cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Fejir Tube (ፈጅር ቲዩብ)

የሀሳብ መቀበያ @Fejir_bot የዩቱብ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ https://youtube.com/channel/UC2n58IVMg2uHdmBH4y96hvA

Show more
Advertising posts
4 732
Subscribers
-124 hours
-197 days
-11530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿الوالدُ أَوْسَطُ أبوابِ الجنةِ﴾ “ወላጆች የጀነት መግቢያ መንገዶች ናቸው።” (ሶሒሕ አልጃሚዕ/7145 ) ጆይን፡‐https://t.me/fejir_tube
Show all...
9👍 2
ማስታወቂያ ~ መርከዘ ተውሒድ ኢንሻ አላህ በዚህ አመት ክረምት ለሴቶች ቁርኣንን ጨምሮ የመሰረታዊ ትምህርት በአዳሪ ፕሮግራም አዘጋጅቷል። እድሜያቸው ከ 13 በላይ የሆኑ ልጆች ማስመዝገብ የምትሹ በዚህ ቁጥር ልታናግሩን ትችላላችሁ :- 096 046 1624 ከአላህ በታች የሚገባውን ጥንቃቄ እና ሀላፍትና እንወስዳለን። ወንድሞቻችሁ ሳዳት ከማል እና ኢብኑ ሙነወር በቴሌግራም መልእክት ለመላክ https://t.me/SadatAbuIbrahim
Show all...
👍 11
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህሪቡ የባልትና ውጤቶች በዱባይና አከባቢወች ልዩ በሆነ መልኩ ይዘን ቀረበናል    የባልትና ወጤቶቻቸንን ልዩና ተመራጭ ጥራታቸውን የጠበቁ ንፅህናቸው ኮሊቲነታቸው የተመሰከረለት ነው ምረቶቻቸን የሚዘጋጁት በቤት ውሰጥ ጥራታቸውንና ንፁህናቸውን ጠብቀው ነው የሚዘጋጁት   ከምረቶቻቻን ውሰጥ የምናቀረባቸው 1⃣በረበሬ በቤት ውሰጥ ተደልዞና ተቀምሞ የተዘጋጅ 2⃣ሸሮ ምጥን በቤት ውሰጥ የተዘጋጀ 3⃣የምግብ ቂቤ በቤት ውሰጥ ተጣረቶ ተኖግሮ ታጥቦ ከዛ በቅመም ታሸቶ ለሳምት ተቀምጦ ከዛ ይነጠራል በጥራትና በንፁህና 4⃣በሱ ጭብጦ ምረጥ በሆነ አዘገጃጀት ተልባና ኮሮሪማ ተጨምሮ የሚዘጋጅ 5⃣ቡላ 6⃣ሚጥሚጣ 7⃣ማር ንፁ እደተቆረጠ ምንም ነገር ሳይቀላቀል ለመዳኒት ለጤና ለውበት ለምግብነት የፈለገ ግዜ ቢቀመጥ የማይበላሽ ንፁ ማር 8⃣ የቂቤ ቅመሞች ኮሮሪማ ነጭ አዝሙድ ኦረጅናሉ    አቅረቦታችን ጥራታቸውን በጠበቁ መልኩ ወደ ደበኞቻቸን እናቀረባለን ባልትናዎቻቸን ከሊሎች ለየት የሚያደረጋቸው በቤት ውሰጥ ለራሳችን ከምናዘጋጀው በላይ በጥራትና በንፅህና የሚዘጋጁ ናቸው ይገዙና ይሞክሩ ኢመሪት ያላቹሁ በሙሉ ባሉበት እናደረሳለን ✅ዱባይ ✅አቡዳቢ ✅ቻረጃ ✅አጅማን ✅ራስ አልኬማአ ✅አላኢን    ብቻ ባሉበት ይዘዙን እናደረሳለን 🛍ኡሙ አብደሏህ ጥራቱን የጠበቀ ባልትና ወደጉሩፑ ይቀላቀሉ⬇️⬇️⬇️⬇️https://chat.whatsapp.com/K0AWFZ9Rm4l8Yab4JLUyMv ለበለጠ መረጃ⏩⏩+971 56 521 6037
Show all...
ኡሙ አብደሏ በዱባይ ባልትና

WhatsApp Group Invite

👍 12
01:08
Video unavailableShow in Telegram
ንፁህ ባህላዊ ማር በእንጀራም በወለላም በብዛትም በችርቻሮም በሀገር ውስጥም ሆነ ከሀገር ውጭ አለን ደውሉልን እንታዘዛለን አድራሻ አዲስ አበባ ቤተል አበሻ ታወር ያገኙናል ለበለጠ መረጃ⤵️⤵️ @Seid_mar_mar 0930398677 0925255225 አቡ ሑዘይፍ ሰዒድ https://t.me/Seidyemarakrbot28 https://t.me/Seidmar
Show all...
11.31 MB
👍 9
Show all...
ሩፈይዳ online market Official

ሩፈይዳ On line market የተለያዩ ሺቲዎች ፣ሻርብ፣ ጎጎራ ፈር ካልሲዎች፣ስትረች ሂጃቦች ፣አንደር ሂጃብ፣ጅልባቦች በፈለጉት ጨርቅ በፈለጉት ዲዛይን፣ጓንት፣ስቶክ ና ሳንዲ ካልሲዎች ጀለቢያ (ቶብ) አንደር ዌሮች ......እኛጋ ያገኛሉ ይዘዘዙን ያሉበት እናደርሳለን ለበለጠ መረጃ @Upda_ting ወይም @HNAAIM +251945253245 +251962187613 አድራሻ ፦ አዲስ አበባ

👍 6
በፊት ጊዚያት ፕሮፌሰር ፣ዶክተር፣ ፈዲለቱ ሸይኽ እያሉ በማዕረግ መነገድ የሚፈልጉት ኢኽዋኖች እና  መሰሎች ነበሩ በዚህ ጊዜ ደግሞ የለተሞ መንጋ የኢኽዋኖችን ስልት ኮፒ በማድረግ በአድስ መልክ  በውሸት ማዕረግ እራሳቸውን መቆለል ይፈልጋሉ። ጌታየ ሆይ ሰው ዘንድ ገዝፎ አንተ  ዘንድ ግን የብናኝ ክብደት ያህል ሚዛን የሌለው ሰው ከመሆን በአንተ እጠበቃለሁ።
Show all...
👍 65 2
“ከፈተናዎች መውጫ” ክፍል - 2 ሚያዚያ 14/2016 ለወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የቀረበ = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor
Show all...
ከፈተናዎች መውጫ.mp310.62 MB
👍 20 2
Photo unavailableShow in Telegram
!!! ለሰለፊያ ዳዕዋ ናፋቂዎች ለሆናችሁ ለወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እና የአካባቢው ማህበርሰብ!! 🎤  እንኳን ደስ አላችሁ! የወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች እና የአካባቢው ማህበረሰብ በናፍቆት ስንጠብቀውና ስንጓጓለት የነበረው ቀን ደረሰ!!! 📌  እነሆ የፊታችን እሁድ ቀን 13/08/2016 ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ ደማቅ የዳዕዋ ፕሮግራም በወልቂጤ ዩኒቨርስቲ  ዐባስ መስጂድ ተሰናድቶ ይጠብቆታል። ፕሮግራሙ ለየት የሚያደርገው ከአዲስ አበባ የሚመጡ እንቁ ኡስታዞቻችንን የሚያሳትፍ መሆኑ ነው። እነርሱም፦ ☞ ኡስታዝ ሙሐመድ አሕመድ (ኢብኑ ሙነወር) ☞ ኡስታዝ ናስር ሙሐመድ (አቡል ዐባስ) ☞ ኡስታዝ ሳዳት ከማል (አቡ መርየም) እርሶም ለዚህ ፕሮግራም ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር ደምቀው ይታደሙ ዘንድ ከወዲሁ ስናበስርዎ በታላቅ ደስታ ነው። ✈ ምን ይሄ ብቻ ኡስታዞቻችን ቅዳሜ ረፋድ ብቅ ስለሚሉ ከሰዐት ቡሗላ በነሱ የሚሰጥ የ ኮርስ (course) ፕሮግራም ተሰናድቶ ይጠብቆታል። የሙሐዷራውም ይሁን የኮርሱን (courses) አርዕስቶች እንዲሁም ተያያዥ ዝርዝር መረጃዎች በቀጣይ ቀናት የምናሳውቃቹ ሲሆን ከናንተ የሚጠበቀው ፕሮግራማችሁን አስተካክላችሁ በጊዜ መገኘት ነው ። ✈ ታድያ በዚህ ፕሮግራም አይደለም መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል። አድራሻችን:- ከዩንቨርስቲው ግቢ በር ወደ ቡታጅራ ሚወስደውን መንገድ ይዘው የተወሰነ እንደተጓዙ በስተቂብላ ታጥፈው ወደ ወልቂጤ የሚወስደውን ፒስታ መንገድ ይዘው ቀጥ ብለው ይምጡ ያገኙናል። ማሳሰቢያ:- «ጥሪን ማክበር ኢስላማዊ አደብ ነው!!» https://t.me/Wku_ms_Official_Channel
Show all...
👍 36 2
የሱና መፅሀፎችን ቃጠሎ አስመልክቶ አጭር መልክት በኡስታዝ ሙሀመድ ሲራጅ https://t.me/OkazHijab
Show all...
የሱና_መፅሀፍችን_ቃጠሎ_በተመለከተ_አጭር_ማብራሪያ_.mp313.27 MB
👍 15
መፅሀፉን ያለ ኡስታዝ እውቅና በፒዲኤፍ እና በApp የምታዘጋጁ አላህን ፍሩ ። መፅሀፉ በሚያስፈልግ ሰዓት በpdf ይለቀቃል በመፅሀፉ የተለያዩ ጭማሪዎች ሊካተቱ ይችላሉ ስለዚህ ያለ ኡስታዝ እውቅና ማዘጋጀት ተገቢነት የጎደለው ነው። ይህንን ስንል በሌላ የምትረዱ አካሎች እንደምትኖሩ አውቃለሁ። መፅሀፉን የሚፈልግ አካል የትኛውም ሀገር ይሁን በምንችለው ተደራሽ ማድረግ እንችላለን። #⃣#⃣#⃣#⃣
Show all...
👍 53
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.