en
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Open in Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Channel 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 13 971 subscribers, ranking 6 049 in the Religion & Spirituality category and 2 441 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 13 971 subscribers.

According to the latest data from 07 October, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -117 over the last 30 days and by -3 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 21.91%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects N/A% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 3 061 views. Within the first day, a publication typically gains 0 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 08 October, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

13 971
Subscribers
-324 hours
-477 days
-11730 days
Posts Archive
⭆በድንሽ ጠንካራ ከሆንሽ ⭆ሀያዕ ካለሽ ⭆ለማንም ወንድ ፊት ካልሰጠሽ ⭆በዒልም ላይ ብርቱ ፣ዝምተኛ ከሆንሽ፣ሒጃብሽን ከጠበቅሽ ⭆ጉዳይሽን፣ሀዘንሽን፣ብሶትሽን ለአሏህ ብቻ ሹክ ካልሽ ⭆በአቋምሽ ከፀናሽ
⭆በድንሽ ጠንካራ ከሆንሽ ⭆ሀያዕ ካለሽ ⭆ለማንም ወንድ ፊት ካልሰጠሽ ⭆በዒልም ላይ ብርቱ ፣ዝምተኛ ከሆንሽ፣ሒጃብሽን ከጠበቅሽ ⭆ጉዳይሽን፣ሀዘንሽን፣ብሶትሽን ለአሏህ ብቻ ሹክ ካልሽ ⭆በአቋምሽ ከፀናሽ ⭆በዒባዳ ላይ ብርቱ ከሆንሽ ዕወቂ አንቺ ብርቅዬ ውድ የሆንሽ ሴት ነሽ ❗️ = t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed

اللَّهُمَّ اغْفِرْ لَنَا حَتَّى نَبْلُغَ جَنَّتَكَ وَثَبِّتْنَا حَتَّى نَلْقَاكَ وَأَصْلِحْ حَالَنَا فَإِنَّهُ لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ لَنَا إِلَّا بِكَ.        =

القارئ_رعد_الكردي_انفروا_خفافا_وثقال5.87 MB

➣ጥያቄ _✍️ ¯ የሰው ልጅ ሞቶ ቀብር ውስጥ የሚያሳልፈው ህይዎት ምን ይባላል❓ ¯ከመልሱ ጀርባ ያለውን ተቀላቀሉ ¯ለተጨማሪ➣ @twhidfirst1 ⎬

ሰለፊይቱ ሴት ውበት እና አለባበስ አታውቅም ያለው ማነው.... እሷ ከሌሎቹ በበለጠ ታውቃለች ምክንያቱም እንዴት መልበስ እንዳለባት፣ መቼ እና የት... የኔ ውድ የሰለፊይቱ ሴት እቤቷ ውስጥ የምትለብ
ሰለፊይቱ ሴት ውበት እና አለባበስ አታውቅም ያለው ማነው.... እሷ ከሌሎቹ በበለጠ ታውቃለች ምክንያቱም እንዴት መልበስ እንዳለባት፣ መቼ እና የት... የኔ ውድ የሰለፊይቱ  ሴት እቤቷ ውስጥ የምትለብሰው ልብስ ልክ አንቺ መንገድ ላይ ተዋውበሽበት ከምትወጪበት በላይ የተዋበ ነው እናም የሰለፊይቱን ልዕልት የአለባበስን እስታይልም ሆነ ከጊዜው ወደኋላ የቀረች መሀይም አርገሽ አትቁጠሪያት እንዴት መዘነጥ እንዳለብሽ ግራ ከገባሽ ለራሡ ፕሮፌሰርሽ ልትሆን የምትችል ድንቅ ሴት ናት በቤቷ ውስጥ..!!! 🌷🍃... https://t.me/Asabiqunabilekeyrati44

አሰለወለይከም ወረህመቱሏህወበረካቱ ያጀመኣ ዱበይ ወይም ሻርጃ ያለቹሁ ስራ ፈልጉ አይዲ አለኝ ካገኛችሁ አናግሮት! @Tuba_lil

ያሰላም ደስ የሚል ፕድካስት🙌 አላህ ይጠብቃችሁ ወንድሞቻችን ይህ ጥሩ ነገር ነዉ እንዳይቋረጥ ቀጥሉልን ብዙዎቻችን እንድህ ያለ ፓድካስት አለመኖሩ ነዉ ወደ ዩቱብ ፌስቡክ ቲክቶክ ሌሎችም ሚድያ ላይ ቢዚ ሆነን ልባችን የተበላሸ 💧💧

📖🌸 "أهل القرآن يعيشون جنةً في الدنيا قبل جنة الآخرة". " የቁርኣን ሰዎች በአኼራ ከጀነት በፊት በዱንያ በጀነት ይኖራሉ።" ˓t.me/https_Asselefya1
📖🌸 "أهل القرآن يعيشون جنةً في الدنيا قبل جنة الآخرة".                " የቁርኣን ሰዎች በአኼራ ከጀነት በፊት በዱንያ በጀነት ይኖራሉ።"              ˓t.me/https_Asselefya1

🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸 " وَاصْبِرْ لِحُكْمِ رَبِّكَ فَإِنّكَ بِأَعْيُنِنَا " ˓٭˛✿🌹🍃
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸 " وَاصْبِرْ لِحُكْمِ رَبِّكَ فَإِنّكَ بِأَعْيُنِنَا "                               ˓٭˛✿🌹🍃

°•⇣ و ما عَجَبي أنّ النّساءَ ترجَّلت ولكنّ من تأنُّيث الرِّجالِ عجيبٌ ! ሴቶች ወንዶች መሆናቸው ምንም አያስደንቅም. ግን የወንዶች ሴትነት በጣም አስደናቂ ነ
°•⇣ و ما عَجَبي أنّ النّساءَ ترجَّلت ولكنّ من تأنُّيث الرِّجالِ عجيبٌ ! ሴቶች ወንዶች መሆናቸው ምንም አያስደንቅም. ግን የወንዶች ሴትነት በጣም አስደናቂ ነው! •• t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed