➳የኔ ብዕር✍️❥
Open in Telegram
🖤🖤Emanda 🖤🖤 Kalkidan Yonatan 😘😘 Queen 😘😘 Welcome to my channel You will find #Music 🎼🎼🎼🎼 #Cover music 🎶🎶 #Friend ship pic #School life 🏫🏫 #Fun videos 📽️ #Couple pic 👰🤵 😍😍😍😍😍😍😍 Cross @emanda7 @atnasiya7
Show more590
Subscribers
No data24 hours
+117 days
+4830 days
Posts Archive
590
..🥀🥀 @emanda7
ብታጣቸው ቀንህን ለሚያጎድሉብህ
ቢያጡህ መኖር ምሬት ለሚሆንባቸው
ስትል በምትችለው አቅም ሁሉ
እራስህን ጠብቅ።🦋🦋
💖መልካም ውሎ 💖
🥀@emayaa7🥀
🥀@nahominaaaaaa🥀
590
ዝምታ ባበዛህ ቁጥር ሰዎች ለምታወጣት 1 ቃል ትልቅ Value መስጠት ይጀምራሉ!
መለፍለፉን አቁም!!
በርግጠኝነት ሚመለከተው አለ😊
@emayaa7
@nahominaaaaaa
590
የምርቃና ግፉ !
( በረከት በላይነህ )
..
የሙዚቃ ሊቁ..
ሙዚቃ ቀማሚው ዜማ እየቀመረ፤
ጠባቧ እስቱዲዮ ጫት ሞልቷት ነበረ ።
..
ሳተናው ነጋዴ ትርፉን እያሰላ ፥
ሊቅም ቁርሱን በላ።
..
ሹማምንቶቻችን ፥..
ገንቢ አፍራሾቻችን ዕቅዱን ሲፅፉ ፤
በትዕዛዝ ያደገ አወዳይ ቀጠፉ።
..
ጎረምሳው አፍቃሪሽ ጫት በዱቤ ቅሞ ፤
ደብዳቤ ፃፈልሽ...
ከገራባ መሐል ምርቅን ቃላት ለቅሞ !!
..
እናስ!
መሪ ከተከታይ ፤
ፍትሕ ከተበዳይ፤
ጥበብ ከአድናቂው ፤
ምላሽ ከጠያቂው ፤
የነቃ ከእውኑ ፤
የተኛ ከሕልሙ ፤
ውበት ከቀለሙ ፤
እኮ በምን ስሌት ፣ እንደምን ይስማማ ?
ሰጪና ተቀባይ እኩል አልቃሙማ !!!
😅
@nahominaaaaaa
@emaya7
590
🔊Only At @nahominaaaaaa @emayaa7
590
❤️___❤️
590
🔊Only At @emayaa7 @nahominaaaaaa
590
🥰
590
🔊Only At @nahominaaaaaa & @emayaa7
590
❤️🩹🥀❤️
590
🔊Only At @emayaa7 & @nahominaaaaaa
590
🫶❤️
590
🔊Only At @nahominaaaaaa & @emayaa7
590
🥰❤️
590
🔊Only At @emayaa7 & @nahominaaaaaa
