458
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
458
Repost from "زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ
🌴 የረጀብ ዒባዳ🌴
🔹ጾም ወደ አሏህ ከሚያቃርቡ ትልልቅ ዒባዳዎች መሀል አንዱ ነው
ማንኛም ዒባዳ ሁለት መሰረቶች አሉት ከነዚህ መሀል አንዱ ከጎደለ፣
በሸሪዓ ሚዛን ዒባዳ አይባልም!
አሏህ ዘንድም ተቀባይነት አያገኝም!
💥1ኛ/ ዒባዳውን ለአሏህ ብቻ ብሎ በኢኽላስ መስራት (ለይዩልኝና ለይስሙልኝ ሳይሆን)
💥2ኛ/ነቢዩ ሙሐመድ ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እራሳቸው የሰሩት ወይም ስሩት ብለው ያዘዙት፣ ወይም ሲሰራ አይተው ዝም ያሉት መሆን አለበት።
👉🏻 ከዚህ ውጪ ዒባዳ ሊባልና ወደ አሏህ ሊያቃርብ የሚችል ነገር የለም::
🔸 የረጀብን ጾም ነቢዩ ሙሐመድ ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እራሳቸውም አልጾሙም፣ ጹሙ ብለውም አላዘዙም ፣ሰሃቦችም አልጾሙትም::
💥በረጀብ ወር የሚሰሩ ምንም ዓይነት ልዩ ዒባዳዎች የሉም!
በዚህ ዙሪያ የሚሰራጩ ሐዲሦች በሙሉ ደዒፍና ነቢዩ ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ላይ የተዋሹ መሆናቸውን 📂አል_ሓፊዝ ኢብኑ ሐጀርን ጨምሮ ሌሎችም የሐዲሥ ሊቃውንት ገልጸዋል
ደጋግ ቀደምቶች፥ " ከናንተ በፊት ያለፉ ቅን ትውልዶችን መንገድ ተከተሉ አዲስን ነገር አትፍጠሩ " ይሉ ነበር
ዘወትር ሰኞና ሀሙስ ሌሎችንም የተለያዩ የሱና ጾሞችን የሚጾም ሰው ግን ረጅብም ላይ ይህ ስራው ላይ ቢቀጥል ምንም ችግር አይኖረውም
የሚከለከለው *ረጅብ ስለሆነ* ብቻ ተብሎ በጊዜያዊነት የሚሰራ ዒባዳ ብቻ ነው!
✍ኡስታዝ አሕመድ ሼኽ ኣደም
ረጀብ 10/7/1439 ዓ.ሂ
@ዛዱል መዓድ
🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐https://telegram.me/ahmedadem
458
📢የኮርስ ማስታወቂያ
🕌🕌በበድረል ኩብራ መስጅድ🕌🕌
➡️የረመዷን ወር ፆምን አስመልክቶ የሚሰጥ ኮርስ
➡️ በኮርሱ ከሚሰጡ ት ውስጥ:
①ስለ ፆም የተለለያዩ ነጥቦች የሚዳሰስበት
②(ዘካ)ስለ ዘካተል ፊጥር አወጣጥ እና
③ ስለ ኢድ(በዓል)አከባበር
➡️የሚሰጥበት ቀን
⏰ ሮብ እና ሀሙስ[ከመግሪብ…ዒሻ]
🎙በሰዑድ ጀማል
t.me//anti-beda
