en
Feedback
Abu Atikah / Ikhlas tube 2

Abu Atikah / Ikhlas tube 2

Open in Telegram

ይህ የአቡ ዓቲካህ ኢኽላስ ቲዩብ ቻናል ነው የተለያዩ ኢስላማዊ ትምህርቶችም በአላህ ፍቃድ ይለቀቅበታል

Show more
3 833
Subscribers
-624 hours
-197 days
-3230 days
Posts Archive
🎓የምስራች 🎉 #9ኛ ዙር የአረብኛ እጅ ፁሁፍ ተማሪዎች ምርቃት ፕሮግራም -------------------------- ኢኽላስ ኦንላይን አካዳሚ በኦንላይን ለተከታታይ 4 ወራቶች ሲያስተምራቸው የቆዩ
🎓የምስራች 🎉 #9ኛ ዙር የአረብኛ እጅ ፁሁፍ ተማሪዎች ምርቃት ፕሮግራም -------------------------- ኢኽላስ ኦንላይን አካዳሚ  በኦንላይን ለተከታታይ 4 ወራቶች ሲያስተምራቸው የቆዩ የ9ኛ ዙር ዓረብኛ ፁሁፍ ተማሪዎችን ነገ ማታ  (ጁሙዓ ሀምሌ 3/2018)  ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ በደማቅ ፕሮግራም እንደሚያስመርቅ ስናበስረዎ በታላቅ ደስታ ነው ። በመሆኑም እርሶ የፕሮግራሙ ተካፋይ እንዲሆኑ በክብር ተጋብዘዋል ። ፕሮግራሙ የሚካሄድበት በቴሌግራም 👇👇👇  t.me/ikhlastube2 በዩቲዩብ 👇👇👇 Www.youtube.com/ikhlastube2

ሱፍያዎች እዚህ ደርሰዋል መሳጂዶችን ወደ ጭፈራ ቦታዎች እየቀየራቸው ነው 👇👇👇 https://youtu.be/sFiyV1BLuME

من هو محمد

የዓሹራ ፆም‼️ ረሱል ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦ የዓሹራ ፆም ያለፈውን የአመት ወንጀልን ያስምራል። ሙስሊም ዘግበውታል ፆሙ የሚጀምረው እሮብ 17/10/18 በፈረንጆች June 24/26
የዓሹራ ፆም‼️ ረሱል ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦ የዓሹራ ፆም ያለፈውን የአመት ወንጀልን ያስምራል። ሙስሊም ዘግበውታል ፆሙ የሚጀምረው እሮብ 17/10/18 በፈረንጆች June 24/26 ሀሙስ 18/10/18 በፈረንጆች June 25/26 እንፁም ለወንድም እና እህቶቻችንም እናስተላልፍ። ከነሱ ምንም ሳይቀነስ ለኛ ሙሉ አጅራቸው ይደርሰናል። ለተጨማሪ ትምህርቶች t.me/ikhlastube2

ቲክቶክ ያላችሁ የተጅዊድ ትምህርት ላይቭ ላይ ስለጀመርን ገባ ገባ በሉ 👇👇👇 https://vt.tiktok.com/ZS9jg6PwmtNGQ-KZoCi/

🕌🕌مركز أبي عبيدة بن الجراح 🕌🕌 የክረምት እና የበጋ አዳሪ ፕሮግራም ምዝገባ ጀምረናል የምንሰጣቸው ትምህርቶች:- ቁርአን እና ተርቢያ ላይ ያተኮረ ሲሆን = የቁርአን ትምህርት �
🕌🕌مركز أبي عبيدة بن الجراح 🕌🕌                                         የክረምት እና የበጋ አዳሪ              ፕሮግራም ምዝገባ ጀምረናል                         የምንሰጣቸው ትምህርቶች:- ቁርአን እና ተርቢያ ላይ ያተኮረ ሲሆን = የቁርአን ትምህርት 📖:- ❶ ለአዲስ ጀማሪ ከቃዒዳ ጀምሮ ነዘር ማሰተካከል ድረስ ❷ አዲስ ሒፍዝ ለመቅራት ❸ ሒፍዝ ለጨረሱ ሙራጀዓ ❹ ጨርሰው ላጠናቀቁ የሸሃዳ ፕሮግራሞችን አዘጋጅተናል። = የኪታብ ትምህርቶች 📚 ❶ዓቂዳ   ❷ፊቅህ      ❸አዳብ ❹ሲራ     ❺ተጅዊድ   ❻አረብኛ ለበለጠ መረጃ እና ለመመዝገብ:- በስልክ ቁጥር :- 0913291117 0969688568 በቴሌግራም Account :- @ALWAN_ALI @MERKEZ_ABU_UBEYDAH_BIN_ALEJERAH ያግኙን ። የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ የመርከዙን ትምህርቶች ለማግኘት :- t.me/MERKEZ_ABU_UBEYDAH

በደልን ተጠንቀቁ!

photo content

photo content

ያ አላህ በራሕመትህ‼️
ያ አላህ በራሕመትህ‼️

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ተጅዊድ ኪታቦችን፣ እንዲሁም ተጥቢቅ መቅራት የምትፈልጉ በonline በዚህ አካውንት አውሩኝ አወዳድሬ ነው የማስገባው ነገ ኢንሻአላህ በዚህ ሰአት ያበቃል ። ማምሻ ዛሬ 11:30 ነው የጀመረው !! @MERKEZ_ABU_UBEYDAH_BIN_ALEJERAH

ኮሜንት 3
ኮሜንት 3

ኮሜንት 2
ኮሜንት 2

ኮሜንት 1
ኮሜንት 1

አልፂሙ ፂሙን __''______ አልፂሙ ፂሙን ወረጁሉ ረጁሉን፣ ወረጁሉ ቢላ ፂሙን... ዩሽቢሁ ኡኽቱን አው ኡሙን ያመን ተሕሊቅ ፂመከ ፈቀድ ተሸበህተ ቢኡሚከ ወሊዛ ያአኺ... አርኺ ፂመከ ፈተሸበህ
አልፂሙ ፂሙን __''______ አልፂሙ ፂሙን ወረጁሉ ረጁሉን፣ ወረጁሉ ቢላ ፂሙን... ዩሽቢሁ ኡኽቱን አው ኡሙን ያመን ተሕሊቅ ፂመከ ፈቀድ ተሸበህተ ቢኡሚከ ወሊዛ ያአኺ... አርኺ ፂመከ ፈተሸበህ ቢአኺክ አው ቢአቢከ ኢኒ አንሶሑከ ተቀበል ሚን አኺከ ኢኒ ኡሪዱ ነጃሑከ ከተበሁ አቡ ዒያድ አኹከ

ቁርአንን በተጅዊድ መቅራት ለሚፈልጉ ጀማሪዎች የተዘጋጀ ልዩ ትምህርት! ​ሰላም የዚህ ቻናል ቤተሰቦች! በዚህ ቪዲዮ የቁርአን ንባባችንን ውብ እና ትክክለኛ ለማድረግ የሚያግዙንን መሰረታዊ የተጅዊድ ህጎችን ቀለል ባለና ለጀማሪዎች በሚመች መልኩ ይዘንላችሁ ቀርበናል። ​በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የሚማሩት፡ ​can መሰረታዊ የተጅዊድ ህጎች እና አተገባበራቸው ​📖 ፊደላትን ከትክክለኛ መውጫቸው (መኻሪጁል ሑሩፍ) ማውጣት ​💡 በቀላሉ ተለማምደው የሚቀይሯቸው የተለመዱ ስህተቶች ​ቁርአንን በአግባቡ እና በጥራት ለመቅራት የመጀመሪያውን እርምጃ ዛሬ አብረን እንጀምር! ​📌 ቻናላችንን ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ እና የደወል ምልክቷን በመጫን አዳዲስ ትምህርቶች በፍጥነት እንዲደርሷችሁ አድርጉ። ቪዲዮው ከተመቻችሁ ላይክ (Like) እና ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር (Share) ማድረግን አይርሱ! ቻናሉ👇👇👇 https://youtube.com/channel/UCRqUJR3o3rW4datTa_qxkdw?si=EHsjQjz41YFR2Mxe

ዒድ ሙባረክ!! ተቀበለሏሁ ሚና ወሚንኩም ሷሊሐል አዕማል
ዒድ ሙባረክ!! ተቀበለሏሁ ሚና ወሚንኩም ሷሊሐል አዕማል

➲#የኡዱሒያ_ህግጋቶች ▬▬▬...▬▬▬...▬▬..▬▬ ➮ለእርድ የሚበቁ እንስሶች መስፈርታቸው ⓵ኛ ከነውር ሰላም የሆኑ ⓶ኛ ሸርዒያዊ የዕድሜ ክልል የደረሱ ⓷ኛ ወፍራም ስጋ ያለቸው ያልደከሙ ☑️ሸርዒያ
➲#የኡዱሒያ_ህግጋቶች ▬▬▬...▬▬▬...▬▬..▬▬ ➮ለእርድ የሚበቁ እንስሶች መስፈርታቸው ⓵ኛ ከነውር ሰላም የሆኑ ⓶ኛ ሸርዒያዊ የዕድሜ ክልል የደረሱ ⓷ኛ ወፍራም ስጋ ያለቸው ያልደከሙ ☑️ሸርዒያዊ የዕድሜ ክልላቸው ▬▬▬...▬▬▬...▬▬..▬▬ ❶ኛ በግ ስድስት ወርና ከዛ በላይ ❷ኛ ፍየል አንድ አመትና ከዛ በላይ ➌ኛ በሬ/ላም ሁለት አመትና ከዛ በላይ ❹ኛ ግመል አምስት አመትና ከዛ በላይ ➤ #በጋራ_የሚታረድ_ከሆነ፤ ለጋራ ማረድ የሚቻለው ከብትና ግመል ብቻ ነው አንድ ግመል ወይም ከብት ከ7 ሰው በላይ አይቻልም ። ✅ማረድ የሚጀመርበት ሰዐት ▬▬▬...▬▬▬...▬▬..▬▬ በዙል ሒጀህ አስረኛው ቀን የዒድ ሶላት ከተሰገደ በኋላ ጀምሮ አያመል ተሽሪቅ መጨረሻ የዙል ሒጀህ 13ኛው ቀን ፀሐይ እስክትገባ ድረስ ። منقول ثم بعد تعديل متكول ለተጨማሪ ምስሎችና ትምህርቶች ቻናላችንን ይጎብኙ 👇👇👇 t.me/ikhlastube2

የትኛው ስራችን ነገ የቂያማ ቀን ሚዛን እንደሚደፋ አናውቅምና ሼር እናድርግ ለተጨማሪ 👇👇 t.me/ikhlastube2
የትኛው ስራችን ነገ የቂያማ ቀን ሚዛን እንደሚደፋ አናውቅምና ሼር እናድርግ ለተጨማሪ 👇👇 t.me/ikhlastube2