en
Feedback
➳የኔ ብዕር✍️❥

➳የኔ ብዕር✍️❥

Open in Telegram

🖤🖤Emanda 🖤🖤 Kalkidan Yonatan 😘😘 Queen 😘😘 Welcome to my channel You will find #Music 🎼🎼🎼🎼 #Cover music 🎶🎶 #Friend ship pic #School life 🏫🏫 #Fun videos 📽️ #Couple pic 👰🤵 😍😍😍😍😍😍😍 Cross @emanda7 @atnasiya7

Show more
590
Subscribers
No data24 hours
+117 days
+4830 days
Posts Archive
1,ድብርት ላይ ከሆንክ ያለፈው ህይወትህን እየኖርከው ነው። 2,ጭንቀት ላይ ከሆንክ የወደፊት ህይወትህን እያስተካከልክ ነው። 3,ሰላም ከሆንክ ምፈልገውን ህይወት እየኖርክ ነው። የቱ ላይ ነህ?😈 S
1,ድብርት ላይ ከሆንክ ያለፈው ህይወትህን እየኖርከው ነው። 2,ጭንቀት ላይ ከሆንክ የወደፊት ህይወትህን እያስተካከልክ ነው። 3,ሰላም ከሆንክ ምፈልገውን ህይወት እየኖርክ ነው። የቱ ላይ ነህ?😈 SHARE @emayaa7 SHARE @emayaa7

ነገም ሲነጋ ዛሬ እና አሁን ነው ደህና እደሩ

😥ችግር የለውም💔 🌹አንዳንዴ መጥላት ያለብንን ወደን….መውደድ ያለብንን ደሞ እንጠላለን…እኔ ደሞ ቶሎ ነው ማምነው ውሸት የሚባል ያለ እስከማይመስል አምናለው ማመኔን አልጠላውም ግን ማምንበት መን
😥ችግር የለውም💔 🌹አንዳንዴ መጥላት ያለብንን ወደን….መውደድ ያለብንን ደሞ እንጠላለን…እኔ ደሞ ቶሎ ነው ማምነው ውሸት የሚባል ያለ እስከማይመስል አምናለው ማመኔን አልጠላውም ግን ማምንበት መንገድ ያናድደኛል....አንተን ለማግኘት በማይሆን መንገድም ተጓዝኩ አጠፋሁ በዛም እየተቀጣው ነው።💘 አዋ ከቅጣትም በላይ በሆነ ቅጣት🥀 🌹ብዙ ጊዜ…አዋ በጣም ብዙ ጊዚያትን ይህን ቃል እልህ ነበር…ችግር የለውም ግን ችግር ሳይኖረው ቀርቶ እንዳይመስልህ…ችግርማ አለው ግን አንተ ከችግሩ ትበልጣለህና....💘 አሁንማ ሁሉም ነገር ችግር አለው ምክንያቱም አንተ የለህም ከችግሩ በላይ ደሞ አንተ ብቻ ነህ አንተ ብቻ😔 #ተፃፈ_በኤማንዳ_ዮናስ_(ቃልኪዳን) #11_09_2016

ምንም የሌለው ምንም አያጣም😔

Story

አማራጩ መተኛት ነው ደና እደሩ 😴

አይይ ክረምት🥹🥹🥹

Betesb jemru

https://t.me/quizearnbot/quiz?startapp=20254872399506131 Do quizzes to earn US dollars, easily earn 1 US dollars in 1 minute, and anyone who logs in to our website will get 10 US dollars.

መስታወትም ሲሰበር ወደ ከባድ መሳሪያነት ይቀየራል ስለመስታወት አላነሳሁም አላስቀመጥኩም 😎

Suger CD 1 TRACK 9 (320).mp315.74 MB

🎧 @emanda7 🥰ስሙን እያነሳው የማጫውታችሁ      ቆንጆ ነው ያሳሳል ብዬ የምላችሁ       .......................................... @emayaa7 @nahominaaaaaa

#ገብርኤል_19🥰 💒✝

ኑረሽ እይው በቃ (በውቀቱ ስዩም) ጨለማ ነህ ብለሽ እኔን ስትተቺ ዘልለሽ አትጠግቢ ስቀሽ አትሰለቺ ወርሃ- ፅጌ ነው አመት ሙሉ ላንቺ:: ደሞ በየቀኑ ፋሲካ ነው ኑሮሽ ያለም ሰቀቀኑ ሩቅ ነው ለጆሮሽ (የፍጥረት ሰቆቃ) ለጋ ነው አእምሮሽ ገላሽም ነው ጮርቃ ሌላም አልልሽም ኖረሽ እይው በቃ:: በየጎዳናሽ ላይ አደይ የሚያነጥፍ በየዛፉ ቅርፊት ስምሽን የሚጥፍ በዝቶልሽ ፈልቶልሽ አንቺን ሚያሽሞነሙን ቀምሰሺው አታቂም የብቻነት ሸክሙን አዎ መፈቀር መታጀብ ከኔክታር ይጥማል ግን ደግሞ ይገጥማል በተወደሱበት አንደበት መነቀፍ ውብ ገላ ጠብቆ ርጥብ ንፋስ ማቀፍ አንዳንዴ ይገጥማል የማይሰምር ምኞት የማያልቅ ጥበቃ ሌላም አልልሽም ኖረሽ እይው በቃ:: አንቺ ደስታ ወዳጅ!! በለምለም አፀድ ውስጥ ቢራቢሮ አሳዳጅ ኑሮ ምትታይሽ እንደ ጣኦስ ቀልማ እንዳትሽወጂ ባዝማሪዎች ዜማ በሸንጋዮች ቃላት ህይወትም እንደጃርት የሾህ ቀሚስ አላት:: ተድላም ከሀዘን ጋር ያልፋል በፈረቃ ከሳቅ በስተጀርባ ይሰለፋል ሲቃ ሌላም አልልሺም ኖረሽ እይው በቃ! https://t.me/emayaa7

በሰላም እንደር🥰🙏

🥰ስሙን እያነሳው የማጫውታችሁ ቆንጆ ነው ያሳሳል ብዬ የምላችሁ .......................................... የዚህን ዘፈን ርዕስ እና ዘፋኟን comment👇 ላይ ፃፉልኝ👇👇👇

አስታውሱ ለካፊያ አልደነግጥም የተዘጋጀሁት ለዶፍ ነው Remember, I am not afraid of Rain, but I am prepared for Thunder

ሳንቲም አጥተን የሄድናቸው እሩቅ የ እግር መንገዶች ...ተቆርቁረክልኝ የተቀየምካቸው ሰዎች...ስናደድ የምትታገሰኝ የመቻል ጥጎች....ሞቅ ብሎን ካላዘልኩሽ ብለህ የምትላፋኝ ትግሎች ....ቁልቁለት
ሳንቲም አጥተን የሄድናቸው እሩቅ የ እግር መንገዶች ...ተቆርቁረክልኝ የተቀየምካቸው ሰዎች...ስናደድ የምትታገሰኝ የመቻል ጥጎች....ሞቅ ብሎን ካላዘልኩሽ ብለህ የምትላፋኝ ትግሎች ....ቁልቁለት እየሳክ የምታንደረድረኝ ....በየሰበባሰበቡ የምትስመኝ እያንዳንዱ አሳሳሞች አንድ ሳይቀር ትዝ ይለኛል ቅሌትህን ተንተርሰህ ስታሾፍ ፣ ድግስ በሲልፐር የምቴደው ከየኔቤጤ ጋ የምትሳሳቀው ከሳር ቅጠሉ ጋ ሰላም የምትባባለው ድንገት ይዘኸኝ የምታሳድረኝ ። ታሪክ የምታነብልኝ እንደጎረምሳ የምታጎርሰኝ፤ ደብሮህ አፍታ ሳትቆይ ሰበብ ፈልገህ ቀልድ ውስጥ የምትመሸገውን .... ሳይሳካልኝ ሳጣ የራሱ ጉዳይ እያልክ የምታፅናናኝን ..... ትህትናህን ጥጋብህን ቸልታህን መውደድህን ሁሉንም ነው የምወዳቸው ። የፍቅር ትርፉ ትዘታ ነው🖤 💌💌@emanda7 Join @emayaa7 @emayaa7

ከትላንቱ ጋ የተጣበቀን ሰው ነገን ማሳየት ከባድ ነው 🤗🤗🤗