❤የፍቅር ሳይኮሎጂ😍😘
Open in Telegram
💔ማፍቀር ስትጀምር #ከእምነትህ ጀምር ። 💍ትዳር ስትጀምር በሙሉ #ልብህ እመን ምክንያቱም ትዳር #የፈጣሪ ስጦታ ነውና ። 👑ለስጋህ ምግብ እንደ ሚያስፈልጋት ሁሉ ለነብስህም ፀሎት ያስፈልጋታል ሌላው ሁሉን ለፈጣሪህ ተወው እሱ ሁሉን አዋቂ ነውና ። 🙏 #ፈጣሪ ለሁላችን እዉነተኛ 💔አፍቃሪ ሰጥቶን ለዚህች ቀን ያብቃን🙏 ❤️~ #አሚን❤️ . . .
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
2 497
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Data loading in progress...
Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
December '24
December '24
+457
in 0 channels
November '240
in 0 channels
Get PRO
October '24
+883
in 0 channels
Get PRO
September '240
in 0 channels
Get PRO
August '240
in 0 channels
Get PRO
July '240
in 0 channels
Get PRO
June '240
in 0 channels
Get PRO
May '240
in 0 channels
Get PRO
April '240
in 0 channels
Get PRO
March '240
in 0 channels
Get PRO
February '240
in 0 channels
Get PRO
January '240
in 0 channels
Get PRO
December '230
in 0 channels
Get PRO
November '230
in 0 channels
Get PRO
October '230
in 0 channels
Get PRO
September '230
in 0 channels
Get PRO
August '230
in 0 channels
Get PRO
July '230
in 0 channels
Get PRO
June '230
in 0 channels
Get PRO
May '230
in 0 channels
Get PRO
April '230
in 0 channels
Get PRO
March '230
in 0 channels
Get PRO
February '230
in 0 channels
Get PRO
January '230
in 0 channels
Get PRO
December '220
in 0 channels
Get PRO
November '22
+93
in 0 channels
Get PRO
October '22
+39
in 0 channels
Get PRO
September '22
+20
in 0 channels
Get PRO
August '22
+58
in 0 channels
Get PRO
July '22
+135
in 0 channels
Get PRO
June '22
+127
in 0 channels
Get PRO
May '22
+146
in 0 channels
Get PRO
April '22
+134
in 0 channels
Get PRO
March '22
+143
in 0 channels
Get PRO
February '22
+108
in 0 channels
Get PRO
January '22
+103
in 0 channels
Get PRO
December '21
+80
in 0 channels
Get PRO
November '21
+117
in 0 channels
Get PRO
October '21
+203
in 0 channels
Get PRO
September '21
+248
in 0 channels
Get PRO
August '21
+374
in 0 channels
Get PRO
July '21
+137
in 0 channels
Get PRO
June '21
+121
in 0 channels
Get PRO
May '21
+149
in 0 channels
Get PRO
April '21
+159
in 0 channels
Get PRO
March '21
+103
in 0 channels
Get PRO
February '21
+188
in 0 channels
Get PRO
January '21
+803
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 21 December | +8 | |||
| 20 December | +13 | |||
| 19 December | +19 | |||
| 18 December | +12 | |||
| 17 December | +11 | |||
| 16 December | +15 |
Channel Posts
አደራ ጠርጥሪኝ
ስምሽን ስሰማ እንባ አይኔን ካሞቀኝ
ስላንቺ ሳወራ ሳግ ደርሶ ካነቀኝ
ፀሀይ ከበረደኝ ሳቅ ከኔ ከራቀ
መከፋት ደስታየን ከእኔ ከሰረቀ
አደራ ጠርጥሪኝ
ናፍቀሽኝ ይሆናል ሰው ልከሽ አስጠሪኝ
በእብዶች መካከል ደህና ከተሰኘሁ
በዝናብ ሲርሱ ደርቄ ከታየሁ
በትልቅ ሰው ለቅሶ ሳቄ ካመለጠኝ
ሀገር ባሳቀ ቀልድ እንባ ካጠመቀኝ
አደራ ጠርጥሪኝ
ናፍቀሽኝ ይሆናል ሰው ልከሽ አስጠሪኝ
ከጨረቃ ጋራ ሳወጋ ካመሸሁ
ከሚያውቁሽ ከሚያውቁኝ ከራሴ ከሸሸሁ
አለም ከደበተኝ ከከረፋኝ ሀገር
በሆነ ባልሆነው ካለኝ ነገር ነገር
አደራ ጠርጥሪኝ
ናፍቀሽኝ ይሆናል ሰው ልከሽ አስጠሪኝ
ይሄው አሁን እንኳ
ስላንቺ እየፃፍኩኝ ላብ ሞልቷል ግንባሬ
ቁጭ ብየ ራሱ ልሩጥ ይላል እግሬ
እኔ እወድሻለሁ ማለቱን ትቻለሁ
በስምሽ መማሉን ረስቼዋለሁ
ለምን ለምን ለምን
ለምን አንቺን ብቻ ለምን ከሰው መርጦ
የሚያርበተብተኝ
የሚያብሰከስከኝ ከሌላው አብልጦ
....ማለቱን ካበዛሁ
አደራ ጠርጥሪኝ
ናፍቀሽኝ ይሆናል ሰው ልከሽ አስጠሪኝ
አወ ናፍቀሽኛል አልክድም ወድቄ
ዝም ብለሽ ነይልኝ አታብዢ ጥያቄ
መልሴ ሁኝኝና
ከወደቅኩበት ጥግ ነይ ፈልገሽ አንሺኝ
መራቅሽ አሞኛል በመቅረብ ፈውሺኝ
አደራ......
@ye_fkr_sayko
| 2 | 🌹 ፍቅርን በቃላት 🌹
ሳታልፍ በፊት ኑር!
በዚህ አለም የሚያረጋጋ ቃል ቢኖር አንዱ "ሁሉም ያልፋል" የሚለው ነው፤ ሀዘኑም ያልፋል፣ደስታውም ያልፋል፣ ንዴቱም ያልፋል፣ እርካታውም ያልፋል፤ ሌላውን ተወው አንተም እኔም እናልፋለን! በፍጥረት አለም ፀንቶ የሚኖር ነገር ቢኖር አምላክ ብቻ ነው።
ታዲያ ለሚያልፍ ችግር ለምን አብዝተህ ትጨነቃለህ? ለሚያልፍ ቀን ለምን ራስህን ትጎዳለህ? ህይወትህን ነብስ ዝራበት፤ የምትወደውን ስራ፣ የምትወዳትን የራስህ ለማድረግ ተዘጋጅ፣ የምድርን በረከት ሁሉ አጣጥም፤ ሳታልፍ በፊት ኑር ወዳጄ!
🪴✨🌹አሁኑኑ ሼር አድርጉ 🌹✨🪴
♥️ @ye_fkr_sayko ♥️
🌹 ፍቅርን በ ሳይኮሎጂ 🌹
...........♥️💍••●🍃🌹🍃●•........ | 0 |
| 3 | 𝗚𝗼𝗼𝗱 𝗻𝗲𝘄𝘀 𝗳𝗼𝗿 𝗴𝗿𝗼𝘂𝗽 𝗮𝗻𝗱 𝗰𝗵𝗮𝗻𝗻𝗲𝗹 𝗼𝘄𝗻𝗲𝗿𝘀 !!
ለቻናል🌟 ና ግሩፕ🌟 ባለቤቶች በሙሉ እንደተለመደው ኮሮን እንግታ እያልን
ኮሮናን በማስመልከት 20% ና ከዚያ በላይ ቅናሽ ማድረጋችንን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው!!! በዚህም ላይ በእናንተው ጥያቄ መሰረት ለዩቲዩብም ሜምበር መስራት ጀምረናል!! በመሆኑም ...
ᴥ︎𝗙𝗼𝗿 𝗖𝗛𝗔𝗡𝗡𝗘𝗟 (Telegram)ఌ︎
𝘕𝘖𝘙𝘔𝘈𝘓
🍄50 𝒎𝒆𝒎𝒃𝒆𝒓 --- 10 𝒃𝒊𝒓𝒓
🍄100 𝒎𝒆𝒎𝒃𝒆𝒓 --- 30 𝒃𝒊𝒓𝒓
🍄150 𝒎𝒆𝒎𝒃𝒆𝒓 --- 45 𝒃𝒊𝒓𝒓
𝘝𝘐𝘗
🍄200 𝒎𝒆𝒎𝒃𝒆𝒓 --- 60 𝒃𝒊𝒓𝒓
🍄250 𝒎𝒆𝒎𝒃𝒆𝒓 --- 80 𝒃𝒊𝒓𝒓
𝘝𝘝𝘐𝘗
🍄500 𝒎𝒆𝒎𝒃𝒆𝒓 --- 150 𝒃𝒊𝒓𝒓
🍄1𝗸 𝒎𝒆𝒎𝒃𝒆𝒓 --- 250 𝒃𝒊𝒓𝒓
ᴥ︎𝗙𝗼𝗿 𝗚𝗥𝗢𝗨𝗣 (Telegram) ఌ︎
🍄100 𝒎𝒆𝒎𝒃𝒆𝒓 --- 10 𝒃𝒊𝒓𝒓 ( 35% off )
🍄200 𝒎𝒆𝒎𝒃𝒆𝒓 --- 30 𝒃𝒊𝒓𝒓 ( 25 % off )
🍄350 𝒎𝒆𝒎𝒃𝒆𝒓 --- 70 𝒃𝒊𝒓𝒓 (20 % off )
🍄500 𝒎𝒆𝒎𝒃𝒆𝒓 --- 100 𝒃𝒊𝒓𝒓 (20 % off )
❕❕ይምጡ በስራችን ይረካሉ‼️
`` በጥራታችን ብዙዎች የመሰከሩልን፤
እኛ saymen ፕሮሞሽኖች ነን ። ``
Contact us using...
📥 @semir_loyal or
📞 𝖳𝖾𝗅. +251902413923
ላይ መጨረሻ ላይ አድሚን ያናግሩ🗯
ሚለውን ነክታችሁ የፈለጋችሁትን ሜምበር ማሰጨመር ትችላላችሁ!!
🕸ማሳሰቢያ✍
ማንኛውም ሰው በቅድሚያ መክፈል አለበት! | 0 |
| 4 | Selam be afatangi yimirtulin | 0 |
| 5 | የቤቲካን ኮከብ ይምረጡ!
ያለፉት ዘጠኝ ጨዋታዎች የኢትዮጵያ ቡና ኮከብ ተጨዋች ማን ነው?ድምፅዎን ይስጡ!በእጩነት የቀረቡት ተጨዋቾች
1️⃣. አማኑኤል ዮሐንስ
2️⃣. ዊሊያም ሰለሞን
3️⃣. አቡበከር ናስር
4️⃣. ሮቤል ተክለሚካኤልድምፅዎን
በቴሌግራም ገፃችን ላይ ይስጡ | 0 |
| 6 | 😘ናፍቆት በገደለኝ!!😘
ልትቀብረኝ በመጣህ፣
እኔም ባገኘዉህ፤
ለቀብር ለሰልስት በማታ በካርታ፣
በመክብብ ጨዋታ፤
በምሽት በወጉ፣
ድንኳን ስጠብቁ፤
ደግሞ ተደጋግሞ ለአርባ ለሰማኒያ፣
ከእኔ እንዳትጠፋ፤
ለተስካር ሙት አመት፣
ለሰባት ለአስራ ሁለት፤
ምነዉ በገደለኝ!
ናፍቆት ሞት ቢሆነኝ፤
ሁሌ ሁሌ ሁሌ እንድታባብለኝ፤
ናፍቆት በገደለኝ!!
#semir
@ye_fkr_sayko | 0 |
| 7 | Pls like | 0 |
| 8 | የጨዋታ ቀንዛሬ ዓርብ ታህሳስ 8 ቀን 2014የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወልቂጤ ከተማ ከኢትዮጵያ ቡናመልካም ዕድል ለቡናማዎቹ!
Join @BetikaEthiopia for more info. | 0 |
| 9 | የዘንድሮ ፍቅር ምን ይላል መሰላቹ
With out kissing 💋💋
There is no love ❤️❤️
@ye_fkr_sayko | 0 |
| 10 | Like pleas | 0 |
| 11 | በ Vamos.bet አሸናፊዎች የሚያገኟቸውን እድሎች ይጠቀማሉ። ያለፈው ቅዳሜ 4 እድለኛ የጃክፖት አሸናፊዎቻችንን ስናበስር ደስ እያለን ነው። 👏👏👏👏ቀጣዩ እድለኛ አሸናፊ ለመሆን vamos.bet/en/jackpot ን መጎብኘት እና ውርርድዎን ማስቀመጥ ብቻ ነው የሚጠበቅቦት። ቅዳሜ ሌሎች አሸናፊዎች ይኖሩናል እና እርስዎ አንዱ ሊሆኑ ይችላሉ። ዕድልዎን ይሞክሩ እና ይወራረዱ😜ለትልቅ አሸናፊዎቻችን እንኳን ደስ አላችሁ | 0 |
| 12 | አንቺን ብሎ ላንቺ ታምኖ
አንድ ልቡን የሰጠሽን ሰው ብትከጂው
ስሜቱን ትጎጂዋለሽ እንጂ ህይወቱን አታጠፊውም
አንቺ ግን የዘላለም ፀፀት ተሸክመሽ ትኖሪያለሽ።🤷♂
┄┉┉✽»✨🌹✿🌹✨»✽┉┉┄
#semir_loyal
❤️#ፍቅር_ያሸንፋል❤️
✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨
@ye_fkr_sayko
@ye_fkr_sayko
@ye_fkr_sayko
✣🍂የፍቅር❤️ሳይኮሎጂ 🍂✣ | 0 |
| 13 | ......❤️አምላክ ፍቅርን የሚያክል ትልቅ ፀጋ ሰቶን ግን የምናፈቅረውን ሰው እንድንመርጥ አላስቻለንም💘....
@ye_fkr_sayko 😞💔 | 0 |
| 14 | When I die, don't come near my body, because my hand may not be able to wipe ur tears anymore.💔💔💔💔🥀
•
❤️•═••• 💞የፍቅር ሳይኮ 💞™ •••═•❤️
,,,,,🌹❣🌹❣🌹❣🌹,,,,,
••●◉Join us share◉●
@ye_fkr_sayko
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━ | 0 |
| 15 | 💔 ይናፍቅህ ይሆናል💔....
❤️....የሚወድህን ሰው አትራቅ፣ ስላንተ የሚያስብን ሰው እና በንጹህ ልቡ የወደደህን ሰው አትግፋ ምክንያቱም አንድ ቀን ሰው ሁሉ ፊቱን ሲያዞርብህ ያ ሰው ይናፍቅህ ይሆናል ....
❤️•═••• 💞የፍቅር ሳይኮ💞™ •••═•❤️
,,,,,🌹❣🌹❣🌹❣🌹,,,,,
••●◉Join us share◉●
@ye_fkr_sayko
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
| 0 |
| 16 | ለምን_እንደምትኖር_እወቅ፦ ህይወት ማለት የተሰጠህን ሃላፊነት ለመጨረስ የተሰጠችህ ጊዜ ናት።ሃላፊነትህ ምንድን ነው? በህይወትህ ማድረግ የምፈልገው ነገር ምንድን ነው? መልሱ ካወቅክ ለህይወት ያለህ አመለካከት ይለወጣል።
💕💕💕💕💕
@ye_fkr_sayko
@ye_fkr_sayko
💕💕💕💕💕 | 0 |
| 17 | 🍃🌹🍃......✍
❤️. . .አንዳንዴ እኛ መልካም ነገሮችን ወደ ህይወታችን ማምጣት እንፈልጋለን። እነዛን መልካም ነገሮች ለማስተናገድ የሚሆን መልካምነት ግን እኛ ጋር የለም።
❤️. . . ልብህ የፍም እሳት ሆኖ እጅህ ላይ ፅጌረዳ እንዲበረክት እንዴት ትጠብቃለህ
መልአክ የሆነ ጓደኛ ከፈለክ. . .ሚያርፍበትን ገነት ልትፈጥርለት ይገባል ምክኒያቱም መልአክ ሲኦል ውስጥ አይቀመጥምና።
💕💕💕💕💕💕
@ye_fkr_sayko
@ye_fkr_sayko
💕💕💕💕💕💕 | 0 |
| 18 | #እንዲ_ነው_ሚከፈል
፡
፡
፡
ትላንትና ሌሊት ናፍቆትሽ ቀስቅሶኝ አስሬ ስነሳ፣
እንደው የኔ ፍቅር ያየሁት አበሳ፣
አሰኝቶኝ ነበር በካልቾ በጥፊ በመታውሽ ብዬ፣
ዳሩ ምን ያደርጋል ዛሬም አብሬሽ ነኝ መከፋቴን ጥዬ።
፡
፡
እናም...
ቀን ቀንን ሲተካ ሲገባኝ ምስጢሩ እያደር ስረዳው፣
እንዲ ነው ሚከፈል ሰው የማፍቀር እዳው።
@ye_fkr_sayko | 0 |
| 19 | አሪፍ ውሻ ማለት ክፉ ውሻ ነው፤ እንደ ማለት ነው። አንተ ክፉ ውሻ ከሆንክ ለጌቶችህ አሪፍ ውሻ ነህ።
ትናከስላቸዋለህ፣ ትጮህላቸዋለህ፣ መንገድ አላፊውን ታስደነብርላቸዋለህ፣ ታስፈራራላቸዋለህ። ለሌላው ክፉ ስትሆን ለጌቶችህ ምርጥ ውሻ ትሆናለህ። በኋላ ግን ዕዳው አንተ ላይ ይወድቃል።
በመጨረሻ አንተው ትወረወራለህ፤ ለጅቦቹም ተላልፈህ ትሰጣለህ።
ዳንኤል ክብረት (የአዲስ አበባ ውሾች)
@ye_fkr_sayko | 0 |
| 20 | 💔🥀💔🥀💔🥀💔🥀 💔
አይ ያንቺ ነገር
ጥሩውን ሳወራ መጥፎ ይደርስሻል
በቀረብኩሽ ቁጥር አንቺ እሩቅ ሄደሻል
በቀኝ ስጠብቅሽ ግራውን መርጠሻል
እየቻልኩሽ እኔ አንቺን አቅቶሻል
አይ...ያንቺ ነገር እኔን ይገርመኛል
እኔው እያዘልኩሽ አንቺን ይደክምሻል
እንዳልሆንሽ ሀሴቴ የንጋቴ ምስል
ሆነሽብኝ ቀረሽ የልብ ላይ ቁስል
,,,,,🌹❣🌹❣🌹❣🌹,,,,,
••●◉Join us share◉●
@ye_fkr_sayko
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━ | 0 |
