en
Feedback
የንፅፅር ትምህርት

የንፅፅር ትምህርት

Open in Telegram
1 296
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
ኢሣ ነውን?(በቪድዮ የተዘጋጀ) ----------------------------------------------------- ©አነፃፃሪው|Comparator t.me/TheComparator

የደቀመዝሙሩን አለመቀበል? “የበርናባስ ወንጌል በመካከለኛው ዘመን መገባደጃ ላይ የተጻፈ እና(በዚህ ሥራ ውስጥ) "ከኢየሱስ ሐዋርያት አንዱ በሆነው በጥንታዊው ክርስቲያን ደቀ መዝሙሩ በርናባስ የተጻፈ" ቀኖናዊ ያልሆነ፣ሐሰተኛ ፒዩዲፒግራፊያዊ ወንጌል ነው።”❲Geneviève Gobillot, Évangiles, in M. A. Amir-Moezzi, Dictionnaire du Coran, ed. Robert Laffont, 2007, p. 291❳

በ Live ላይ የምትገኙ በግሩፕ እና በቻናል ላይ ሊንኩን በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ እንሁን✊ https://t.me/TheComparator?livestream=7a311f46f1d317dbed

▣ ተቀላቀሉ ® T.me/TheComparator ✔️

◈ተቀላቀሉ ሼርም አድርጉ https://t.me/nhwdr

ኢስላማዊ መልስ!ከኢሣ በስተቀር? ◉እየተቀላቀላችሁ ቆዩኝ: ➢ t.me/TheComparator

▣ በኦርቶዶክስ አስተምህሮ መሰረት ኃጢኣን አስቀድመው ለገሃነም ማገዶነት ተጽፈዋል። ---------------------------------------------- ®Sαlαh Responds 🎙 ▸ t.me/mahircomp123

▣ "ነገረ-ሦስትነት (መድብለ አምልኮ)" ----------------------------------------------- ®Sαlαh Responds 🎙 ▸ t.me/mahircomp123

¦አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ¦ ⨳አህመድ ሙሀመድ(አነፃፃሪው)ነኝ በቀድሞው ወደ 670+ ተከታይ ያፈራው ቻናሌ የተከፈተበት አካውንት ለመዘጋት ስለተቃረበ በዚህ መጥቻለሁ፤እናንተም ይህን ፅሁፍ በምትችሉት መንገድ በማጋራት ሊንኩንም በማስፈንጠር ለብዙ ክርስቲያን ወገኖች የብርሀን አመላካች እንድንሆን በአላህ ስም እጠይቃለሁ። T.me/TheComparator

ጥያቄ ❓ አላህ የሰውን ልጅ የዕድሜ ገደብ ፍጥረታት ከመፈጠራቸው 50,000 አመታት በፊት ወስኖታል ብለን እናምናለን። ነገር ግን የአላህ መልዕክተኛ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል :- عن أنس ابن مالك (رضي الله عنه) قال : قال رسول الله (صلى الله عليه وسلم) "مَن سَرَّهُ أنْ يُبْسَطَ له في رِزْقِهِ، ويُنْسَأَ له في أثَرِهِ، فَلْيَصِلْ رَحِمَهُ.." አነስ ኢብኑ ማሊክ (ረዲየላሁ ዓንሁ) እንደተረከው የአላህ መልዕክተኛ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል :- "ሲሳዩ እንዲሰፋለትና ዕድሜው እንዲረዝምለት የፈለገ፤ ዝምድናውን ይቀጥል።" [ ሰሒሕ አል ቡኻሪይ 2067 ሰሒሕ ሙስሊም 2557 ] የሰውየው ዕድሜ ቀድሞ የተወሰነ ከሆነና የተጻፈ ከሆነ፥ ዝምድናውን ሲቀጥል ዕድሜው የሚረዝምና ሲሳዩ የሚሰፋ ከሆነ ሁለቱ ሐሳቦች አይጣረሱም ወይ? መልስ ✅ 🎙በኡስታዝ አቡ ሩመይሳ 📢CHANNEL [ @eslmnan_teqebelu ] 💌JOIN💌SHARE

@IslamComparator “የክርስቶስ ትንሣኤ የክርስትና እምነት እውነትነት ወይም ውሸትነት የሚደገፍበት ጥብቅ የፈተና ጥያቄ ነው፤ታሪክ መዝግቦ የያዘው ታላቅ ተአምር ወይም ታላቅ ማታለያ ነው።” —ፊሊፕ ሻፍ— (Philip Schaff,History Of Christian Church(Grand Rapids,MI:Wm. B. Eerdmans,1962),vol.1, p.173.) የእርስዎን እሣቤ በዚህ ንግግር ላይ ከታች ያስቀምጡ!