cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ጦር ሜዳ

ምክንያቱም ተጋድሎአችን ከሥጋና ከደም ጋር ሳይሆን -ከዚህ ከጨለማ ዓለም ገዦች፣ -ከሥልጣናትና ከኀይላት -እንዲሁም በሰማያዊ ስፍራ ካሉ ከርኩሳን መናፍስት ሰራዊት ጋር ነው። ኤፌ 6:12 *ጦር ሜዳ ውስጥ መሆኑን ያላወቀ ሰው ለውግያ የተዘጋጀ አይደለም፡፡ ሁሌ የተማረከ እና የተሸነፈ ነው፡፡ ሰለዚህ "የእግዚአብሔርን ሙሉ የጦር ዕቃ ልበሱ ኤፈ 6:13.... ... አስተያየት ካላችሁ @endyab

Show more
Advertising posts
730Subscribers
No data24 hours
+27 days
+2530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

በብዙ የተማረ ብዙ ፍቅር ያሳያል፤ በጥቂቱ የተማረ ጥቂት ፍቅር ያሳያል።ሉቃስ 7:47
Show all...
Show all...
ማንኛውንም ነገር ስታደርጉ ሁሉንም ነገር ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት። 1ኛ ቆሮንቶስ 10*31 ማንኛውም ነገር፦ ስትለብሱ ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት እንጂ ለራሳችሁ ክብር አታድርጉት። ፦አረማመዳችሁን ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት እንጂ ለራሳችሁ ክብር አታድርጉት። ፦ ስትበሉም ሆነ ስትጠጡ ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት እንጂ ለራሳችሁ ክብር አታድርጉት። ፦ ስትማሩ ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት እንጂ ለራሳችሁ ክብር አታድርጉት። ፦ ጥሩ ውጤት ስትሰሩ ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት እንጂ ለራሳችሁ ክብር አታድርጉት። ፦ ማወቃችሁን ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት እንጂ ለራሳችሁ ክብር አታድርጉት። ፦ ጥበባችሁን ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት እንጂ ለራሳችሁ ክብር አታድርጉት። ፦ ስራን ስትሰሩ ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት እንጂ ለራሳችሁ ክብር አታድርጉት። ፦ታዋቂና ዝነኛ ስትሆኑ ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት እንጂ ለራሳችሁ ክብር አታድርጉት። ፦ ባለጠጋ ስትሆኑ ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት እንጂ ለራሳችሁ ክብር አታድርጉት። ፦እጮኝነትን ስትመሰርቱ ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት እንጂ ለራሳችሁ ክብር አታድርጉት። ቤት ስትሰሩ ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት እንጂ ለራሳችሁ ክብር አታድርጉት። ፦ ጋብቻን ስትመሰርቱ ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት እንጂ ለራሳችሁ ክብር አታድርጉት። ፦ ልጅን ስትወልዱ ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት እንጂ ለራሳችሁ ክብር አታድርጉት። ፦በጓደኞቻችሁ መካከል ያለውን ንግግራችሁን፣ጨዋታችሁን፣ውይይታችሁን፣ ወሬያችሁን ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት እንጂ ለራሳችሁ ክብር አታድርጉት። ፦በቤተሰቦቻችሁ መካከል ያለውን ንግግራችሁን፣ጨዋታችሁን፣ውይይታችሁን፣ ወሬያችሁን ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት እንጂ ለራሳችሁ ክብር አታድርጉት። ፦ በምድር ባለው አኗኗራችሁን ሁሉ ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት እንጂ ለራሳችሁ ክብር አታድርጉት። ማንኛውንም ነገር ስታደርጉ ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት እንጂ ለራሳችሁ ክብር አታድርጉት። እግዚአብሔር በሚከብርበት በዚያ ክብር አለ ፤ እግዚአብሔር በማይከብርበት  ክብርህን አትፈልግበት፣ እግዚአብሔር በማይከብርበት ክብርሽን አትፈልጊበት።
Show all...
ማንኛውንም ነገር ስታደርጉ ሁሉንም ነገር ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት። 1ኛ በቆሮንቶስ 10*31 ማንኛውም ነገር ፦ስትፀልዩ ለእግዚአብሔር ክብር  አድርጉት እንጂ ለራሳችሁ ክብር አታድርጉት።                         ፦ መፅሐፍ ቅዱስ ስታነቡ ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት እንጂ ለራሳችሁ ክብር አታድርጉት።                        ፦ ስትፆሙ ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት እንጂ ለራሳችሁ ክብር አታድርጉት።                       ፦ ስታመልኩ ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት እንጂ ለራሳችሁ ክብር አታድርጉት።                      ፦ስትዘምሩ ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት እንጂ ለራሳችሁ ክብር አታድርጉት።                     ፦ ስታስተምሩ ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት እንጂ ለራሳችሁ ክብር አታድርጉት።                    ፦በትንቢት ስትናገሩ ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት እንጂ ለራሳችሁ ክብር አታድርጉት።                     ፦ በልሳን ስትናገሩ ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት እንጂ ለራሳችሁ ክብር አታድርጉት።                    ፦ሰዎች ቃላችሁን ሲሰሙና ሲቀበሏችሁ ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት እንጂ ለራሳችሁ ክብር አታድርጉት።                    ፦እምነታችሁን ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት እንጂ ለራሳችሁ ክብር አታድርጉት።   ማንኛውንም ነገር ስታደርጉ ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት እንጂ ለራሳችሁ ክብር አታድርጉት። እግዚአብሔር በሚከብርበት በዚያ ክብር አለ ፤ እግዚአብሔር በማይከብርበት  ክብርህን አትፈልግበት፣ እግዚአብሔር በማይከብርበት ክብርሽን አትፈልጊበት።
Show all...
ጦር ሜዳ:-https://t.me/btlfld
Show all...
ጦር ሜዳ:-https://t.me/btlfld
Show all...
ካንተ ዘንድ መልካም ነገር አገኛለሁ :- Zema 4 christ ************************** ተግተው የምሸኝ እነርሱ ያገኙኛል ብለህ በሕያው ቃልህ ተናግረሃል ሰለዚህ ጌታ ተግቼ እሻሃለሁ ካንተ ዘንድ መልካም ነገር አገኛለሁ ዋላ ወደ ውሃ ምንጭ እንደምትናፍቅ ነፍሴ አንተን ጌታዬን እጅጉን ተጠማች ሁል ጊዜ ፍትህን ተግቼ ፈልጋለሁ ካንተ ዘንድ መልካም ነገር አገኛለሁ
Show all...
እወድሃለሁ - Dawit Getachew
Show all...