en
Feedback
➳የኔ ብዕር✍️❥

➳የኔ ብዕር✍️❥

Open in Telegram

🖤🖤Emanda 🖤🖤 Kalkidan Yonatan 😘😘 Queen 😘😘 Welcome to my channel You will find #Music 🎼🎼🎼🎼 #Cover music 🎶🎶 #Friend ship pic #School life 🏫🏫 #Fun videos 📽️ #Couple pic 👰🤵 😍😍😍😍😍😍😍 Cross @emanda7 @atnasiya7

Show more
590
Subscribers
No data24 hours
+117 days
+4830 days
Posts Archive
የማነህ ቀብራራ የጌታ ልጅ መሳይ🥰

Banchi ena be ena mehal emgigh mikeyer negr aynorem

አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ ? ነፍስን በጣም የሚያደማዉ የቱ ነዉ??? በጣም የምታፈቅሪዉ ሰዉ ሲጎዳሽ??💔💔 ወይስ በጣም የጎዳሽዉ ሰዉ አሁንም ሲወድሽ?❤❤ ኮሜንት መስጫው ላይ መልሱልኝ 💔🥺ከተመቻችሁ #_Share ማድረግ°°° አይርሱ🙏    ♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲        ✉️      ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   jᵒⁱⁿ⇝ @emayaa7

Melkam adar🥰🙏

የኔ ባል👉«ካፈቀርሽኝ በኋላ...ወደ ሌላ ወንድ ማየት አላቆምሽም ? » አለኝ። እኔ👉ወንድ ምን ነበረ? 🥰@emayaa7🥰 🥰@emayaa7🥰
የኔ ባል👉«ካፈቀርሽኝ በኋላ...ወደ ሌላ ወንድ ማየት አላቆምሽም ? » አለኝ። እኔ👉ወንድ ምን ነበረ? 🥰@emayaa7🥰 🥰@emayaa7🥰

እችልበታለሁ! . (.........) . በርግጥ ጉራ አይደለም. . . ግን. . .ያላየሁት የለም! ከሕይወት ተምሬያለሁ. . . ለክቶ መወሰን፣ እችልበታለሁ! ስሕተትና ጊዜ ከከተቱኝ እሣት፤ ሳልከስል መነሣት፣ በጎዶሎ ስሜት ላይ. . . በትክክል መሳሳት! እችልበታለሁ! . አንተም ብትሔድ. . . እርግጠኛ ነኝ፣ልቤን እንደማደነድን፣ ሔደህ ሳትጨርስ፣ቆስዬ እንደምድን፣ አዎ! እርግጠኛ ነኝ! በመብረቅ ፍጥነት፣ በብርሃን ፍጥነት፣እንደማገግም፣ ቢሆንም . . . ቢሆንም. . . ላጣህ አልፈልግም! @emayaa7 @emayaa7 @emanda7

ድክመትሽን ለሰዎች አትናገሪ።ምክንያቱም ደካማ በሆንሽበት ነገር መተው ይጠቀሙብሻል። ✅ @emayaa7 ✅ @nahominaaaaaa
ድክመትሽን ለሰዎች አትናገሪ።ምክንያቱም ደካማ በሆንሽበት ነገር መተው ይጠቀሙብሻል። ✅ @emayaa7@nahominaaaaaa

አንቺን ተናገረች ብዬ ለወራት እናቴን እስከመዝጋት የሚደርስ ፍቅር ታላቁን መፀሀፍ እንደመታዝ እና ባንቺ የማልደራደር ነኝ ጊዜያት ነጎዱ እና መታዘዝ እና መገዛት ጠፋብሽ የትም ስሄድ በደስታ ምወስድሽ እንደ ግንባር ፊት ለፊት ማቀርብሽ ወደፊትም ይቀጥላል ገብቶሽ ከተመለሽ እጠብቅሻለው ካልተመለሽም ጠብቅሻለው ለምን ካልሽ ስለማፈቅርሽ በዛላይ አንላያይም ያልሽውን ቃልኪዳን ስለማምንሽ ያገኘሁሽ ቀን ጆሮሽ ዝግጁ ይሁን ይዜ ስለምጠፈጥፍሽ ምንግርሽም ነገር አለ 😔😔😔

✍ በአማራጭ ተከቦ ምርጫ አልባነትን አታውቅም 🥺🥺 ስወድክ እንደዛ ነበር🚶‍♀ ለአለም እውር እንደሆነ💔 እጣ እድሉ ከአይኑ ተጋርዶ🥀 ከአዳም አንተን ብቻ እንደሚያይ🙂‍↕️😔 @emayaa7

Story

ተመሳሳይ ውሻ ሁለቴ እንዳይእንዳይተጠንቀቅነክስሽ ተጠንቀቂ የማወራው ስለ ውሻ አደለም🤘☠ ⚡ @emayaa7😈 ⚡ @emayaa7😈
ተመሳሳይ ውሻ ሁለቴ እንዳይእንዳይተጠንቀቅነክስሽ ተጠንቀቂ የማወራው ስለ ውሻ አደለም🤘☠ ⚡ @emayaa7😈 ⚡ @emayaa7😈

በዚ ምድር ላይከሱ በላይ ሰትሆን ደስ የሚለው አባትክ ብቻ ነው መልካም የ አባቶች ቀን👍🫡🫡 Abate alderaderbhm share @emayaa7😈 @emayaa7😈
በዚ ምድር ላይከሱ በላይ ሰትሆን ደስ የሚለው አባትክ ብቻ ነው መልካም የ አባቶች ቀን👍🫡🫡 Abate alderaderbhm share @emayaa7😈 @emayaa7😈

🏵🏵 ውድ Muslim Brother's & Sister's🏵 🎉🎉እንኳን ለኢድ አል-አድሃ  በዓል አደረሰዎ! 🎉🎉

😴🌑

🥰🥰እንዴት አረፈዳችሁ 🥰🥰 ከላይ በለቀቅነው ፖል መሰረት የመረጣችሁትን የታሜን ❤️😍 ዘፈን ለቀንላችዋል 😘 ቻናላችንን ለወዳጅ ለጓደኛዎ ሼር በማድረግ ተባበሩን🙏 ለትብብራችሁ ከወዲሁ እናመሰግናለን🥰🥰🥰🥰 @emayaa7 @emayaa7

እንደ ይሁዳ _@Amharic_musics.mp36.68 MB

minew_shewa_tube_ethiopian_music_tamrat_desta_taameraate_dasetaa.m4a3.98 MB

13_ትዝታ_ታምራት_ደስታ_2ኛው_አልበም_ካንቺ_አይበልጥም.mp36.00 MB

በእህትነት_@Amharic_musics.mp36.97 MB

11_ታምር_ያስፈልጋል_Tamrat_Desta_Keza.mp34.30 MB