cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ቅዱስ ጴጥሮስ ግቢ ጉባኤ

Advertising posts
956
Subscribers
No data24 hours
+317 days
+10630 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
✨የዓመቱ ጠቅላላ ጉባኤ ✨ “ እያንዳንዳችሁ የጸጋን ስጦታ እንደ ተቀበላችሁ መጠን በዚያው ጸጋ እርስ በርሳችሁ አገልግሉ፤”   — 1ኛ ጴጥሮስ 4፥10 ⚡️አዲሶቹ የስራ አስፈፃሚዎች እነማን ይሆኑ?⚡️ ዛሬ ማለትም ዐርብ ✨ግንቦት 23✨ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረውን ልዩ ጉባኤ ግቢ ጉባኤያችን በአንድነት መርሐ ግብር ዕለት አዘጋጅታልናለች። የሚኖሩ መርሐ ግብራት ꔰ ጸሎት እና ምስባክ ꔰ የግቢ ጉባኤያችን ዓመታዊ አፈፃፀም ꔰ ዝማሬ ꔰ ለአዲስ የስራ አስፈፃሚዎች የሚደረግ የአደራ መስቀል መስጠት ሥነ ስርዓት ꔰ መዝጊያ ጸሎት ቦታ፦ ደብረ ገሊላ ቅዱስ ዐማኑኤል ቤተ ክርስቲያን (መሠረተ ወገራም አዳራሽ) ሰዓት፦ 11:30 ኹላችሁም እህት ወንድሞቻችሁን ይዛችሁ ተገኙልን እያልን በእግዚአብሔር ስም እናሳስባለን!           ✨ቅዱስ ጴጥሮስ ግቢ ጉባኤ✨
4322Loading...
02
✨ነገ ግንቦት 23✨
4861Loading...
03
Media files
10Loading...
04
✨የ2ተኛ ዓመቶች ኮርስ✨ #ኮርስን_በቤተሰብ ዛሬ ማለትም ኀሙስ 22/09/2016 ዓ.ም የሁለተኛ ዓመቶች ክርስቲያናዊ ሥነ ምግባር የተሰኘው ኮርስ እንደሚቀጥል እያሳወቅን ሁሉም የሁለተኛ ዓመት ኦርቶዶክስ ተማሪ መገኘት ይችል ዘንድ ሁላችንም በመቀሳቀስ ሀላፊነታችንን እንድንወጣ አደራ እንላለን። ኮርስ፦ ክርስቲያናዊ ሥነ ምግባር ቦታ፦ ደብረ ገሊላ ቅዱስ ዐማኑኤል ቤተክርስቲያን (መሠረተ ወገራም አዳራሽ) ሰዓት፦ 11: 30 ያላወቀውን እያሳወቅን! ✨ቅዱስ ጴጥሮስ ግቢ ጉባኤ✨
5013Loading...
05
🔔ዝክረ ማርያም ዘወርኀ ግንቦት 🔔 ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ደብረ ምጥማቅ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! አደረሰን! ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ግንቦት 21(ደብረ ምጥማቅ) ግንቦት ሃያ አንድ በዚች ዕለት አምላክን የወለደች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በደብረ ምጥማቅ በስሟ በተሠራች ቤተ ክርስቲያን ጉልላት ላይ በብርሃን መርከብ ተቀምጣ ፊቷ በግልጥ ስለመታየቱ የክርስቲያን ወገኖች ሁሉም ታላቅ በዓልን ያደርጋሉ። እነሆ በዛሬው ዕለት (ረቡዕ ግንቦት 21/2016 ዓ.ም) ግቢ ጉባኤያችን የእመቤታችንን የቅድስት ድንግል ማርያምን ዝክር አዘጋጅቷል:: በዕለቱ የሚኖሩን መርሐ ግብራት ꔰ ጸሎት ꔰ ምስባክና ውዳሴ ማርያም ዜማ ꔰ ትምህርተ-ወንጌል ꔰ ወረብ ꔰ ዜና ቤተክርስቲያን ꔰ መዝጊያ ጸሎት ቦታ፦ ደብረ ገሊላ ቅዱስ ዐማኑኤል ቤተ ክርስቲያን (መቃብር ቤት አዳራሽ) ሰዓት፦ 11: 45 እርስ በእርስ በመቀሳቀስ ይህንን ሰማያዊ ደስታ እና የእመቤታችንን በረከት ተካፋይ እንዲሆኑ በእግዚአብሔር ስም ጠርተንዎታል። ✨ቅዱስ ጴጥሮስ ግቢ ጉባኤ✨
5692Loading...
06
🔔ዝክረ ማርያም ዘወርኀ መጋቢት 🔔 ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ደብረ ምጥማቅ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! አደረሰን! ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ግንቦት 21(ደብረ ምጥማቅ) ግንቦት ሃያ አንድ በዚች ዕለት አምላክን የወለደች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በደብረ ምጥማቅ በስሟ በተሠራች ቤተ ክርስቲያን ጉልላት ላይ በብርሃን መርከብ ተቀምጣ ፊቷ በግልጥ ስለመታየቱ የክርስቲያን ወገኖች ሁሉም ታላቅ በዓልን ያደርጋሉ። እነሆ በዛሬው ዕለት (ረቡዕ ግንቦት 21/2016 ዓ.ም) ግቢ ጉባኤያችን የእመቤታችንን የቅድስት ድንግል ማርያምን ዝክር አዘጋጅቷል:: በዕለቱ የሚኖሩን መርሐ ግብራት ꔰ ጸሎት ꔰ ምስባክና ውዳሴ ማርያም ዜማ ꔰ ትምህርተ-ወንጌል ꔰ ወረብ ꔰ ዜና ቤተክርስቲያን ꔰ መዝጊያ ጸሎት ቦታ፦ ደብረ ገሊላ ቅዱስ ዐማኑኤል ቤተ ክርስቲያን (መቃብር ቤት አዳራሽ) ሰዓት፦ 11: 45 እርስ በእርስ በመቀሳቀስ ይህንን ሰማያዊ ደስታ እና የእመቤታችንን በረከት ተካፋይ እንዲሆኑ በእግዚአብሔር ስም ጠርተንዎታል። ✨ቅዱስ ጴጥሮስ ግቢ ጉባኤ✨
20Loading...
07
ባሱ፦ በዶርሙ በር በኩል
6510Loading...
08
📌ዛሬ የ3ተኛ ዓመቶች ኮርስ አይኖርም። ሁላችንም በመሰባሰብ ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ ወደ ጠራን የሥነጽሑፍ ምሽት እንሂድ። ባስ ስለሚዘጋጅ ኁላችንም እንገኝ!
7240Loading...
09
✨ግንቦት 23✨
8915Loading...
10
✨ግንቦት 23✨ ልዩ መርሐ ግብር ይጠብቁን!
10Loading...
11
✨የሥነ ጽሑፍ ምሽት ✨ ውድ የቅዱስ ጴጥሮስ ግቢ ጉባኤ አባላት፤ እንደሚታወቀው ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ የሥነ ጽሑፍ ምሽት ግንቦት 19 አዘጋጅቷል። በዕለቱም:- 💥ስዕል አውደ ርዕይ 💥ወረብ 💥ተዉኔት 💥ግጥም 💥ዜና ተዋህዶ 💥እጣ 💥የአሸናፊ ሽልማት የመግበቢያ ትኬት ከዓጣ ጋር 20 ብር ብቻ 1ኛ ዕጣ፡ መጽሐፍ 2ኛ ዕጣ፡ ኤርፎን 3ኛ ዕጣ፡ መስቀል ዕጣ መግዛት የምትፈልጉ፡- 1. ፀጋዉ ፍፁም….09 18 98 90 87 2. ዮሐንስ……………09 32 48 30 54 3. በእምነት……......09 29 41 65 04 ይደዉሉ! ይግዙ! ቀን፦ ግንቦት 19 ሰዓት:- 11:00 ሰዓት ባስ ስለሚዘጋጅ ኁላችንም እንገኝ! መርሐ ግብሩ በዕለቱ የኮርስ ትምህርት የሚወስዱትን 3ተኛ ዓመቶች እንደማያካትት እናሳውቃለን። ✨ጠሪ ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ✨
8661Loading...
12
✨የአንድነት መርሐ ግብር ✨ ዛሬ ማለትም ዐርብ 16/09/2016 ዓ.ም የአንድነት መርሐ ግብር የሚኖረን ይሆናል። ቦታ፦ ደብረ ገሊላ ቅዱስ ዐማኑኤል ቤተ ክርስቲያን (መሠረተ ወገራም አዳራሽ) ሰዓት፦ 11:45 ኹላችሁም እህት ወንድሞቻችሁን ይዛችሁ ተገኙልን እያልን በእግዚአብሔር ስም እናሳስባለን! ነባር ተማሪዎች መልዕክቱ ያልደረሰው የአንደኛ ዓመት ተማሪ ካለ እንድናሳውቅ ይሁን።           ✨ቅዱስ ጴጥሮስ ግቢ ጉባኤ✨
8112Loading...
13
የኮርስ መጻሕፍትን መግዛት ለምትፈልጉ ሁሉ ግቢ ጉባኤያችን ገበያ ላይ ከሚሸጥበት ዋጋ ቀንሶ ለተማሪ ተደራሽ ይሆን ዘንድ አምጥቷል። ነገረ ሃይማኖት = 72 ብር ነገረ ማርያም = 66 ብር ነገረ ቅዱሳን = 57 ብር ክርስቲያናዊ ህይወትና ስነ ምግባር = 60ብር ነገረ አበው = 54 ብር የቤተ ክርስቲያን ምስጢራትና ስርዐት = 96ብር የቤተ ክርስቲያን ታሪክ = 101 ብር ሐዋርያዊ ተልዕኮ = 75 ብር ከአማርኛ ይልቅ በኦሮምኛ ቋንቋ ይበልጥ ለምትረዱ የኦሮምኛ መጽሐፍትም ተዘጋጅቷል። ነገረ ሃይማኖት = 107 ብር ነገረ ማርያም = 74 ብር ነገረ ቅዱሳን = 138 ብር ክርስቲያናዊ ህይወትና ስነ ምግባር = 117 ብር ነገረ አበው = 111 ብር የቤተ ክርስቲያን ምስጢራትና ስርዐት = 60 ብር የቤተ ክርስቲያን ታሪክ = 47 ብር በዚህ ስልክ ደውለው ይጠይቁ: 0918989087 ✨ቅዱስ ጴጥሮስ ግቢ ጉባኤ✨
8254Loading...
14
✨የአንድነት መርሐ ግብር ✨ ዛሬ ማለትም ዐርብ 16/09/2016 ዓ.ም የአንድነት መርሐ ግብር የሚኖረን ይሆናል። ቦታ፦ ደብረ ገሊላ ቅዱስ ዐማኑኤል ቤተ ክርስቲያን (መሠረተ ወገራም አዳራሽ) ሰዓት፦ 11:45 ኹላችሁም እህት ወንድሞቻችሁን ይዛችሁ ተገኙልን እያልን በእግዚአብሔር ስም እናሳስባለን! ነባር ተማሪዎች መልዕክቱ ያልደረሰው የአንደኛ ዓመት ተማሪ ካለ እንድናሳውቅ ይሁን።           ✨ቅዱስ ጴጥሮስ ግቢ ጉባኤ✨
10Loading...
15
የሰዓት ማሻሻያ መደረጉን በባለፈው ሳምንት ኮርስ ላይ ተገልጾ ነበር ስለዚህም ይሄን ታሳቢ በማድረግ ሁላችንም በሰዓቱ እንገኝ።
7770Loading...
16
✨የ2ተኛ ዓመቶች ኮርስ✨ #ኮርስን_በቤተሰብ ዛሬ ማለትም ኀሙስ 15/09/2016 ዓ.ም የሁለተኛ ዓመቶች ክርስቲያናዊ ሥነ ምግባር የተሰኘው ኮርስ እንደሚቀጥል እያሳወቅን ሁሉም የሁለተኛ ዓመት ኦርቶዶክስ ተማሪ መገኘት ይችል ዘንድ ሁላችንም በመቀሳቀስ ሀላፊነታችንን እንድንወጣ አደራ እንላለን። ኮርስ፦ ክርስቲያናዊ ሥነ ምግባር ቦታ፦ ደብረ ገሊላ ቅዱስ ዐማኑኤል ቤተክርስቲያን (መሠረተ ወገራም አዳራሽ) ሰዓት፦ 11: 00 ያላወቀውን እያሳወቅን! ✨ቅዱስ ጴጥሮስ ግቢ ጉባኤ✨
8866Loading...
17
✨የሥነ ጽሑፍ ምሽት ✨ ውድ የቅዱስ ጴጥሮስ ግቢ ጉባኤ አባላት፤ እንደሚታወቀው ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ የሥነ ጽሑፍ ምሽት ግንቦት 19 አዘጋጅቷል። በዕለቱም:- 💥ስዕል አውደ ርዕይ 💥ወረብ 💥ተዉኔት 💥ግጥም 💥ዜና ተዋህዶ 💥እጣ 💥የአሸናፊ ሽልማት ቀን፦ ግንቦት 19 ሰዓት:- 11:00 ሰዓት ባስ ስለሚዘጋጅ ኁላችንም እንገኝ! መርሐ ግብሩ በዕለቱ የኮርስ ትምህርት የሚወስዱትን 3ተኛ ዓመቶች እንደማያካትት እናሳውቃለን። ✨ጠሪ ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ✨
8202Loading...
18
📌 ዛሬ የአራተኛ ዓመቶች ኮርስ አይኖርም።
6730Loading...
19
✨የሥነ ጽሑፍ ምሽት ✨ ውድ የቅዱስ ጴጥሮስ ግቢ ጉባኤ አባላት፤ እንደሚታወቀው ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ የሥነ ጽሑፍ ምሽት ግንቦት 19 አዘጋጅቷል። በዕለቱም:- 💥ስዕል አውደ ርዕይ 💥ወረብ 💥ተዉኔት 💥ግጥም 💥ዜና ተዋህዶ 💥እጣ 💥የአሸናፊ ሽልማት ቀን፦ ግንቦት 19 ሰዓት:- 11:00 ሰዓት ባስ ስለሚዘጋጅ ኁላችንም እንገኝ! ✨ጠሪ ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ✨
10Loading...
20
🔔 የ3ተኛ ዓመቶች ኮርስ 🔔 #ኮርስን_በቤተሰብ ዛሬ ማለትም ሰኞ 12/09/2016 ዓ.ም የሶስተኛ ዓመቶች መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት የተሰኘው ኮርስ እንደሚቀጥል እያሳወቅን ሁላችንም በመቀሳቀስ ሀላፊነታችንን እንድንወጣ አደራ እንላለን። ኮርስ፦ መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ቦታ፦ ደብረ ገሊላ ቅዱስ ዐማኑኤል ቤተክርስቲያን (መሠረተ ወገራም አዳራሽ) ሰዓት፦ 11:45 ✨ቅዱስ ጴጥሮስ ግቢ ጉባኤ✨
9702Loading...
21
✨ዝክረ ቅዱስ ያሬድ✨ 🌹እንኳን ለኢትዮጵያዊው ለቅዱስ ያሬድ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! አደረሰን!🌹 ''የጻድቅ መታሰቢያ ለዘለዓለም ይኖራል'' መዝ ፻፩፮:፮ ግቢ ጉባኤያችን በዛሬው ዕለት ማለትም እሑድ ግንቦት 11/2016 ዓ.ም የቅዱስ ያሬድን ዓመታዊ በዓል ለመዘከር ተዘጋጅቶ ይጠብቃቸዋል። ሁላችንም በመርሐ ግብሩ ላይ በመሳተፍ ከቅዱስ ያሬድ በረከት እንካፈል። የሚኖሩ መርሐ ግብራት - ጸሎት - ትምህርተ ወንጌል - ኪነ-ጥበብ - ወረብ - ጠበል ጸዲቅ - መዝጊያ ጸሎት ቦታ፦ ደብረ ገሊላ ቅዱስ ዐማኑኤል ቤተ ክርስቲያን ሰዓት፦ 12:00 እርስ በእርስ በመቀሳቀስ የቅዱስ ያሬድ በረከት ተካፋይ እንሁን! ✨ቅዱስ ጴጥሮስ ግቢ ጉባኤ✨
9782Loading...
22
✨የሥነ ጽሑፍ ውድድር 4 ቀን ቀረው✨ ውድ ጸሐፍያን ግቢ ጉባኤያችሁ ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ በሥነ ጽሑፍ ዘርፎች መወዳደር ለምትፈልጉ አሸላሚ የሆነ የሥነ ጽሑፍ ምሽት ማዘጋጀቱ ይታወሳል። በመሆኑም የቀረን አጭር ጊዜ ስለሆነ እንዳያመልጣችሁ ከአሁኑ አስገቡ ማለት እንወዳለን:: 💥መወዳደሪያ ሃሳብ💥 በእንተ ቅዱሳን 💥መወዳደሪያ ዘርፎች💥 📝በግጥም፣ 📝ወግ፣ 📝አጭር ድርሰት እና ሌሎችም 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ለመሳተፍ 0924499739 ወይም 0942368775 ይደውሉ:: @Amikalo ወይም @Samfasil 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 📅የመጨረሻ ማስገቢያ ቀን:- ግንቦት 15 እንዳያመልጥም!!! ጥሪ ከጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ
8870Loading...
23
✨ዝክረ ቅዱስ ያሬድ✨ ነገ እሑድ በ12:00
9624Loading...
24
Media files
9790Loading...
25
የሐዘን ማጽናኛ መርሐ ግብር ላይ የተደሠገው የጧፍ ማብራት ሥነ-ሥርዓት ይህን ይመስል ነበር👇
6670Loading...
26
Media files
6920Loading...
27
የቅበላ መርሐግብር የፎቶ ማስታወሻዎች👇
5720Loading...
28
🔔የወንድሞቻችን የሐዘን ማጽናኛ በአንድነት መርሐግብር🔔 እንደምን ቆያችሁ ውድ የቅዱስ ጴጥሮስ ግቢ ጉባኤ ልጆች? እንደሚታወቀው ባለፋት ሁለት ሳምንታት የግቢ ጉባኤያችን ሁለት ወንድሞቻችን አባላት አርፈዋል በመሆኑም ዛሬ ማለትም ዐርብ 09/09/2016 ዓ.ም በአንድነት መርሐ ግብር ላይ የሐዘን ማጽናኛ ኘሮግራም ግቢ ጉባኤያችን አዘጋጅታለች። መርሐ ግብሩን የሚዋጅ ጸሎት እንዲሁም ግንዛቤ የሚያስጨብጠን ትምህርተ ወንጌልም ተዘጋጅቷል። የጧፍ ማብራት ሥነ-ሥርዓትም የምናከናውነውን ይሆናል። ቦታ፦ ደብረ ገሊላ ቅዱስ ዐማኑኤል ቤተ ክርስቲያን (መሠረተ ወገራም አዳራሽ) ሰዓት፦ 11:45 ሁላችንም በመገኘት የግቢ ጉባኤያችንን አባላት አንድነት እናጠናክር! ✨ቅዱስ ጴጥሮስ ግቢ ጉባኤ✨
7459Loading...
29
✨የ2ተኛ ዓመቶች ኮርስ✨ #ኮርስን_በቤተሰብ ዛሬ ማለትም ኀሙስ 08/09/2016 ዓ.ም የሁለተኛ ዓመቶች ክርስቲያናዊ ሥነ ምግባር የተሰኘው አዲስ ኮርስ እንደሚቀጥል እያሳወቅን ሁሉም የሁለተኛ ዓመት ኦርቶዶክስ ተማሪ መገኘት ይችል ዘንድ ሁላችንም በመቀሳቀስ ሀላፊነታችንን እንድንወጣ አደራ እንላለን። ኮርስ፦ ክርስቲያናዊ ሥነ ምግባር ቦታ፦ ደብረ ገሊላ ቅዱስ ዐማኑኤል ቤተክርስቲያን (መሠረተ ወገራም አዳራሽ) ሰዓት፦ 11:45 ያላወቀውን እያሳወቅን! ✨ቅዱስ ጴጥሮስ ግቢ ጉባኤ✨
7082Loading...
30
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ በእግዚአብሔር ፍፁም ሰላም እንደምን ዋላችሁ! ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ዛሬ የ4ኛ አመቶች ሐዋርያዊ ተልዕኮ የተሰኘዉ ኮርስ አለ! ቦታ፦ ደብረ ገሊላ ቅዱስ ዐማኑኤል ቤተክርስቲያን (መሠረተ ወገራም አዳራሽ) ሰዓት፦ 11:45 ያላወቀውን እያሳወቅን! ✨ቅዱስ ጴጥሮስ ግቢ ጉባኤ✨
7350Loading...
31
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ የተከበራችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ? አሜን የእግዚአብሔር ስሙ ዘወትር ፈጽሞ የተመሰገነ ይሁን:: ⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ ማክሰኞ ግንቦት 06/ 2016 ዓ.ም የአዲስ ገቢ ተማሪዎች 🙏የእንኳን ደህና መጣችሁ መርሐግብር🙏 ይኖረናል። ሰዓት- 11: 30 ቦታ- በደብረ ገሊላ ቅዱስ አማኑኤል ቤተክርስቲያን 11:00 ላይ ካፌ በር ጋር ተሰባስበን እንሂድ። ⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ የሚኪያሄዱ መርሐ ግብራት:- 1. ሕጽበተ እግር 2. የመክፈቻ ጸሎት 3. የበገና መዝሙር 4. የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት 5. ትምህርተ ወንጌል 6. መዝሙር 7. የመዝጊያ ጸሎት ነባር ተማሪዎች ይህንን መልዕክት በማስተላለፍ   አዲስ ተማሪዎችን እንቀበል ዘንድ በልዑል እግዚአብሔር ስም ጥሪ እናስተላልፋለን! በሰአቱ ሁላችንም እንገኝ! ⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️   ቅዱስ ጴጥሮስ ግቢ ጉባኤ
95315Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
የዓመቱ ጠቅላላ ጉባኤ ✨
“ እያንዳንዳችሁ የጸጋን ስጦታ እንደ ተቀበላችሁ መጠን በዚያው ጸጋ እርስ በርሳችሁ አገልግሉ፤”   — 1ኛ ጴጥሮስ 4፥10
⚡️አዲሶቹ የስራ አስፈፃሚዎች እነማን ይሆኑ?⚡️ ዛሬ ማለትም ዐርብ ✨ግንቦት 23✨ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረውን ልዩ ጉባኤ ግቢ ጉባኤያችን በአንድነት መርሐ ግብር ዕለት አዘጋጅታልናለች። የሚኖሩ መርሐ ግብራት ꔰ ጸሎት እና ምስባክ ꔰ የግቢ ጉባኤያችን ዓመታዊ አፈፃፀም ꔰ ዝማሬ ꔰ ለአዲስ የስራ አስፈፃሚዎች የሚደረግ የአደራ መስቀል መስጠት ሥነ ስርዓት ꔰ መዝጊያ ጸሎት ቦታ፦ ደብረ ገሊላ ቅዱስ ዐማኑኤል ቤተ ክርስቲያን (መሠረተ ወገራም አዳራሽ) ሰዓት፦ 11:30 ኹላችሁም እህት ወንድሞቻችሁን ይዛችሁ ተገኙልን እያልን በእግዚአብሔር ስም እናሳስባለን!           ✨ቅዱስ ጴጥሮስ ግቢ ጉባኤ
Show all...
13👍 1
00:16
Video unavailableShow in Telegram
ነገ ግንቦት 23
Show all...
10
የ2ተኛ ዓመቶች ኮርስ✨ #ኮርስን_በቤተሰብ ዛሬ ማለትም ኀሙስ 22/09/2016 ዓ.ም የሁለተኛ ዓመቶች ክርስቲያናዊ ሥነ ምግባር የተሰኘው ኮርስ እንደሚቀጥል እያሳወቅን ሁሉም የሁለተኛ ዓመት ኦርቶዶክስ ተማሪ መገኘት ይችል ዘንድ ሁላችንም በመቀሳቀስ ሀላፊነታችንን እንድንወጣ አደራ እንላለን። ኮርስ፦ ክርስቲያናዊ ሥነ ምግባር ቦታ፦ ደብረ ገሊላ ቅዱስ ዐማኑኤል ቤተክርስቲያን (መሠረተ ወገራም አዳራሽ) ሰዓት፦ 11: 30 ያላወቀውን እያሳወቅን! ✨ቅዱስ ጴጥሮስ ግቢ ጉባኤ✨
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
🔔ዝክረ ማርያም ዘወርኀ ግንቦት 🔔 ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ደብረ ምጥማቅ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! አደረሰን! ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
ግንቦት 21(ደብረ ምጥማቅ) ግንቦት ሃያ አንድ በዚች ዕለት አምላክን የወለደች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በደብረ ምጥማቅ በስሟ በተሠራች ቤተ ክርስቲያን ጉልላት ላይ በብርሃን መርከብ ተቀምጣ ፊቷ በግልጥ ስለመታየቱ የክርስቲያን ወገኖች ሁሉም ታላቅ በዓልን ያደርጋሉ።
እነሆ በዛሬው ዕለት (ረቡዕ ግንቦት 21/2016 ዓ.ም) ግቢ ጉባኤያችን የእመቤታችንን የቅድስት ድንግል ማርያምን ዝክር አዘጋጅቷል:: በዕለቱ የሚኖሩን መርሐ ግብራት ꔰ ጸሎት ꔰ ምስባክና ውዳሴ ማርያም ዜማ ꔰ ትምህርተ-ወንጌል ꔰ ወረብ ꔰ ዜና ቤተክርስቲያን ꔰ መዝጊያ ጸሎት ቦታ፦ ደብረ ገሊላ ቅዱስ ዐማኑኤል ቤተ ክርስቲያን (መቃብር ቤት አዳራሽ) ሰዓት፦ 11: 45 እርስ በእርስ በመቀሳቀስ ይህንን ሰማያዊ ደስታ እና የእመቤታችንን በረከት ተካፋይ እንዲሆኑ በእግዚአብሔር ስም ጠርተንዎታል። ✨ቅዱስ ጴጥሮስ ግቢ ጉባኤ
Show all...
12👍 7
Photo unavailableShow in Telegram
🔔ዝክረ ማርያም ዘወርኀ መጋቢት 🔔 ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ደብረ ምጥማቅ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! አደረሰን! ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
ግንቦት 21(ደብረ ምጥማቅ) ግንቦት ሃያ አንድ በዚች ዕለት አምላክን የወለደች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በደብረ ምጥማቅ በስሟ በተሠራች ቤተ ክርስቲያን ጉልላት ላይ በብርሃን መርከብ ተቀምጣ ፊቷ በግልጥ ስለመታየቱ የክርስቲያን ወገኖች ሁሉም ታላቅ በዓልን ያደርጋሉ።
እነሆ በዛሬው ዕለት (ረቡዕ ግንቦት 21/2016 ዓ.ም) ግቢ ጉባኤያችን የእመቤታችንን የቅድስት ድንግል ማርያምን ዝክር አዘጋጅቷል:: በዕለቱ የሚኖሩን መርሐ ግብራት ꔰ ጸሎት ꔰ ምስባክና ውዳሴ ማርያም ዜማ ꔰ ትምህርተ-ወንጌል ꔰ ወረብ ꔰ ዜና ቤተክርስቲያን ꔰ መዝጊያ ጸሎት ቦታ፦ ደብረ ገሊላ ቅዱስ ዐማኑኤል ቤተ ክርስቲያን (መቃብር ቤት አዳራሽ) ሰዓት፦ 11: 45 እርስ በእርስ በመቀሳቀስ ይህንን ሰማያዊ ደስታ እና የእመቤታችንን በረከት ተካፋይ እንዲሆኑ በእግዚአብሔር ስም ጠርተንዎታል። ✨ቅዱስ ጴጥሮስ ግቢ ጉባኤ
Show all...
ባሱ፦ በዶርሙ በር በኩል
Show all...
👍 2
📌ዛሬ የ3ተኛ ዓመቶች ኮርስ አይኖርም። ሁላችንም በመሰባሰብ ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ ወደ ጠራን የሥነጽሑፍ ምሽት እንሂድ። ባስ ስለሚዘጋጅ ኁላችንም እንገኝ!
Show all...
👍 3
00:16
Video unavailableShow in Telegram
ግንቦት 23
Show all...
14
00:16
Video unavailableShow in Telegram
ግንቦት 23✨ ልዩ መርሐ ግብር ይጠብቁን!
Show all...