en
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Open in Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Channel 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 14 049 subscribers, ranking 6 100 in the Religion & Spirituality category and 2 443 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 14 049 subscribers.

According to the latest data from 24 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -109 over the last 30 days and by -7 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 25.17%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 8.10% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 3 536 views. Within the first day, a publication typically gains 1 138 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 25 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

14 049
Subscribers
-724 hours
-307 days
-10930 days
Posts Archive
خطبة الجمعة من أديس أبابا لفضيلة شيخنا المحدث / علي بن أحمد الرازحي - حفظه الله -. بعنوان:
التوحيد صمام أمان الأفراد والمجتمعات 
بتاريخ 26 ذي الحجة 1447هـ

أفلا تغارَينَ أن يسبقوكِ إلىٰ الله وأنتِ لازلتِ تجرين وراء دنياكِ..! « አንች የዱኒያ ነገሮችን እያሳደድሽ ወደ አላህ በሚቀድሙሽ ሰዎች አትቀኒምን!? قُومِي أمُّتك تحتاجكِ..! «ተነሽ  ኡማዉ አንችን ይፈልግሻል»

كُنْ مَعَ اللهِ، وَلَا تُبَالِي؛ فَمَنْ وَجَدَ اللهَ، مَاذَا فَقَدَ؟ وَمَنْ فَقَدَ اللهَ، مَاذَا وَجَدَ ! « ከአላህ ጋር ሁን! ምንም አ
كُنْ مَعَ اللهِ، وَلَا تُبَالِي؛ فَمَنْ وَجَدَ اللهَ، مَاذَا فَقَدَ؟ وَمَنْ فَقَدَ اللهَ، مَاذَا وَجَدَ ! « ከአላህ ጋር ሁን! ምንም አያሳስብህ (አያስጨንቅህ)! አላህን ያገኘ ምን አጣ !? አላህን ያጣ ምን አገኘ !?»

اللهم في ليلة الجمعة " قرّب لنا كُل ما تراهُ خيرٌ لِنا، وأبعد عنا مَا ترَاهُ شَرّ لنا اللهم اختر لنا ولا تُخيّرنا فإننا لا نُحسِنُ الإخْتِيار " =

• በሉ ሁላችሁም ሼር አድርጓት የምሺት ስራ ሰጥቻችሁ አለሁ 👌

የስደት መጨረሻው... ~ በስደት አለም የሚኖሩ ብዙ እህቶች ህይወታቸውን፣ ወጣነታቸውንና ጉልበታቸውን መስዋዕት አድርገው ሌት ተቀን ይለፋሉ። ግባቸው አንድ ነው...ራሳቸውንና ቤተሰባቸውን መለወጥ! ነገር ግን ብዙ ጊዜ ሲታይ የሚደጋገም አንድ ልብ ሰባሪ እውነታ አለ። እህቶቻችን ለአስር እና ከዚያ በላይ አመታት በስደት ኖረው፣ ጥሪት አውጥተው፣ ለቤተሰብ ቤት ሰርተው ወይም የተወሰነ ገንዘብ ይዘው «ተሳካልኝ» በሚል ስሜት ወደ ሀገራቸው ይመለሳሉ። ነገር ግን ሳምንታትና ወራት ሳይነጉዱ የያዙት ገንዘብ ያልቃል፤ ያሰቡት የሀገር ውስጥ ህይወት እንደጠበቁት አይሆንም። በመጨረሻም የገቡበትን የኢኮኖሚ ቀውስ መቋቋም ሲያቅታቸው፣ አማራጭ አጥተው በቁጭትና በእንባ ተመልሰው ወደ ስደት ይመለሳሉ።ምክኒያቱም ገንዘብ ማግኘትና ሀብታም መሆን ይለያያሉና። አወ ብዙ ከመስራት፣ጥቂት መቆጠብና ማስተዳደር ታላቅ ዋጋ አለው።እውነተኛ ሀብታምነትና ስኬት የሚመጣው የሚገኘውን ገንዘብ እንዴት መያዝ፣ መቆጠብና ወደ ስራ መለወጥ (ኢንቨስት ማድረግ) እንዳለብህ ሲገባህ ብቻ ነው። ብዙ እህቶቻችን የስደት ደመወዝ ማግኘቱን እንጂ ያንን ገንዘብ እንዴት አውጥተው፣ አባዝተውና ቆጥበው በሀገራቸው ቋሚ የገቢ ምንጭ እንደሚያደርጉት እውቀቱ የላቸውም ይመስለኛል--ብዙዎቹ--። አንድ ሰው ወደ ሀገር ቤት ከመመለሱ በፊት «ነገ ጠዋት ከምን እኖራለሁ? ምንስ እሰራለሁ?» የሚለውን ጥያቄ በግልጽ መመለስ አለበት ብየ አምናለሁ።በየወሩ ደመወዝ ከመቀበልና ያንን ገንዘብ በቀጥታ ወደ ሀገር ቤት ከመላክ ባለፈ፣ ስለ ነገው ህይወትሽ ምን እያሰብሽ ነው? ነገ ወይም ከነገ ወዲያ ወደ ሀገርሽ ስትመጪ ደግመሽ ወደ ስደት ላለመሄድና በራስሽ እግር ለመቆም ዛሬ ምን እየሰራሽ ነው?? t.me/AbuSufiyan_Albenan t.me/AbuSufiyan_Albenan

• እኔ እና ጓደኛዬ ያለንበት ወቅታዊ ሁኔታ ህእ¡ «ፈገግ ብላችሁ እደሩልኝ👌