ኢኽላስ ኦንላይን አካዳሚ📚
Open in Telegram
አሰላሙዓለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱሁ ይህ ጉሩፕ ለጀማሪዎች የተለያዩ ኪታቦችን በነፃ የምናስተምርበት ጉሩፕ ነው። ስለሆነ ለራሶም ተጠቃሚ ሆኖው ሌሎች እንዲጠቀሙ አድድ በማድረግ ይጋብዙ! የምናስተምራቸው የኪታብ አይነቶች 📌ዓቂዳህ 📌መንሃጅ 📌ሓዲስ 📌ተጅዊድ 📌እንዲሁም ሌሎች ለጧሊበል ዒልሞች የሚጠቅሙ ትምህርቶች እንለቃለን። ኢንሻአሏህ በያንዳንዱ ትምህርት ደግሞ ፈተናዎች ይኖራሉ።
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
3 883
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Data loading in progress...
Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Channel Posts
Repost from Abu Atikah / Ikhlas tube 2
አሰላሙዓለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱህ
ውድ እህት ወንድሞች ታላቁ እንግዳ እየቀረበ ነው በምን ተዘጋጅታቹሃል?
ቁርአንንስ ምን ያክል ግዜ ለማኽትም አስባቹሃል❓4፣ 5፣ 6ግዜ ወይስ ከዛበላይ?
ኣላህ ያግራላቹህ።
እኔም ለዚህች ወር የምትሆን ስጦታ ይዤላችሁ መጥቻለሁ።
ቁርአንን በየሶላቱ የገፆቹን ልክ ከቀራን በቀላሉ እናኸትማለን።
ኣላህ ይወፍቀን
📌 ወንድማቹህ አቡኢያድ
t.me/ikhlastube2
t.me/ikhlastube2
| 2 | ኢትዮጵያዊው
ቃሪእ Abdulmuni al ethiopi
القارئ عبد المعين الإثيوبي
ሱረቱል ካህፍ
https://t.me/alQuranreha
👆🏽👆🏽
👇👇
https://t.me/shortQuranicvoices/734
https://t.me/shortQuranicvoices/734 | 0 |
| 3 | ሁሉም መጤ ነገር ጥመት ነው።
ረሰል ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም
ተመሳሳይ አጭርና ቁምነገር አዘል የሆኑ መጣጥፎችን እንዲደርሶ
👇👇👇
t.me/ikhlastube2 | 0 |
| 4 | በድብቅ_የተቀረፀ_የወንድማችን_ምርጥ_ቲላዋ.mp3 | 0 |
| 5 | ➧ኑ ቁርአን በተጅዊድ እንማማር
➲ተጅዊድ በአማርኛ ቁርአንን ሀቁን ጠብቀን አሳምረን ለመቅራት ማወቅ ያለብን ህግጋቶችን እንማማር
▫ክፍል አስራ ሶስት-⓭
➧ምዕራፍ አምስት-⓹
►የሚም አስ ሳኪና ህጎች❮م❯
▫ሚም አስ ሳኪና ማለት ስናቆምም ሆነ ስንቀጥል የምትገኝ ሱኩን የሆነች ሚም-م-ማለት ነው።
➧ሚም አስ ሳኪና ከሃያ ስምንቱ❴28❵ ፊደላቶች ጋር በምትመጣ ጊዜ ሶስት አይነት አቀራር {ህጎች}አላት።
እነሱም:-
▫¹-አል ኢድጋም❮الإدغام❯
▫²-ኢኽፋእ❮الإخفاء❯
▫³-አል ኢዝሀር❮الإظهار❯
➫ስለነዚህ ⎨ህጎች⎬ሚዳስስልን
ከተግባር ጋር አቆራኝቶ የሚያብራራልን ደርስ ነው ይከታተሉ ተጠቃሚ ይሆናሉ በአላህ ፍቃድ
ደርሱን ስታደምጡ ማስታወሻ እየፃፋቹ ብትከታተሉ ይበልጥ 🖋📝 _📒 ተጠቃሚ ትሆናላችሁ إن شاء الله
▮
➲ኢኽላስ tube➘➘
➧https://youtu.be/eaqAgo99g8s
_
➫https://youtube.com/playlist?list=PLPLW91KfVOD_bjMPsvQjCC8CLUI330exx
▮
▫ክፍል አስራ ሁለትን-⓬- ለማግኘት➴➴
➬https://t.me/Tejwidbich/1149
🎙ወንድማቹህ አቡ ዒያድ | 0 |
| 6 | 🎈🎈🎈አስደሳች ዜና🎈🎈🎈
🔹ከኢኽላስ ኦንላይን መድረሳ
🔸ኢኽላስ ኦንላይን መድረሳ ለአመታት አገልግሎት ሲሰጥ እንደነበር የሚታወቅ ሲሆን አሁን ደግሞ አድማሱን ሰፋ አድርጎ ከተጨማሪ አዳዲስ ትምህርቶች እና ማሻሻያዎች ጋር ብቅ ብሏል
🔶 በመድረሳው የሚሰጡ ትምህርቶች
➠ቃዒደት አን ኑራኒያ (ለጀማሪ)
➠ቁርኣን ነዞር (በ እይታ ንባብ)
➠ የተጅዊድ ትምህርቶች እና የተለያዩ ኪታቦች
➠የዓረበኛ ፅሁፍ ትምህርት
➠ ዓረብኛ ቋንቋ(ንግግር) እና ሌሎችም
🔶 ትምህርቱ የሚሰጠው
በቀጥታ ለሚፈልጉ በዙም አፕሊኬሽን ሲሆን
በሪከርድ መቅራት ለሚፈልጉ ደግሞ በዋትስአፕ ነው።
⏰ሰአቱ ላይመቸኝ ይችላል ብለው እንዳያስቡ
መድረሳችን በቀን ውስጥ 5 ፈረቃዎችን ስላዘጋጀ የሚመቾትን ሰአት መርጠው መቅራት ይችላሉ
📩 ያለን ክፍት ቦታ ጥቂት ስለሆነ እድሉ ሳያመልጥዎ ቀድመው ይመዝገቡ
ለመመዝገብ እና ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/ikhlasonline
ወይንም በቴሌግራም ቁጥራችን 0951635447 ያናግሩን | 0 |
| 7 | ክፍል 10
ቀጣይ ክፍሎች ከረመዷን ቡሃላ እንቀጥላለን
ኢንሻአላህ | 0 |
| 8 | https://youtu.be/GL-Zbdg4t7I | 0 |
| 9 | አጭርና ምርጥ ቲላዋ በኢትዮጽያዊው ቃሪእ👇👇👇
ወንድማችንን እናበረታታው
https://youtu.be/Una9bNXZqgA | 0 |
| 10 | ቀጥታ ስርጭት ( ላይቭ ) ነው ግቡ
https://youtu.be/y9VHe1S53LU | 0 |
| 11 | የኡድሒያን እርድ የሚመለከቱ ጥቂት ወሳኝ ነጥቦች
-
ኡድሒያ ማለት በዒደል አድሓ ቀን ወደ አላህ ለመቃረብ ታስቦ የሚታረድ እርድ ነው፡፡ ነብዩ ﷺ በተግባር ፈፅመውታል፡፡ መዲና ላይ አስር አመት ሲኖሩም ኡድሒያን ያርዱ ነበር፡፡ (ሚሽካት፡ 1475) እንዲፈፀምም አዘዋል፡፡ ስለዚህ አቅም ያለው ሰው ሊፈፅመው ይገባል ማለት ነው፡፡ ነብዩ ﷺ “አቅሙ እያለው ኡድሒያን ያላረደ ሰው መስገጃችንን እንዳይቀርብ” ብለዋል፡፡ (ከኡድሒያ ጋር የተያያዙ እጅግ አስፈላጊ ነገሮች፡-
የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት አለበት :-
1. የሚታረደው እንስሳ ከሚከተሉት የእንስሳት አይነቶች ብቻ መሆን አለበት፡- በግ፣ ፍየል፣ ከብትና ግመል፡፡
2. ከነዚህ እንስሳቶች የትኛውን ማረድ ነው የሚበልጠው? በቅደም ተከተል ግመል፣ ከብት፣ በግ፣ ፍየል፣ ግመል በጋራ፣ ከብት በጋራ።
(ፈትዋ ለጅነተ ዳኢማህ) (ኢብኑ ዑሠይሚን፡ አሕካሙል ኡድሒያ ወዘካት)
* ከብትና ግመልን በጋራ ማረድ የፈለገ አንዱ ለ7 ሰው ነው መሆን አለበት፡፡
* ፍየልና በግ ለጋራ ማራድ አይቻልም፡፡
3. የሚታረደው እንስሳ እድሜው የደረሰ መሆን አለበት፡፡ በግ 6 ወር፣ ፍየል 1 አመት፣ ከብት 2 አመት፣ ግመል ከሆነ 5 አመት የሞላው መሆን አለበት፡፡
4. የሚታረደው እንስሳ እውር፤ በሽተኛ፤ አንካሳ፤ በጣም ያረጀ፣ አብዛኛው ወይም ግማሽና ከዚያ በላይ የሆነ ጆሮው፣ ጅራቱ፣ ላቱ፣ ቀንዱ፣ የተቆረጠ ወይም የተሰበረ መሆን የለበትም፡፡
5. የሚታረደው እንስሳ ህጋዊ በሆነ መልኩ የራስ ንብረት መሆን አለበት፡፡ (የተሰረቀ፣ የተነጠቀ፣ የተጭበረበረ ..መሆን የለበትም።)
6. የሚታረደው የግድ በተገደበው ጊዜ መሆን አለበት፡፡ እሱም ከዒድ ሶላት በኋላ እስከ ዙልሒጃ 13 ባሉት አራት ቀናት ውስጥ ነው፡፡ ነብዩ ﷺ (ዒድ) ከመሰገዱ በፊት ያረደ በሷ ቦታ (እርዱን) ይድገም፡፡ ያላረደ ይረድ” ይላሉ፡፡ (ቡኻሪ)
7. ያለምንም ልዩነት ከሁለቱም ፆታ ከወንድም ከሴትም ለኡድሒያ ማረድ ይፈቀዳል፡፡ (ኢብኑ ባዝ፣ ፈታዋ ኑሪን ዐለደርብ፡ ካሴት ቁ. 72)
8. ቆዳውንም ይሁን የትኛውንም ክፍሉን መሸጥ አይፈቀድም፡፡ ለአራጁ የሚከፈለውም ከኡድሒያው ቆዳ ወይም ሌላ ክፍሉ መሆን የለበትም፡፡ ነብዩ ﷺ “የኡድሒያውን ቆዳ የሸጠ ኡድሒያ የለውም” ብለዋል፡፡ (ሶሒሑል ጃሚዕ፡ 2/1055) ሸይኽ ኢብኑ ዑሠይሚን ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፡- “ከኡድሒያው ስጋ፣ ሞራ፣ ቆዳ፣ ወይም ሌላ ነገር መሸረጥ ክልክል ነው፡፡ ምክኒያቱም ለአላህ ያወጣው ገንዘብ ስለሆነ ልክ እንደ ሰደቃ መመለስ አይቻልም፡፡ (ፈታዋ ኢብኒ ዑሠይሚን፡ 25/162) ባይሆን ስጦታ የተሰጠው ሰው ቢሸጥ ምንም ችግር የለበትም፡፡
9. ስጋው ምን ይደረጋል? በእለቱ ከቤት ይበላል፤ ለዘመድ፣ ለጓደኛ፣ ለምስኪን ይሰድቃል ወይም ስጦታ ይሰጣል፣ ቀሪ ከኖረ ያስቀምጣል፡፡ ስጦታ የተሰጠው ሰው ግን መሸጥን ጨምሮ ሐላል በሆነ መልኩ ለፈለገው አገልግሎት ማዋል ይችላል፡፡
10. ኡድሒያውን እራሱ ባለቤቱ ቢያርድ በላጭ ነው፡፡ ካልቻለ ወይም ካልተመቸው ግን ሰው መወከል ይችላል፡፡
ከተለያዩ ፈትዋዎች የተሰበሰበ ነው፡፡
©ኮፒ
t.me/ikhlastube2 | 0 |
| 12 | ያጀማዓ አድድድ
አድርጉ ባረከሏሁ ፊኩም | 0 |
| 13 | ሱረቱ አዝዙመር ባማረ ድምፅ ሙሉውን
በኢትዮጵያዊው ቃሪእ👇👇👇
https://youtu.be/reE3fN4qj94 | 0 |
| 14 | አሠላሙአለይኩም ወራህመቱ ሏሂ ወበረካትሁ
ዉድና የተከበራችሁ _የሰለፍያ እህቶችና ወንድሞች እንደምን አላችሁ አላህ በያላችሁበት_ ይጠብቃችሁ
በመቀጠል እዴሚታወቀዉ ሀገራችን በሽርክና በቢድአ የተዘፈቀች ናት
ከሁሉም አካባቢ በበለጠ ደግሞ ራያ አካባቢ በጣም የከፋ ሽርክና ቢድአ ተንሰራፍቶ ልክ ተዉሂዱን ሽርክ ሽርኩን ተዉሂድ አድርገዉ ነው እሚያስቡት
ምንም የተዉሂድ ዳአዋ አልደረሳቸዉም ማለት ይቻላል
እና እኛ የሱና እህቶችና ወንድሞች ተሰባስበን መድረሳና መስጅድ ገንብተን ማህበረሰባችነን ካለበት ሽርክና ቢድአ ማዉጣት የኔ ያንተ ያንች ግደታ ነው
እና በየትኛውም የአለም ላይ የምትገኙ የሱና እህቶችና ወንድሞች እገዛችሁ ያስፈልገናል
በእዉቀትም በገንዘብም በዱአም እድታግዙን ጥሪያችን ነው
አሏህ ሱበሀነሁ ወተዓላ በተከበረው ቃሉ እንድህ ይላል፦
وَأَنفِقُوا مِن مَّا رَزَقْنَاكُم مِّن قَبْلِ أَن يَأْتِيَ أَحَدَكُمُ الْمَوْتُ فَيَقُولَ رَبِّ لَوْلَا أَخَّرْتَنِي إِلَىٰ أَجَلٍ قَرِيبٍ فَأَصَّدَّقَ وَأَكُن مِّنَ الصَّالِحِينَ
(ሱረቱ አል-ሙናፊቁን - 10)
አንዳችሁንም ሞት ሳይመጣውና ጌታዬ ሆይ! እንድመጸውትና ከደጋጐቹም ሰዎች እንድኾን ወደ ጥቂት ጊዜ ብታቆየኝ ኖሮ እመኛለሁ ከማለቱ በፊት ከሰጠናችሁ ሲሳይ ለግሱ፡፡
የራያ ተወላጅ ሱንዮች ጥቂቶች ከመሆናችን አንፅር እንተባበርበት የሁላችነም ሀላፊነት ነው
አሏህ ሱበሀነሁ ወተዓላ በተከበረው ቃሉ እንድህ ይላል
وَتَعَاوَنُواْ عَلَى ٱلۡبِرِّ وَٱلتَّقۡوَىٰۖ وَلَا تَعَاوَنُواْ عَلَى ٱلۡإِثۡمِ وَٱلۡعُدۡوَٰنِۚو واتقوا الله إن الله شديد العقاب
[ ሱረቱ አል-ማኢዳህ - 2 ]
በበጎ ነገርና አላህን በመፍራትም ተረዳዱ፡፡ ግን በኃጢአትና ወሰንን በማለፍ አትረዳዱ፡፡ አላህንም ፍሩ፡፡ አላህ ቅጣተ ብርቱ ነውና፡፡
እናም ዉድ የሱና እህቶችና ወንድሞች
ወደ ግርፑ ከመግባታችሁ በፊት አስቡበት
አምናችሁበት ግቡ
ከገባችሁ ቡሀላ ግን ሊፍት ማለት በጥብቅ የተከለከለ ነው
ሊንኩን ተጭነው ወጀ ጉሩባችን ተቀላቀሉ ባረከሏሁ ፊኩም
የዋስትአፕ ጉሩባችን ቁ .2️⃣
👇👇👇👇👇👇👇👇
Follow this link to join my WhatsApp group: https://chat.whatsapp.com/LumMKC22PEC3FjFUDWURgk
የቴሌግራም ጉሩባችን
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/YvjRWrL4DJFjY2U0 | 0 |
| 15 | /vc | 0 |
| 16 | ታላቅ የሙሓዶራ ፕሮግራም ዛሬ ማታ 3፡30 ላይ በወንድማችን አቡ ዑበይዳህ አልዋን ኢብን ዓሊይ
ወሳኝ በሆነ ርእስ፡ ቁርአን አልገባን ላለ መፍትሄ! የሚል ይሆናል
ቀጥታ ስርጭቱ በዩቲዩብ እንዲሁም በቴሌግራም ይሰራጫል
የቴሌግራም ሊንክ 👇👇👇
t.me/ikhlas_academy
የዩቲዩብ ሊንክ 👇👇👇
www.youtube.com/ikhlastube2
እንዳያመልጦ በግዜ ይገኙ! | 0 |
| 17 | https://www.youtube.com/live/m0Htz1Tp7fM?feature=share | 0 |
| 18 | ✅ የዙልሒጃ አስር ቀናቶች
〰〰〰〰〰〰〰〰
♦️አዲስ ወቅታዊ ምክር
📝በነዚህ ውድ ቀናቶች፦
▪️የሰዎች መዘናጋት
▪️ግንዛቤን ማስፋት
▪️ከረመዷን ይበልጣሉን?
【ክፍል፦ ①】
🏷 ኢንሻአላህ ይቀጥላል……
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru | 0 |
| 19 | ብዙ እህት ወንድሞች ቁርአን ላይ የማይሳበውን ሲስቡ የሚሳበውን ሳይስቡ ይቀራሉ።
ለነዚህ እህትና ወንድሞቻችን እንድረስላቸው።
እኛ #ሼር አድርገንላቸው ከስህተታቸው ቢታረሙ ሙተን እንኳን ቢሆን አጅሩ ይደርሰናል እሱ ያስተማረውም ሰው አጅር ለኛ ይደርሰናል።
ስለሆነ የማይቋረጠውን አጅር ለማግኘት
#ሼር_እናድርግ ባረከሏሁ ፊኩም
👇👇👇
https://youtu.be/I_E5HdZjZSY | 0 |
| 20 | https://youtu.be/tPfmWKmPCaY | 0 |
