en
Feedback
➳የኔ ብዕር✍️❥

➳የኔ ብዕር✍️❥

Open in Telegram

🖤🖤Emanda 🖤🖤 Kalkidan Yonatan 😘😘 Queen 😘😘 Welcome to my channel You will find #Music 🎼🎼🎼🎼 #Cover music 🎶🎶 #Friend ship pic #School life 🏫🏫 #Fun videos 📽️ #Couple pic 👰🤵 😍😍😍😍😍😍😍 Cross @emanda7 @atnasiya7

Show more
590
Subscribers
No data24 hours
+117 days
+4830 days
Posts Archive
sticker.webp0.26 KB

sticker.webp0.26 KB

​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​@emanda7 new music ♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲        ✉️       ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ

ያልጀመራችሁ ጀምሩ

ባብዛኛው መጀመሪያ ቀን ራስን ያስተዋወክበት ማንነት ለሌሎች ቋሚ አንተነትህ እርሱ ነው! ከዛ ውጪ በቆይታ ማንነትህ ሲበረዝ ከተመለከቱ አንተ በሌላ ሰው የተተካህ እንጂ አንተ ይህን እንዳልሆንክ ነው ሚያስቡት!!! ጥንቃቄ ለመጀመሪያ ቀን ለምናሳየው ገፅታ!!!....

🦋✨የምታምኑት ሰው ያንን ብስክሌት ባይለቀው ኖሮ መንዳት አትማሩም ነበር!🔥🌸 @emayaa7
🦋✨የምታምኑት ሰው ያንን ብስክሌት ባይለቀው ኖሮ መንዳት አትማሩም ነበር!🔥🌸 @emayaa7

Story

ሁል ጊዜ በጌታ ደስ ይበላቹ

💔ከምትወዳት ልጅ ጋ walk እያደረክ አንዱ የኔ ቢጤ መጥቶ ብር ሲጠይቅህ 200ብር አውጥተህ ከሰጠህ ቡሀላ😇 . . . 👩‍🦰እሷን ሸኝቼ እስክመለስ እዚሁ ጠብቀኝ ገና ብዙ የምረዳህ ነገር አለኝ 😂😁

በርግጥ እነዚህም ቀናት ያልፉ ይሆናል እኮ ያልፋሉ !! ደግሞም ወይ ማለፋቸው ወይ እኛን ማሳለፋቸው አይቀርም ግን ማለፍንም ቢፈርዱብን ወይ ማሳለፍን ፍፃሜው ይለያይ እንጂ ሁለቱም እረፍት ናቸው ቢያልፉ የደስታ ቀናት ይመጣሉ ካሳለፉን በእረፍት ወደላይኛው ቤታችን እንድንሄድ ይረዱናል ። ወይ ችግሮቻችን ወይ እኛ እናልፋለን 😉 @emayaa7 @emayaa7 #አዎ_ያልፉ_ይሆናል

🌹...................................🌹     🌹...................................🌹 ​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ ​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​♡     ❍ㅤ      ⎙         ⌲ ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ  𝑠ℎ𝑎𝑟𝑒    💔 @emayaa7 💔 @nahominaaaaaa 🌹...................................🌹     🌹...................................🌹

አንዱ ጀለስ ሊላከፍ ፈልጎ ፀጉሯን ቀለም የተቀባች ልጅ ስታልፍ "እሙዬ ፀጉርሽ ምንድነው ጭድ መስሏል" ሲላት . . . እሷ፡ ድሮም ከብት ሚበላውን ያቃል ፧

ቅዱስ ሚካኤል ፈጥኖ ደረሰልኝ ከሳሼን ረግጦ አዋረደልኝ ክንፉን ቀጥ አድርጎ ዙሪያዬ ሰፈረ የጠላቴን መንገድ ወጥመድ ሰባበረ እንኳን ለሊቀ መለአኩ #ለቅዱስ_ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳ
ቅዱስ ሚካኤል ፈጥኖ ደረሰልኝ ከሳሼን ረግጦ አዋረደልኝ ክንፉን ቀጥ አድርጎ ዙሪያዬ ሰፈረ የጠላቴን መንገድ ወጥመድ ሰባበረ እንኳን ለሊቀ መለአኩ #ለቅዱስ_ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን #ሰኔ_12❤️❤️❤️❤️ ✝️12✝️ @emayaa7✝🙏🏽

#ሚካኤል_12

እሱ 👉 ትጠብቂኛለሽ?🙃 እኔ 👉 ዘላለሜን ነዋ😊 እሱ 👉 ብቀርስ?😔 እኔ 👉 እጠብቅሃለሁ🥺 እሱ 👉 ፈፅሞ አላስጠብቅሽም ብዘገይም እመጣለሁ 💌 🖤🖤@emanda7✍️ Join 👉 @emayaa7 @emayaa7

ጀግናው ራስክን ባጭር ጊዜ መለወጥ ከፈለክ 👉ሁሌ ፀልይ🙌 👉po*n ማየት አቁም😡 👉ወላጆክን አክብር🤟 👉በጠዋት ተነስ በጊዜ ተኛ🤌 👉ስልክክን ለ ስራ በቻ ተጠቀም 😤 👉ይህን ቻናል s
ጀግናው ራስክን ባጭር ጊዜ መለወጥ ከፈለክ 👉ሁሌ ፀልይ🙌 👉po*n ማየት አቁም😡 👉ወላጆክን አክብር🤟 👉በጠዋት ተነስ በጊዜ ተኛ🤌 👉ስልክክን ለ ስራ በቻ ተጠቀም 😤 👉ይህን ቻናል share አድርግ🫡 ⚡ @emayaa7 😈 ⚡ @emayaa7 😈

Dena edru 😴

ባልተፃፈው ባልተተወነም ሁኔታ አፈቅርሃለው.....በመሄድና በመምጣትም ውስጥ አፈቅርሃለው.....በማጣትና በማግኘት ውስጥም አፈቅርሃለው.....በመጠበቅም ውስጥም አፈቅርሃለው.....በመረሳትም ውስጥ አፈቅርሃለው.....ተስፉ ባልቆረጠ ፍቅር.....ዝንፍ በማይል ስሜት...ባልተቆረጠ ልኬት....አፈቅርሃለው❤️ #ematiii