Ikhlas online Academy
Open in Telegram
470
Subscribers
No data24 hours
-27 days
-630 days
Posts Archive
Repost from Abu Atikah / Ikhlas tube 2
ያሳፍራል‼️ የእናታችን አዒሻ ተቆርቋሪዎች ቤተክርስቲያን ውስጥ ሌላ ታሪክ ጀምረዋል
👇👇👇
https://youtu.be/E7ITyYEf41w
Repost from Abu Atikah / Ikhlas tube 2
🎉 የምስራች ለታሪክ ወዳጆች
አዲስ ፕሮግራም በአዲስ መንፈስ
የጀግናው ኻሊድ ኢብኑል ወሊድ ታሪክ ክፍል 1
📌 ነገ ማታ 2:30 በዩቲዩብ ቻናላችን ይጠብቁን።
ሲለቀቅ ኦንዲደርሳቹህ የደወል ምልክቷን ማብራት እንዳይዘነጉ!
👇👇👇
www.youtube.com/c/ikhlastube2
Repost from Abu Atikah / Ikhlas tube 2
🎉🎉 አስደሳች ዜና ዓረብኛ ፅሁፍ ለመማር ለምትፈልጉ በሙሉ 🎉🎉
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው
11ኛ ዙር የዓረብኛ ፅሁፍ ትምህርት ምዝገባ ተጀመረ!
አስደሳች ዜና ከኢኽላስ ኦንላይን መድረሳ የዐረብኛ ፅሁፍ መማር ለምትፈልጉ በሙሉ እንሆ 11ኛ ዙር ምዝገባ መጀመራችንን ስናበስርዎ በታላቅ ደስታ ነው።
የትምህርቱን አሰጣጥ እንዴት እንደሆነ ለማወቅ ቪዲዮውን ይመልከቱ
👇👇👇
https://t.me/ikhlastube2/1239
✍️ ለመመዝገብ በሚከተለው የቴሌግራም አድራሻ 👇👇
t.me/Ikhlasonlinemedresa
ወይንም በቴሌግራም ቁጥራችን +251951635447 ያናግሩን!
Repost from Abu Atikah / Ikhlas tube 2
🎓የምስራች 🎉
#9ኛ ዙር የአረብኛ እጅ ፁሁፍ ተማሪዎች ምርቃት ፕሮግራም
--------------------------
ኢኽላስ ኦንላይን አካዳሚ በኦንላይን ለተከታታይ 4 ወራቶች ሲያስተምራቸው የቆዩ የ9ኛ ዙር ዓረብኛ ፁሁፍ ተማሪዎችን ነገ ማታ (ጁሙዓ ሀምሌ 3/2018) ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ በደማቅ ፕሮግራም እንደሚያስመርቅ ስናበስረዎ በታላቅ ደስታ ነው ።
በመሆኑም እርሶ የፕሮግራሙ ተካፋይ እንዲሆኑ በክብር ተጋብዘዋል ።
ፕሮግራሙ የሚካሄድበት
በቴሌግራም
👇👇👇
t.me/ikhlastube2
በዩቲዩብ
👇👇👇
Www.youtube.com/ikhlastube2
Repost from Abu Atikah / Ikhlas tube 2
የዓሹራ ፆም‼️
ረሱል ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦
የዓሹራ ፆም ያለፈውን የአመት ወንጀልን ያስምራል።
ሙስሊም ዘግበውታል
ፆሙ የሚጀምረው
እሮብ 17/10/18 በፈረንጆች June 24/26
ሀሙስ 18/10/18 በፈረንጆች June 25/26
እንፁም ለወንድም እና እህቶቻችንም እናስተላልፍ።
ከነሱ ምንም ሳይቀነስ ለኛ ሙሉ አጅራቸው ይደርሰናል።
ለተጨማሪ ትምህርቶች
t.me/ikhlastube2
Repost from Abu Atikah / Ikhlas tube 2
አልሓምዱሊላህ አስጀምሮ ላስጨረሰን!!!
ኢኽላሱን እንዲወፍቀኝ፣ በግዜዬም ላይ በረካ እንዲያደርግልኝ፣ ወንጀሌን እንዲምረኝ በዱዓቹህ አትርሱኝ!
ወንድማቹህ አቡ ዓቲካህ
