cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Glorious Embassy

አገልግሎቴን መደገፋ ለምትፈልጉ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000160896683 ሄኖክ እሰይ

Show more
Advertising posts
3 434
Subscribers
-324 hours
-217 days
-7130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

የፋሲካ መዝሙሮችን ተጋበዙ
Show all...
3
 እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሰን/ችሁ Sons and Daughter
Show all...
 እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሰን/ችሁ
Show all...
4🥰 1
የፋሲካ መዝሙሮችን ተጋበዙ
Show all...
#ማሬ ሚያዝያ 28 አድራሻ አመቾ መካነ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን አይቀርም የክብር ጊዜ 🔥🔥🔥
Show all...
8👏 2
በጎልጎታው ላይ 😍😍 @HeniGloriousEmbassy
Show all...
❤‍🔥 13👏 2👍 1🙏 1😭 1
ዛሬ #አፍር ክልል ሠመራ ከተማ የነበረው ፕሮግራም ሙቀቱን መቋቋም በለመቸሌ ተስተጎግሎአል ለ 3 ሰአታት ከራሴ ጋር አልነበኩም Heaven ነበርኩ😁 አሁን የለሁት ግን ፊርጅ ውስጥ ነው 😁 ነገር ግን ፕሮግራም ሰርዤ ወደ አዲስ አበባ መመለስ ግድ ሆኖብኛል ዛሬ ከተራፍኩ በቃ 1000 አመት የሚኖር ይመስለኛል ጌታ ይመስገን🙏 የነበረውን ሙቀት በቃል ከመግለፅ ግን ደርሶ ማየት መልካም ነው። ነገር ግን አፍር ሰመረ በየ ጎዳናዎች ላይ በዚህ እሳት ውስጥ እየተቀጠለቹ ሀገር ለመጠበቅ ለምታደርጉት አስተዋጽኦ #ወታደሮች #የህግ አካላት #ፌደራሎች በዓይኔ ስላየሁ ከልብ ለመሰግናችሁ እወዳለሁ 🙏😍
Show all...
😁 9👍 4 4🥰 3❤‍🔥 2😢 2
ለመጀመሪያ ጊዜ #አፈር ሰመረ ከተማ ገብተናል ጌታ ከዚህ ሀገር በሰላም እንድያወኝ ፀሎቴ ነው🙏 ሙቀቱን በቃ🤔 ዛሬ ከአፈር ወጣቶች ጋር ጥሩ ጊዜ ይኖረናል
Show all...
🥰 9🔥 3 2
#ድሬዳዋ❤ አሁን ድሬ ገብተናል የፍቅር ሀገር ስበል ሰምተን ነበር አሁን ግን በአይናችን አይተናል😍❤ የድሬ ወታደሮች እና ቅዱሳን ስለደረገችሁ አቀባበል እና ስለሰየችሁ ንፁህ ፍቅር ከልብ አመሰግናለሁ🙏 ነገ የእግዚአብሔር ክብር በድሬደዋ ምድር ይገለጣል ። ሁርሶ መሰረተ ክርስቶስ ቤ/ያን ተጋብዛችኋል
Show all...
🔥 16🥰 6 3👍 1
በድሬዳዋ ከተማ የምትገኙ ቅዱሳን የፊታችን እሁድ ሚያዝያ 20 ከጠዋቱ 2 ሰአት ጀምሮ ድሬዳዋ ሁርሶ መሰረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን የመንፈስ ቅዱስ ሙላት ሀይልን የመካፈል ኮንፈረንስ አዘጋጅ ሁርሶ ወታደራዊ መሰልጠኛ ካምፕ
Show all...
20🔥 8👍 1🥰 1