1 608
Subscribers
No data24 hours
-87 days
-3730 days
Posts Archive
1 608
ጤና ይስጠልኝ ክቡራን
የቅድመ ምረቃ ትምህርት መውጫ ፈተና (Exit Exam) የካቲት 17/2018 ዓ/ም መሰጠት መጀመሩ ይታወቃል፡፡ ሆኖም ያልታሰበ የኃይል መቆራረጥ ችግር በዳታ ማዕከል ላይ በማጋጠሙ ችግሩን በመፍታት እንደገና ለማስጀመር ጥረት የተደረገ ቢሆንም የፕሮግራም መዛባትን በማስከተሉ የፈተናውን ሙሉ ፕሮግራም በአንድ ቀን ማሸጋሸግ አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል፡፡
ስለሆነም ሁሉም ፕሮግራሞች የዛሬን ጨምሮ ባሉበት ክፍለ ጊዜ ላይ ሆነው በተዋረድ በአንድ ቀን የተሸጋሸጉ መሆኑ ታውቆ ለሁሉም ተፈታኞች መረጃው እንዲደርሳቸው እንዲደረግ እያሳሰብን ለተፈጠረው ችግር ይቅርታ እንጠይቃለን፡፡
ማስተወሻ፡- ዛሬ ፈተና ጀምረው የነበሩ ተፈታኞች እንደሙከራ ፈተና (Moc Exam) በመውሰድ ነገ በተመሳሳይ ሰዓት እንደገና የሚፈተኑ ይሆናል።
የትምህርት
ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት
1 608
Day Two For Management students only👇👇👇
18/06/2018 E.C
Session 1
Morning 2:00 -4:30
Session 2
Morning 5:00 - 7:30
Session 3
Afternoon 8:30 - 11:00
1 608
Day one For Accounting students only👇👇👇
17/06/2018 E.C (Tuesday)
Session 1
Morning 2:00 -4:30
Session 2
Morning 5:00 - 7:30
Session 3
Afternoon 8:30 - 11:00
1 608
የመውጫ ፈተናውን በድጋሜ የሚወስዱ አመልካቾች ምዝገባ የምታደርጉት ደግሞ በራሳቸው እንደሆነ ተገልጿል።
ፈተናውን በድጋሜ የሚወስዱ ምዝገባቸውን
https://exam.ethernet.edu.et ላይ ማከናወን ይችላሉ።
የምዝገባ ሒደቱን የሚያሳይ ቪዲዮ👇
https://youtu.be/C9KkQ9AHd2o
1 608
#ExitExam
በጥር ወር 2018 ዓ.ም የሚሰጠውን የከፍተኛ ትምህርት መውጫ ፈተና ለመውሰድ ምዝገባ ያድርጉ!
የተፈታኞች የምዝገባ ጊዜ፦
ከታህሳስ 06-13/2018 ዓ.ም
የመውጫ ፈተናውን የምትፈተኑ የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባችሁን በተጠቀሱት ቀናት ማድረግ ይጠበቅባችኋል።
1 608
Repost from ሪፖርተር ET
#ExitExam
በጥር ወር 2018 ዓ.ም የሚሰጠውን የከፍተኛ ትምህርት መውጫ ፈተና ለመውሰድ ምዝገባ ያድርጉ!
የተፈታኞች የምዝገባ ጊዜ፦
ከታህሳስ 06-13/2018 ዓ.ም
የመውጫ ፈተናውን የምትፈተኑ የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባችሁን በተጠቀሱት ቀናት ማድረግ ይጠበቅባችኋል።
1 608
በድጋሜ ወይም በቀጣይ ጥሪ ወር exit exam መፈተን ለምትፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ ስልጠና ስለተዘጋጀ በፍጥነት እስከ 30/3/2018 ድረስ ኬኬር ካምፖስ መጥታችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ ።
