en
Feedback
❤የፍቅር ሳይኮሎጂ😍😘

❤የፍቅር ሳይኮሎጂ😍😘

Open in Telegram

💔ማፍቀር ስትጀምር #ከእምነትህ ጀምር ። 💍ትዳር ስትጀምር በሙሉ #ልብህ እመን ምክንያቱም ትዳር #የፈጣሪ ስጦታ ነውና ። 👑ለስጋህ ምግብ እንደ ሚያስፈልጋት ሁሉ ለነብስህም ፀሎት ያስፈልጋታል ሌላው ሁሉን ለፈጣሪህ ተወው እሱ ሁሉን አዋቂ ነውና ። 🙏 #ፈጣሪ ለሁላችን እዉነተኛ 💔አፍቃሪ ሰጥቶን ለዚህች ቀን ያብቃን🙏 ❤️~ #አሚን❤️ . . .

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
2 497
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
አደራ ጠርጥሪኝ ስምሽን ስሰማ እንባ አይኔን ካሞቀኝ ስላንቺ ሳወራ ሳግ ደርሶ ካነቀኝ ፀሀይ ከበረደኝ ሳቅ ከኔ ከራቀ መከፋት ደስታየን ከእኔ ከሰረቀ አደራ ጠርጥሪኝ ናፍቀሽኝ ይሆናል ሰው ልከሽ አስጠሪኝ በእብዶች መካከል ደህና ከተሰኘሁ በዝናብ ሲርሱ ደርቄ ከታየሁ በትልቅ ሰው ለቅሶ ሳቄ ካመለጠኝ ሀገር ባሳቀ ቀልድ እንባ ካጠመቀኝ አደራ ጠርጥሪኝ ናፍቀሽኝ ይሆናል ሰው ልከሽ አስጠሪኝ ከጨረቃ ጋራ ሳወጋ ካመሸሁ ከሚያውቁሽ ከሚያውቁኝ ከራሴ ከሸሸሁ አለም ከደበተኝ ከከረፋኝ ሀገር በሆነ ባልሆነው ካለኝ ነገር ነገር አደራ ጠርጥሪኝ ናፍቀሽኝ ይሆናል ሰው ልከሽ አስጠሪኝ ይሄው አሁን እንኳ ስላንቺ እየፃፍኩኝ ላብ ሞልቷል ግንባሬ ቁጭ ብየ ራሱ ልሩጥ ይላል እግሬ እኔ እወድሻለሁ ማለቱን ትቻለሁ በስምሽ መማሉን ረስቼዋለሁ ለምን ለምን ለምን ለምን አንቺን ብቻ ለምን ከሰው መርጦ የሚያርበተብተኝ የሚያብሰከስከኝ ከሌላው አብልጦ ....ማለቱን ካበዛሁ አደራ ጠርጥሪኝ ናፍቀሽኝ ይሆናል ሰው ልከሽ አስጠሪኝ አወ ናፍቀሽኛል አልክድም ወድቄ ዝም ብለሽ ነይልኝ አታብዢ ጥያቄ መልሴ ሁኝኝና ከወደቅኩበት ጥግ ነይ ፈልገሽ አንሺኝ መራቅሽ አሞኛል በመቅረብ ፈውሺኝ አደራ...... @ye_fkr_sayko

🌹 ፍቅርን በቃላት 🌹 ሳታልፍ በፊት ኑር! በዚህ አለም የሚያረጋጋ ቃል ቢኖር አንዱ "ሁሉም ያልፋል" የሚለው ነው፤ ሀዘኑም ያልፋል፣ደስታውም ያልፋል፣ ንዴቱም ያልፋል፣ እርካታውም ያልፋል፤ ሌላውን ተወው አንተም እኔም እናልፋለን! በፍጥረት አለም ፀንቶ የሚኖር ነገር ቢኖር አምላክ ብቻ ነው። ታዲያ ለሚያልፍ ችግር ለምን አብዝተህ ትጨነቃለህ? ለሚያልፍ ቀን ለምን ራስህን ትጎዳለህ? ህይወትህን ነብስ ዝራበት፤ የምትወደውን ስራ፣ የምትወዳትን የራስህ ለማድረግ ተዘጋጅ፣ የምድርን በረከት ሁሉ አጣጥም፤ ሳታልፍ በፊት ኑር ወዳጄ! 🪴✨🌹አሁኑኑ ሼር አድርጉ 🌹✨🪴 ♥️ @ye_fkr_sayko ♥️ 🌹 ፍቅርን በ ሳይኮሎጂ 🌹 ...........♥️💍••●🍃🌹🍃●•........ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌

𝗚𝗼𝗼𝗱 𝗻𝗲𝘄𝘀 𝗳𝗼𝗿 𝗴𝗿𝗼𝘂𝗽 𝗮𝗻𝗱 𝗰𝗵𝗮𝗻𝗻𝗲𝗹 𝗼𝘄𝗻𝗲𝗿𝘀 !! ለቻናል🌟 ና ግሩፕ🌟 ባለቤቶች በሙሉ እንደተለመደው ኮሮን እንግታ እያልን ኮሮናን በማስመልከት 20% ና ከዚያ በላይ ቅናሽ ማድረጋችንን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው!!! በዚህም ላይ በእናንተው ጥያቄ መሰረት ለዩቲዩብም ሜምበር መስራት ጀምረናል!! በመሆኑም ... ᴥ︎𝗙𝗼𝗿 𝗖𝗛𝗔𝗡𝗡𝗘𝗟 (T‌e‌l‌e‌g‌r‌a‌m‌)ఌ︎ 𝘕𝘖𝘙𝘔𝘈𝘓 🍄50 𝒎𝒆𝒎𝒃𝒆𝒓 --- 10 𝒃𝒊𝒓𝒓 🍄100 𝒎𝒆𝒎𝒃𝒆𝒓 --- 30 𝒃𝒊𝒓𝒓 🍄150 𝒎𝒆𝒎𝒃𝒆𝒓 --- 45 𝒃𝒊𝒓𝒓 𝘝𝘐𝘗 🍄200 𝒎𝒆𝒎𝒃𝒆𝒓 --- 60 𝒃𝒊𝒓𝒓 🍄250 𝒎𝒆𝒎𝒃𝒆𝒓 --- 80 𝒃𝒊𝒓𝒓 𝘝𝘝𝘐𝘗 🍄500 𝒎𝒆𝒎𝒃𝒆𝒓 --- 150 𝒃𝒊𝒓𝒓 🍄1𝗸 𝒎𝒆𝒎𝒃𝒆𝒓 --- 250 𝒃𝒊𝒓𝒓 ᴥ︎𝗙𝗼𝗿 𝗚𝗥𝗢𝗨𝗣 (T‌e‌l‌e‌g‌r‌a‌m‌) ఌ︎ 🍄100 𝒎𝒆𝒎𝒃𝒆𝒓 --- 10 𝒃𝒊𝒓𝒓 ( 35% o‌f‌f‌ ) 🍄200 𝒎𝒆𝒎𝒃𝒆𝒓 --- 30 𝒃𝒊𝒓𝒓 ( 25 % o‌f‌f‌ ) 🍄350 𝒎𝒆𝒎𝒃𝒆𝒓 --- 70 𝒃𝒊𝒓𝒓 (20 % o‌f‌f‌ ) 🍄500 𝒎𝒆𝒎𝒃𝒆𝒓 --- 100 𝒃𝒊𝒓𝒓 (20 % o‌f‌f‌ ) ❕❕ይምጡ በስራችን ይረካሉ‼️ `` በጥራታችን ብዙዎች የመሰከሩልን፤ እኛ saymen ፕሮሞሽኖች ነን ። `` Contact us using... 📥 @semir_loyal or 📞 𝖳𝖾𝗅. +251902413923 ላይ መጨረሻ ላይ አድሚን ያናግሩ🗯 ሚለውን ነክታችሁ የፈለጋችሁትን ሜምበር ማሰጨመር ትችላላችሁ!! 🕸ማሳሰቢያ✍ ማንኛውም ሰው በቅድሚያ መክፈል አለበት!

Selam be afatangi yimirtulin

የቤቲካን ኮከብ ይምረጡ! ያለፉት ዘጠኝ ጨዋታዎች የኢትዮጵያ ቡና ኮከብ ተጨዋች ማን ነው?ድምፅዎን ይስጡ!በእጩነት የቀረቡት ተጨዋቾች 1️⃣. አማኑኤል ዮሐንስ 2️⃣. ዊሊያም ሰለሞን 3️⃣. አቡበከር
የቤቲካን ኮከብ ይምረጡ! ያለፉት ዘጠኝ ጨዋታዎች የኢትዮጵያ ቡና ኮከብ ተጨዋች ማን ነው?ድምፅዎን ይስጡ!በእጩነት የቀረቡት ተጨዋቾች 1️⃣. አማኑኤል ዮሐንስ 2️⃣. ዊሊያም ሰለሞን 3️⃣. አቡበከር ናስር 4️⃣. ሮቤል ተክለሚካኤልድምፅዎን በቴሌግራም ገፃችን ላይ ይስጡ

😘ናፍቆት በገደለኝ!!😘 ልትቀብረኝ በመጣህ፣ እኔም ባገኘዉህ፤ ለቀብር ለሰልስት በማታ በካርታ፣ በመክብብ ጨዋታ፤ በምሽት በወጉ፣ ድንኳን ስጠብቁ፤ ደግሞ ተደጋግሞ ለአርባ ለሰማኒያ፣ ከእኔ እንዳትጠፋ፤ ለተስካር ሙት አመት፣ ለሰባት ለአስራ ሁለት፤ ምነዉ በገደለኝ! ናፍቆት ሞት ቢሆነኝ፤ ሁሌ ሁሌ ሁሌ እንድታባብለኝ፤ ናፍቆት በገደለኝ!! #semir @ye_fkr_sayko

የጨዋታ ቀንዛሬ ዓርብ ታህሳስ 8 ቀን 2014የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወልቂጤ ከተማ ከኢትዮጵያ ቡናመልካም ዕድል ለቡናማዎቹ! Join @BetikaEthiopia for more info.
የጨዋታ ቀንዛሬ ዓርብ ታህሳስ 8 ቀን 2014የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወልቂጤ ከተማ ከኢትዮጵያ ቡናመልካም ዕድል ለቡናማዎቹ! Join @BetikaEthiopia for more info.

የዘንድሮ ፍቅር ምን ይላል መሰላቹ With out kissing 💋💋 There is no love ❤️❤️ @ye_fkr_sayko

Like pleas

በ Vamos.bet አሸናፊዎች የሚያገኟቸውን እድሎች ይጠቀማሉ። ያለፈው ቅዳሜ 4 እድለኛ የጃክፖት አሸናፊዎቻችንን ስናበስር ደስ እያለን ነው። 👏👏👏👏ቀጣዩ እድለኛ አሸናፊ ለመሆን vamos.be
Vamos.bet አሸናፊዎች የሚያገኟቸውን እድሎች ይጠቀማሉ። ያለፈው ቅዳሜ 4 እድለኛ የጃክፖት አሸናፊዎቻችንን ስናበስር ደስ እያለን ነው። 👏👏👏👏ቀጣዩ እድለኛ አሸናፊ ለመሆን vamos.bet/en/jackpot ን መጎብኘት እና ውርርድዎን ማስቀመጥ ብቻ ነው የሚጠበቅቦት። ቅዳሜ ሌሎች አሸናፊዎች ይኖሩናል እና እርስዎ አንዱ ሊሆኑ ይችላሉ። ዕድልዎን ይሞክሩ እና ይወራረዱ😜ለትልቅ አሸናፊዎቻችን እንኳን ደስ አላችሁ

አንቺን ብሎ ላንቺ ታምኖ አንድ ልቡን የሰጠሽን ሰው ብትከጂው ስሜቱን ትጎጂዋለሽ እንጂ ህይወቱን አታጠፊውም አንቺ ግን የዘላለም ፀፀት ተሸክመሽ ትኖሪያለሽ።🤷‍♂ ┄┉┉✽‌»‌✨🌹✿🌹✨»‌✽‌┉┉┄               #semir_loyal              ❤️#ፍቅር_ያሸንፋል❤️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ @ye_fkr_sayko  @ye_fkr_sayko   @ye_fkr_sayko            ✣🍂የፍቅር❤️ሳይኮሎጂ 🍂✣

......❤️አምላክ ፍቅርን የሚያክል ትልቅ ፀጋ ሰቶን ግን የምናፈቅረውን ሰው እንድንመርጥ አላስቻለንም💘.... @ye_fkr_sayko 😞💔

When I die, don't come near my body, because my hand may not be able to wipe ur tears anymore.💔💔💔💔🥀 • ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ❤️•═••• 💞የፍቅር ሳይኮ 💞™ •••═•❤️ ,,,,,🌹❣🌹❣🌹❣🌹,,,,, ••●◉Join us share◉● ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ @ye_fkr_sayko ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━

💔 ይናፍቅህ ይሆናል💔.... ❤️....የሚወድህን ሰው አትራቅ፣ ስላንተ የሚያስብን ሰው እና በንጹህ ልቡ የወደደህን ሰው አትግፋ ምክንያቱም አንድ ቀን ሰው ሁሉ ፊቱን ሲያዞርብህ ያ ሰው ይናፍቅህ ይሆናል .... ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ❤️•═••• 💞የፍቅር ሳይኮ💞™ •••═•❤️ ,,,,,🌹❣🌹❣🌹❣🌹,,,,, ••●◉Join us share◉● ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ @ye_fkr_sayko ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌

ለምን_እንደምትኖር_እወቅ፦ ህይወት ማለት የተሰጠህን ሃላፊነት ለመጨረስ የተሰጠችህ ጊዜ ናት።ሃላፊነትህ ምንድን ነው? በህይወትህ ማድረግ የምፈልገው ነገር ምንድን ነው? መልሱ ካወቅክ ለህይወት ያለህ አመለካከት ይለወጣል። 💕💕💕💕💕 @ye_fkr_sayko @ye_fkr_sayko 💕💕💕💕💕

🍃🌹🍃......✍ ❤️. . .አንዳንዴ እኛ መልካም ነገሮችን ወደ ህይወታችን ማምጣት እንፈልጋለን። እነዛን መልካም ነገሮች ለማስተናገድ የሚሆን መልካምነት ግን እኛ ጋር የለም። ❤️. . . ልብህ የፍም እሳት ሆኖ እጅህ ላይ ፅጌረዳ እንዲበረክት እንዴት ትጠብቃለህ መልአክ የሆነ ጓደኛ ከፈለክ. . .ሚያርፍበትን ገነት ልትፈጥርለት ይገባል ምክኒያቱም መልአክ ሲኦል ውስጥ አይቀመጥምና። 💕💕💕💕💕💕 @ye_fkr_sayko @ye_fkr_sayko 💕💕💕💕💕💕

#እንዲ_ነው_ሚከፈል ፡ ፡ ፡ ትላንትና ሌሊት ናፍቆትሽ ቀስቅሶኝ አስሬ ስነሳ፣ እንደው የኔ ፍቅር ያየሁት አበሳ፣ አሰኝቶኝ ነበር በካልቾ በጥፊ በመታውሽ ብዬ፣ ዳሩ ምን ያደርጋል ዛሬም አብሬሽ ነኝ መከፋቴን ጥዬ። ፡ ፡ እናም... ቀን ቀንን ሲተካ ሲገባኝ ምስጢሩ እያደር ስረዳው፣ እንዲ ነው ሚከፈል ሰው የማፍቀር እዳው። @ye_fkr_sayko

አሪፍ ውሻ ማለት ክፉ ውሻ ነው፤ እንደ ማለት ነው። አንተ ክፉ ውሻ ከሆንክ ለጌቶችህ አሪፍ ውሻ ነህ። ትናከስላቸዋለህ፣ ትጮህላቸዋለህ፣ መንገድ አላፊውን ታስደነብርላቸዋለህ፣ ታስፈራራላቸዋለህ። ለሌላው ክፉ ስትሆን ለጌቶችህ ምርጥ ውሻ ትሆናለህ። በኋላ ግን ዕዳው አንተ ላይ ይወድቃል። በመጨረሻ አንተው ትወረወራለህ፤ ለጅቦቹም ተላልፈህ ትሰጣለህ። ዳንኤል ክብረት (የአዲስ አበባ ውሾች) @ye_fkr_sayko

💔🥀💔🥀💔🥀💔🥀 💔 አይ ያንቺ ነገር ጥሩውን ሳወራ መጥፎ ይደርስሻል በቀረብኩሽ ቁጥር አንቺ እሩቅ ሄደሻል በቀኝ ስጠብቅሽ ግራውን መርጠሻል እየቻልኩሽ እኔ አንቺን አቅቶሻል አይ...ያንቺ ነገር እኔን ይገርመኛል እኔው እያዘልኩሽ አንቺን ይደክምሻል እንዳልሆንሽ ሀሴቴ የንጋቴ ምስል ሆነሽብኝ ቀረሽ የልብ ላይ ቁስል ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ,,,,,🌹❣🌹❣🌹❣🌹,,,,, ••●◉Join us share◉● ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ @ye_fkr_sayko ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━