en
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Open in Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Channel 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 14 050 subscribers, ranking 6 102 in the Religion & Spirituality category and 2 444 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 14 050 subscribers.

According to the latest data from 25 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -110 over the last 30 days and by 0 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 23.82%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 7.65% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 3 347 views. Within the first day, a publication typically gains 1 075 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 26 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

14 050
Subscribers
No data24 hours
-397 days
-11030 days
Posts Archive
🎀ሚስትህ ሀይድ ላይ ባለች ጊዜ.... 1.ከሷ ጋር አትከራከር... 2.ከሷ ጋር ሁሌም አዉራት ጠይቃት ሁኔታዋን... 3.እንድትስቅ አድርጋት.... 4.ምግብ አዘጋጅላት... 5.ሆዷን አሻሽላት... 6
🎀ሚስትህ ሀይድ ላይ ባለች ጊዜ.... 1.ከሷ ጋር አትከራከር... 2.ከሷ ጋር ሁሌም አዉራት ጠይቃት ሁኔታዋን... 3.እንድትስቅ አድርጋት.... 4.ምግብ አዘጋጅላት... 5.ሆዷን አሻሽላት... 6.በእጆችህ እቀፋት... 7.እሷን የሚያቆስሉ ቃሎችን አትናገር... 8.ስሜቷ መቀያየሩን ቻላት... 9.ህመም ላይ እንዳለች (እንሚያማት ተረዳት... =

ሚስትህ ሀይድ ላይ ስትሆን ማድረግ ያለብህ ነገሮች....... ጠብቁኝ ልለጥፍ ነዉ ህእ¡

☞︎︎⇛ከሁለት አካሎች ብቻ ስህተትን ይጠብቃሉ፦ ↝ፂም ካለዉ እና ↝ኒቃብ ከለበሰችዋ ⇛ከሌሎቹማ ኢማን በልብ ነዉ! اللهم ثبت قلوبنا على طاعتك.. =
☞︎︎⇛ከሁለት አካሎች ብቻ ስህተትን ይጠብቃሉ፦ ↝ፂም ካለዉ እና ↝ኒቃብ ከለበሰችዋ ⇛ከሌሎቹማ ኢማን በልብ ነዉ! اللهم ثبت قلوبنا على طاعتك.. =

‏اللهم إني أحسنتُ بِكَ الظَّن ‏فاجبُرني جبرًا عظيما =
‏اللهم إني أحسنتُ بِكَ الظَّن ‏فاجبُرني جبرًا عظيما =

"الدين نقل وليس عقل، وظيفة العقل فهم الدين وليس التشريع في الدين" =

መንገድ ላይ ሰዎችን የሚያሰቃዩ ችግሮችን ማስወገድ የኢማን ክፍል  ከሆነ... የልቦችን ስቃይ ማቅለልና ማስወገድስ የትኛው ከፍ ያለ የኢማን ክፍል ሊሆን እንደሚችል አስቡት... የልብ ስሜት ከእግር ይበልጣልና። t.me/abdu_rheman_aman t.me/abdu_rheman_aman

• እራስሽን የምትፈልጊበት ቦታ የመድረስ ሀላፊነት ያንች ብቻ ነዉ! =
• እራስሽን የምትፈልጊበት ቦታ የመድረስ ሀላፊነት ያንች ብቻ ነዉ! =

ለወላጆቻችን መልካምን መዋል በህይወት እያሉ አስደስታቸው/ቺያቸው..... ኡስታዝ ዓብዱሶመድ ሙሐመድ ኑር https://t.me/AbdusomedMNur_Channel/5420

- «አንችነትሺን ውደጅው !!» አንች ልዩና እጹብ ድንቅ ፍጡር ነሽ፡ያንችን ሳቅ ማንም አይስቀውም፤ያንችን ንግግር ማንም ሊናገረው አይችልም፤ ያንችን ምግባር እንዳንች የሚተገብር ማንም አይፈጠርም።ሌላ
- «አንችነትሺን ውደጅው !!» አንች ልዩና እጹብ ድንቅ ፍጡር ነሽ፡ያንችን ሳቅ ማንም አይስቀውም፤ያንችን ንግግር ማንም ሊናገረው አይችልም፤ ያንችን ምግባር እንዳንች የሚተገብር ማንም አይፈጠርም።ሌላውን ለመምሰል አትጣሪ ምንም ያህል ብናስመስል ሌላውን መሆን አንችልም።ሌሎችም እኛን መሆን አይቻላቸውም።ሁሉም የሚያምርበት በልኩ የተሰፋውን ሲለብስ ነው፣ሌላውን ለመምሰል መሞከር በሌላው ልክ የተሰፋን ልብስ ለብሰን እንዲያምርብን መጠበቅነው። ♛... https://t.me/Qudwatii1

القارئ_أبوبكر_الظبي_واتل_ع5.67 MB

القارئ_خليفة_الطنيجي_ألها1.07 MB

~ ኡለማዎች በጊዜ መተኛት አንገብጋቢነቱ ያብራራሉ.... ~ እኔ 4 ስአት ፈጅር የነሱን ሸርሕ ተቀምጨ ሳይ..... #የሁላችንም ችግር ነዉ እ¡ • በፈገግታ እደሩልኝ...!
~ ኡለማዎች በጊዜ መተኛት አንገብጋቢነቱ ያብራራሉ.... ~ እኔ 4 ስአት ፈጅር የነሱን ሸርሕ ተቀምጨ ሳይ..... #የሁላችንም ችግር ነዉ እ¡ • በፈገግታ እደሩልኝ...!