en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Open in Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Channel 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 13 798 subscribers, ranking 6 307 in the Religion & Spirituality category and 2 577 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 13 798 subscribers.

According to the latest data from 02 November, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -198 over the last 30 days and by -1 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 26.86%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 6.46% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 3 707 views. Within the first day, a publication typically gains 891 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 03 November, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

13 798
Subscribers
-124 hours
-467 days
-19830 days
Posts Archive
ኒቃብ ካደረግሽ አንቺ ንግስት ነሽ 🎙 በአቡ ዑሰይሚን t.me/abuUseyminabdurehman

 ‏الْحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِي بِنِعْمَتِهِ تَتِمُّ الصَّالِحَاتُ =

~ነገሮች አንተ እንዳሰብከው ሳይሆን አላህ እንዳሰበው ነው የሚሆነው ። የአላህን ውሳኔ ውደድ። የአላህን ውሳኔ ተቀበል። @AbuHafsaYimam

ጓደኛዬ ሆይ! ከዱንያ የበለጠ ውብ በሆነቿው ሐገር ላይሽ  እፈለጋሽ አለሁ 🌹ኤሚዬ🌹 =

የሙእሚን ዱዓ ልክ መሬት ስር እንደላችው ዘር ናት፤ አላህ ሲፈቅድላት ራህመቱን ያጠጣትና በቅላ በእግሯ እንድትቆም ያደርጋታል፥ ዱዓ አደረኩ ግን ተቀባይነት አላገኘውም ብለህ አትቿኩል። = t.me/https_Asselefya1

ከምላስ ይልቅ ተግባር ማንነትን ይገልፃል እዉነተኛ ባልሆነ ማንነታችን ሰዎች ዘንድ መልካም መስሎ ለመታየት ከመጣር ይልቅ እዉነተኛ ማንነትን አዉቆ ለለዉጥ መንቀሳቀስ ነዉ ምንም ጊዜ ቢረዝም ዉጤቱ ግን ታላቅ ነዉ። =

•• كثرة ﺳَﻤﺎﻉ ﺍﻟﻘﺮﺁﻥ ﺗﺮﻗِّﻖ ﺍﻟﻔﺆﺍﺩ، ﻓﺈﻥ ﻛﻨﺖ ﺗﺸﻜِﻲ ﺍﻟﻘَﺴﻮﺓ ﻓﺮﻭِّض ﻧﻔﺴﻚ ﻋﻠﻰ ﺍﻟﺴّـﻤﺎﻉ ﺣﺘﻰ ﺗﻨﻘﺎﺩ ﻧﻔﺴﻚ للقـرآن ﺣﺒًّﺎ وﺍﺷﺘﻴﺎقا ‏‌‏⤶ اللهم اجعل القرآن ربيع قلوبنا 🌹

አንዳዴ ... ድንገት ያልጠበቅካቸዉ ሰዎች ይርቁሀል ያኔ ቅስም ይሰበራል ግን ለበጎ ነዉ ብሎ ማለፍ ጥሩ ነገር ነዉ። ይሁን ለበጎ ነዉ ኢንሻ አላህ =

•• حسن الظَّنِّ بالله: طريق الوصول إلى رضاه، فأحسنوا ظنَّكم بربِّكم، فلن تُعدموا خيره؛ اللَّهمَّ ارزقنا حسن الظَّنِّ بك، وحقَّ التَّوكل عليك، ولا تحرمنا فضلك.
‏‌‏ الشيخ صالح العصيمي وفّقه الله
=

ባል ሆይ‼️ ለዉጪ  ሰዉ አልጋ ለቤተህ ደሞ ቀጋ አትሁን። እህቶች፦ ለወጪ ሳያስቀምጥ ወጥቶ የዉጪ ሰዉ ካልጋበዝኩ ብሎ ያዙኝ ልቀቁኝ ከሚል አስመሳይ ወንድ አላህ ይጠብቃቹህ‼️ ✍Abu Osamn

ሁለቱ አብረው አይሄዱም.mp31.02 MB