣው #coin እንዲሁም አሁን ላይ ከ notcoin ይበልጣል እየተባለት ስላለው Tapswap በ Youtube ቻናላችን ላይ ቪዲዮ ለቀናል ሊንኩን ከታች አላላቹ ገብታቹ ተመልከቱ በጣም ቀላል መንገድ ነው አጨዋወቱ
إظهار الكل...
Tapswap ሊስት ሊደረግ የእኔ አካወንት ፕሪሚየም ሰለሆነ ስትገቡ ብቻ 1M ይሰጣቸዋል ቶሎ ጀምሩት ድፍን 24 ቀን አላችሁ ያልጀመራችሁ ዛሬውኑ ጀምሩ 👇👇 https://t.me/tapswap_bot?start=r_639262072
إظهار الكل...
Tapswap ሊስት ሊደረግ የእኔ አካወንት ፕሪሚየም ሰለሆነ ስትገቡ ብቻ 1M ይሰጣቸዋል ቶሎ ጀምሩት ድፍን 24 ቀን አላችሁ ያልጀመራችሁ ዛሬውኑ ጀምሩ 👇👇 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_6514120025
إظهار الكل...