en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe 👈

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Open in Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Channel 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 13 925 subscribers, ranking 6 260 in the Religion & Spirituality category and 2 542 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 13 925 subscribers.

According to the latest data from 13 October, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -161 over the last 30 days and by 0 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 22.47%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects N/A% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 0 views. Within the first day, a publication typically gains 0 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 14 October, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

13 925
Subscribers
No data24 hours
-487 days
-16130 days
Posts Archive
"ከሰዉ ልጅ የሚፈልገዉ አንድ ነገር መዘግየቱ ይሄ ለሱ ኸይር ነዉ። =

الشباب يذهب، والحياة لا تدوم ، والغنى لا يستقر، والصحة لا تستمر فلا يغتر عبدٌ بشبابه، =

~አንዲት ሴት አለች… እራሷን እየጠበቀች ለማይገባት ሰው ልትዳር የምትታጭ። አንዲት ሴት አለች ከማግባት የበለጠ ሊያገቧት የፈለጓት የሚያስፈራት። አንዲት ሴት አለች ብን ብላ ከቤተሰቦቿ መለየት ፈልጋ ሀያዕ ይዟት የተቀመጠች። አንዲት ሴት አለች በልጅነቷ ጥቃት ደርሶባት ለማንም ትንፍሽ ሳትል ኖራ በቤተሰብ በኩል ትዳር ሲመጣላት የምትበረግግ። አንዲት ሴት አለች ከገላዋ በቀር ምንም መስጠት የማትችልበት ሁኔታ ላይ ያለች። አንዲት ሴት አለች ልጅ አምሯታል፣ እናት መሆንን አጥብቃ ትፈልጋለች ግና ለልጇ አባት ለሷ ባል የሚሆናትን ትክክለኛው ሰው እስከሚመጣ ድረስ ስለምትጠብቅ የሆነ የደበቀችው ነውር አለባት ተብላ የምትታማ። ~ አንድ ወንድ አለ ከስሜቱ ጋር እየታገለ የሚኖር፣ ትዳር ፈልጎ ትዳር የተወደደበት። አንድ ወንድ አለ የሚረዳው ያላገኘ፣ ልፋ ብቻ የሚል ፍርድ የተፈረደበት። አንድ ወንድ አለ ልቡ ተሰብሮ ምንም እንዳልሆነ ጠንክሮ የሚንቀሳቀስ። አንድ ወንድ አለ ከዘመድ መጠጋት፣ ከሰው መቀላቀል የሚያስፈራው፣ እራሱን ለሁሉም ኃላፊነት በታትኖ ለራሱ መሆን ያቃተው። አንድ ወንድ አለ እናት እና ሚስት መሆን የምትችል ሴት የሚፈልግ፣ የልጆቹን እናት በጥንቃቄ የሚመርጥ። አንድ ወንድ አለ የሚወደውን ሰው ክብር ስለሚጠብቅ ሞኝ የተሰኘ፣ ድንበር አልፎ ስለማይባልግ ፈሪ የተባለ። አንድ ወንድ አለ ጉዳዮቹን ለራሱ መስጥሮ የሌሎችን ጉዳይ ለመፈፀም ደፋ ቀና የሚል። አንድ ወንድ አለ ኃላፊነቶቹ ያጎበጡት፣ የሚንከባከባቸው ነፍሶች በዝተው የራሱን ነፍስ የረሳ አንድ ወንድ አለ። ስለ ሰዎች የልብ ጉዳይ በእርግጠኝነት በፍፁም አታውቁም። ሁሉም የራሱ ቁስልና ህመም አለው። ቆሞ የሄደ ሁሉ ደስተኛ አይደለም። በበሽታ የሚማቅቅ ሁሉም አልከፋውም። የተቆነጀ ሁሉም ያማረ ታሪክ የለውም። አስጠሊታ የተባለ ሁሉም ቆንጆ ታሪክ የለውም ማለት አይደለም። ስለ ሰዎች የውስጥ ትግል አታውቁምና አጓጉል አትፍረዱ።… t.me/AbuSufiyan_Albenan t.me/AbuSufiyan_Albenan

"ሀዘንህ ከበረታ" ከቆየብህ " በሶላት እና በሶብር ላይ በርታ ታገል ! =
"ሀዘንህ ከበረታ" ከቆየብህ " በሶላት እና በሶብር ላይ በርታ ታገል ! =

💡ሽበትን ከጥቁር ቀለም ውጪ ባለ ሌላ ቀለም መቀየር ሱና ነው! ረሱል (📿) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿غَيِّرُوا هَذَا بِشَيْءٍ، وَاجْتَنِبُوا السَّوَادَ﴾ “ይህን ሽበት (እ
💡ሽበትን ከጥቁር ቀለም ውጪ ባለ ሌላ ቀለም መቀየር ሱና ነው! ረሱል (📿) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿غَيِّرُوا هَذَا بِشَيْءٍ، وَاجْتَنِبُوا السَّوَادَ﴾ “ይህን ሽበት (እንደ ቀይ/ቡኒ) ባለ ቀለም ቀይሩ። ጥቁር ቀለም ከመጠቀም ግን ተከልከሉ።” 📚ሙስሊም ዘግበውታል: 2102 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ✅ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ 📱፦ https://bit.ly/4ayf0xJ 📱፦ https://bit.ly/486xnrS 📱፦ https://bit.ly/41zEZkk 📱፦ https://bit.ly/4arMbTx 📱፦ https://bit.ly/41tIUPv 📱፦ https://bit.ly/3UTTSwh

ወላጆችሽ ሲያዩሽ ስምሺ ሲያነሱ የሚደሰቱብሽ የሚኮሩብሽ አይነት ልጅ ሁኚ። = t.me/https_Asselefya1

"«ልብ» የሁሉም መሠረት ነች እሷ «ልብ» ከተስተካከለች ሁሉም ሰዉነት ይስተካክላሉ ! =

الحمدُ للهِ الَّذي بِنعمَتِه تَتمُّ الصَّالحاتُ . አልሐምዱሊላህ! በፀጋው መልካም ነገሮች ሁሉ ይሳካሉ፡፡ ~

ደግ ዋላችሁ ወይ ? ጠፋሁባችሁ ዋልኩ አይደል ¿ ተመልሰናል እሁድ አይል ወጣ ብለን ነዉ ከኩሽና ለቀን....🖐

ወንድ በሴት የሚማረክባቸው ነገሮች አሉ ልጠቁሙሽ ተግብሪው ይጠቅምሻል እህቴ ሁሌ ተውቦ ለሱ መታየት ከአጠገቡ አለመጥፋት ታዛዥ መሆን ድብቅ አለመሆን መታመን ጥሩ ቃል መናገር ጭቅጭቅን ግልምጫን ድርቅናን መራቅ ለቁም ነገር ለጥሩ ውጤት  መታገል ቤት በፍቅር የተሞላ እንዲሆን  በፍቅር የተንበሻበሸ እንዲሆን ከልብ ጥሩ ሴት መሆን ለሱ ሁለ ነገር መሆን ሁለ ነገሯን ለሱ  ክፍት ማረግ የልቤ ሰው ነች እሷ ለኔ ሁለ ነገሬ ነች ብሎ መቸም የማይረሳት እንቁ ሴት ትሆናለች የጥንካሬዬ የዚህ ያማረ ውጤት ሰበቤ ነች የሚላት ሁሌ በጥሩ የሚያነሳት ዱአ የሚያረግላት እንዲትሆን ያደርጋታል ጥሩነት ይዞልሽ የሚመጣው ብዙ ኸይር ነው በዱንያም በአኼራም

የሆነ አላማ አላችሁ አይደል አላማችሁ እስከሚሳካ ለሰው አታውሩ አላማችሁን የሚያደናቅፉ ወዳጅ መስለው ጠላት የሆኑ የእናንተን ውድቀት የሚፈልጉ አሉና!! =

በርታልን ጀግናችን ! ባገኘዉ አጋጣሚ ተዉሂድ ሰባኪ 💪 መሰሎችህ ያብዛልን ብዙዎች በአንተ ሰበብ ነቅተዋል ተለዉጠዋል👏

ኡስታዝ_ሳዳት_ሙአዝ_ሀቢብ_አስጠነቀቀ_አላህን_ፍራ_ነብዩን_የሚወድ_ሰው_ከአ_1.mp38.09 MB

ከአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጥ ! =

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 - Statistics & analytics of Telegram channel @https_asselefya1