en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Open in Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Channel 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 13 787 subscribers, ranking 6 303 in the Religion & Spirituality category and 2 575 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 13 787 subscribers.

According to the latest data from 06 November, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -183 over the last 30 days and by -6 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 25.02%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 6.58% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 3 450 views. Within the first day, a publication typically gains 907 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 1.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 07 November, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

13 787
Subscribers
-624 hours
-267 days
-18330 days
Posts Archive
⭞ቁርኣን  የህይወት ብርሀን ፦ ⓵ t.me/https_Asselefya1/21234 ⭞ቁርአን የህይወት ብርሀን፦ ⓶ t.me/https_Asselefya1/21253 ⭞ቁርኣን የህይወት ብርሀን፦ ⓷ t.me/https_Asselefya1/21286 ⭞ቁርኣን የህይወት ብርሀን፦ ⓸ t.me/https_Asselefya1/21311 ⭞የቁርኣን ሀይል ↓↓ t.me/https_Asselefya1/22106 ──────⊹⊱✫⊰⊹──────

📌من أعظم نعم الله أن تصبح وتمسي وأنت معافى فهي نعمة لا يدركها إلا من يفتقدها. "ከተላላቅ የአላህ በረከቶች መካከል በጥዋት እና በማታ ጤነኛ መሆንህ ነው ይህን ፀጋ የሚገነዘቡት ያጡት ብቻ ናቸው።" አላህ ሆይ የሰጠህን ፀጋ ሳይጎልብን እና የሰው እጅ ውስጥ ሳታስገባን ውሰደን አሚን‼ https://telegram.me/abutoiba https://telegram.me/abutoiba

~ሸሪዓውን በጠበቀ መልኩ ያልተጫጩ ሰዎች እንደጮኛ አይቆጠሩም። ለጮኛ የሚሰጡ ድንጋጌዎችም አያካትታቸውም። ስለዚህ ቃል የገባችልኝን ልጅ እንዴት ለትዳር ትጠይቃለህ ብሎ ሁከት መፍጠር  ሞኝነትም ረባሽነትም ነው። =t.me/AbuSufiyan_Albenan

العلامة محمد صالح العثيمين رحمه الله تعالى

اللهم إني أسألك أن تحفظ لنا النعم وتدفع عنا النقم ، وأن ترزقنا حلو الحياة وخير العطاء وسعة الرزق وراحة البال ولباس العافية وحسن الخاتمة والفردوس الأعلى من الجنة لنا ولوالدينا وأهلنا ومن نحب والمسلمين اجمعين

••🕯️📖 🌿وَما خَلَقنَا السَّماواتِ وَالأَرضَ وَما بَينَهُما إِلّا بِالحَقِّ وَإِنَّ السّاعَةَ لَآتِيَةٌ فَاصفَحِ الصَّفحَ الجَميلَ🌿 "المعاني العظيمة تجعلك تتسامي لأخلاق عظيمة وتجعلك تنظر لآفاق بعيدة لتحقق أهداف عظيمة." القارئ: #صالح_الأنصاري

አሰላሙአለይኩም ሀባይብ እስኪ ለአሏህ ብላችሁ ሸር አድርጉልኝ የአጎቴ ልጅ ጠፍታብኝ ነዉ ስሟ መኪያ ከተማዉ ትባላለች ሀገሯ ወሎ ማሻ (መቅደላ)ነዉ የምትኖረዉ ዱባይ ነዉ ጠፍታ ነዉ የምትሰራዉ ከኦን ላይን ከጠፋች አምስት ቀኗ ነዉ በመስመርም ስደዉልልላት ስልኳ አይሰራም ጎደኛዋ ኑራ የምትባል የስልጤ ልጅ አብራት እንዴምትሰራ ነግራኝ ነበር የጓደኛዋን ቁጥር ግን አላውቀዉም በዚሁ አጋጣሚ ኑራም ካየሺዉ መልሺልኝ ቤተሰብም ይጨነቃል ብዬ እስካሁን አልተናገርኩም አሏህ ባለችበት ይጠብቃት Please ሸር ሸር አድርጉልኝ በዚህ ቁጥር አሳዉቁኝ፦ +966532461519

የፊደል ባሕሪያቶችን መማር ያለዉ ጥቅም! =

ማንነትሽ ሳያጣራ ዝም ብሎ ሲያይሽ ብቻ ቶሎ ወደድኩሺ የሚል ቶሎ እንደሚጠላሽ እወቂ ! ቀስ ብሎ ማንነትሽ አጣርቶ የወደደሽ ግን ሁሌ ይወድሻል እሺ። =

(መስከረም 28 ቀን 2017 ዓ.ም.አዲስ አበባ) :- ፕሬስ መግለጫ ፤ #MFA 🇪🇹
(መስከረም 28 ቀን 2017 ዓ.ም.አዲስ አበባ) :- ፕሬስ መግለጫ ፤ #MFA 🇪🇹

ተስፋ አለን አልሃምዱሊላሂ