en
Feedback
እውነትም ሰሚነሽ ኪዳነ ምሕረት

እውነትም ሰሚነሽ ኪዳነ ምሕረት

Open in Telegram

የሰሚነሽ ኪዳነ ምሕረት ገዳም ትክክለኛ ገጽ ዘወትር እሁድ ከአዲስ አበባ የደርሶ መልስ ጉዞ እናዘጋጃለን ✟ ጉዞ ለመመዝገብ 0921137805 0912162878 ጉዞ ለመመዝገብና ፀሎት ለማስያዝ በእነዚህ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ

Show more
5 523
Subscribers
No data24 hours
+27 days
+3930 days
Posts Archive
'ሰአሉ ለነ ቅዱሳን መላእክት' - ዘማሪት አዳነች አስፋው 2018 የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር- በጃን ያሬድ ኅብረ ዝማሬ የተዘመረ https://t.me/+1rCQMEj6K2kzM2E8

'ወትቤሎ ይኵነኒ' - 2018 የአእላፍት ዝማሬ መዝሙር- በጃን ያሬድ ኅብረ ዝማሬ የተዘመረ https://t.me/+1rCQMEj6K2kzM2E8

'በምን ደስ ላሰኝህ| ዘማሪ ዳግማዊ ደርቤ' የመዝሙር ቪዲዮ ተለቀቀ ሙሉ ቪዲዮውን በጃንደረባው ሚዲያ የYouTube channel ላይ ያገኙታል https://bit.ly/48ESmUa

ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ እምዕንቈ ባሕርይ ዘየኀቱ፣ ዘተጽሕፈ ብኪ ትእምርተ ስሙ ወተዝካረ ሞቱ፣ አክሊለ ጽጌ ማርያም ለጊዮርጊስ ቀጸላ መንግሥቱ፣ አንቲ ኵሎ ታሰግዲ ሎቱ፤ ወለኪኒ ይሰግድ ውእቱ፡፡ (ማ
ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ እምዕንቈ ባሕርይ ዘየኀቱ፣ ዘተጽሕፈ ብኪ ትእምርተ ስሙ ወተዝካረ ሞቱ፣ አክሊለ ጽጌ ማርያም ለጊዮርጊስ ቀጸላ መንግሥቱ፣ አንቲ ኵሎ ታሰግዲ ሎቱ፤ ወለኪኒ ይሰግድ ውእቱ፡፡ (ማኅሌተ ጽጌ)

ዉድ የእናታችን የሰሚነሽ ኪዳነምሕረት ልጆች እንኳን ከዘመነ ቅዱስ ማቴዎስ ወደ ዘመነ ቅዱስ ማርቆስ በሰላም አሸጋገራችሁ ይህ ከላይ ያለዉ አድስ የቲክቶኪ አካዉንት አድስ የሰሚነሽ ኪዳነምሕረት በአዉደምህረቷ ላይ የምሰጡት የምለቀቁበት ነዉ ሁላችሁም ፎለዉ በማድረግ እንድትከታተሉ በሰሚነሽ ሰም እንጠይቃለን

ጳጉሜን በሰሚነሽ ኪዳነምህረት ገዳም በሱባዬ ያሳልፉ የጳጉሜን ፀበል በሰሚነሽ ኪዳነምህረት ገዳም ይፀበሉ የገደሙ ጉዞ ከጳጉሜ 1-5 በየቀኑ የደርሶ መልስ ጉዞ ይደረጋል!! ጉዞ ለመመዝገብ ❤091216
ጳጉሜን በሰሚነሽ ኪዳነምህረት ገዳም በሱባዬ ያሳልፉ የጳጉሜን ፀበል በሰሚነሽ ኪዳነምህረት ገዳም ይፀበሉ የገደሙ ጉዞ ከጳጉሜ 1-5 በየቀኑ የደርሶ መልስ ጉዞ ይደረጋል!! ጉዞ ለመመዝገብ ❤0912162878      0921137805      0984811571 ይደውሉልን!! አዘጋጅ ፦የሰሚነሽ ኪዳነምህረት ገዳም

በትሸርቷ ከሌባ አስጣለችን 🙊🙊🙊 እጅግ የምገርም ድንቅ ምስክርነት በYou Tube ቻናላችን እየገባችሁ ተመልከቱ ለአልሰሙ አሰሙ እልልልልልልልልልልልልልለ

Share Share Subscriber እያደረጋችሁ የሰሚነሽ ኪዳነምህረት ተዓምር ዓለም ይመልከት

ነሐሴ 25 እሁድ አባቶች ቅባ ቅዱስ መቀባት ቀጣይ ጉዞ በ ነሐሴ 24 ቅዳሜ እና 25 እሁድ የደርሶ መልስ ጉዞ ይደረጋል!! ጉዞ ለመመዝገብ ❤0912162878 0921137805 0984811571 ይደው
ነሐሴ 25 እሁድ አባቶች ቅባ ቅዱስ መቀባት ቀጣይ ጉዞ በ ነሐሴ 24 ቅዳሜ እና 25 እሁድ የደርሶ መልስ ጉዞ ይደረጋል!! ጉዞ ለመመዝገብ ❤0912162878      0921137805      0984811571 ይደውሉልን!! አዘጋጅ ፦የሰሚነሽ ኪዳነምህረት ገዳም

የ2017 ዓ.ም ዓመቱ የመጨረሻ የማር ፀበል መርሀ ግብር ሐምሌ 26 ቅዳሜ ሁላቹም ተጋብዛችኋል። መዉለድ ለማይችሉም እምነት የሆኔ የሾላ ፍሬ ሐምሌ 26 ቅዳሜ ማታ ይሰጣል። የገዳማችን ጉዞ የአዳር እ
+5
የ2017 ዓ.ም ዓመቱ የመጨረሻ የማር ፀበል መርሀ ግብር ሐምሌ 26 ቅዳሜ ሁላቹም ተጋብዛችኋል። መዉለድ ለማይችሉም እምነት የሆኔ የሾላ ፍሬ ሐምሌ 26 ቅዳሜ ማታ ይሰጣል። የገዳማችን ጉዞ የአዳር እና የደርሶ መልስ አዘጋጅተናል ለመመዝገብ 0921137805/0912162878 #እዉነትም_ሰሚነሽ_ኪዳነምህረት #ለደጇ_ታብቃቹ

ሁላችሁም የሰሚነሽ ልጆች የዚህ ግሩፕ አባል የሆናችሁ ይሄን You Tube Channale ሳብስክራይብ በማድረግ እንንድትከታተሉ ስንል በ እናታችን ሰሚነሽ ኪዳነምሕረት ስም እንጠይቃለን ሁላችሁም የሰሚነሽ ልጆች ለወዳጆቻችሁ