cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ጦቢያ መፅሀፍት STORES

♻️አስደሳች ዜና ለተማሪዎች! ማንኛውንም አይነት #ትምህርታዊ 🎯ከ1-12 መማሪያ መፅሀፍት 🎯ከ9-12 የአስተማሪ መፅሀፍት 🎯ለዩኒቨርስቲ፣ ለ2ኛ ደረጃና መሰናዶ ተማሪዎች የሚሆኑ መፅሀፍት. 🎯 FRICTION BOOK 👥 GROUP 👥▼ 🎯 @STUDANT_CHAT_GROUP 🤖ኢ-ላይብረሪ ቦት 🤖▼ 🎯 @ETHIO_LIBRARY_ROBOT ♣️ for question - @Bboysis

Show more
Advertising posts
5 337Subscribers
+324 hours
+287 days
+1730 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

📚ርዕስ:- ምስጢሩን ማወቅ 5In1 •The Secret - ምስጢቱ •The Sower ታላቁ ኃይል •Magic - ታላቁ ምስጢር •Hero - ጀግና •How to use the secret - ምስጢሩን መጠቀም 📝ደራሲ:- Rhanda Byrne 👤ትርጉም:- ሙሉቀን ታሪኩና ብርሃኑ በላቸው 📜ይዘት:- ስነ አእምሮ 📖የገፅ ብዛት:- 600 📆ዓ.ም:- 2012 📌አዘጋጅ:- Woldeyohannes Feleke 🥰 ✨️አቅራቢ:- @ETHIOPIA_BOOK_STORE @ETHIOPIA_BOOK_STORE @ETHIOPIA_BOOK_STORE ማጋራት አይዘንጋ
Show all...
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና መቼ ይሰጣል?2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና መቼ እንደሚሰጥ በርካቶች ጥያቄ አድርሰውናል። የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሰኔ ወር እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መግለፁ ይታወቃል። በዚህ ዓመት የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ለመውሰድ ከ670 ሺህ በላይ ተማሪዎች ምዝገባ እንዳደረጉ መገለፁም ይታወሳል፡፡ ለሦስተኛ ጊዜ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የሚሰጠው ብሔራዊ ፈተናው፤ ዘንድሮ ለተፈጥሮ ሳይንስ እና ለማኅበራዊ ሳይንስ የትምህርት መስኮች ለእያንዳንዳቸው በስድስት የትምህርት አይነቶች እንዲሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር መወሰኑ አይዘነጋም፡፡ Credit :- Tikvah University 🌐JOIN : @QesemAcademy
Show all...
👍 2
#FAQ NOTCOIN 💰 👉 ሳንቲሞቹ እንዲበዙልኝ ምን ላድርግ? ሳንቲሞቹ በመነካካት አድካሚ እና በትንሽ ደቂቃ ውስጥ ብዙ ስለማይቻል ጓደኞችን መጋበዝ ፣ boost በመግባት energy level መግዛት ይህ በአንዴ እንድንነካ ከሚፈቀድልን 500 ወይንም 1000 ሳንቲሞች እስከ 5000,10000 ድረስ ከፍ ሊያደርግልን የሚችል ሲሆን MultiTab መግዛት ደግሞ አንዴ ስንነካ አንድ ሳንቲም ከመቁጠር ብዙ ሳንቲሞችን እንድቆጥር ያደርግልናል። በተጨማሪ Earn አንዳንዴ ቢዘጋም ሲከፈት የተለያዩ ቻናሎችን በመቀላቀል እስከ 250,000 በላይ ሳንቲሞችን ከአንዱ ማግኘት ይቻላል ብዙ አሉ። https://t.me/notcoin_bot?start=rp_32344073 👉 እንዴት ነው ገንዘቤን መቀየር የምችለው? እንደእኔ እስከ ቀጣይ 2025 ወይንም 2017 ድረስ ባትሸጡት ባይ ነኝ ዋጋው እየጨመረ ስለሚሄድ የግድ መሸጥ አለብኝ ካላቹ ግን 10M ስትደርሱ በቮቸር አማካኝነት Trade የሚለውን በመንካት ወደ ቴሌግራም Wallet (በጣም ብዙ ጥቅም ያለውና ዩትዩብ ላይ ቪዲዮ ከሚኖራቸው አንደኛው ይህ ነው) መቀየር ትችላላችሁ። https://t.me/notcoin_bot?start=rp_32344073 #ጥንቃቄ ፡ የNOTCOIN መስፋፋትን እና መታወቅን ተከትሎ አንዳንድ የኢትዮጲያ ነቃን ባይ ጠላፊዎች እኛ እንገዛለን ይሄንን ሊንክ ተጠቀሙ በማለት የቴሌግራም አካውንት በሊንክ Bot እየጠለፉ መሆኑን ሰምቻለው ሊንክ ከመክፈታቹ በፊት የላኪውን ሰው ተአማኒነት አረጋግጡ notcoin ግን በግለሰቦች በሚሴጅ እየተሸጠ አይደለም!! © ፕሮፌሰር ሄኖክ አረጋ ፨ ቢትኮይንም እንዲህ እንደ ቀልድ ነው ዛሬ እጅግ በጣም ውድ የሆነው፤ ያልጀመራቹህ ጀምሩ።👇 https://t.me/notcoin_bot?start=rp_32344073
Show all...
👍 4
#FAQ NOTCOIN 💰 👉 ሳንቲሞቹ እንዲበዙልኝ ምን ላድርግ? ሳንቲሞቹ በመነካካት አድካሚ እና በትንሽ ደቂቃ ውስጥ ብዙ ስለማይቻል ጓደኞችን መጋበዝ ፣ boost በመግባት energy level መግዛት ይህ በአንዴ እንድንነካ ከሚፈቀድልን 500 ወይንም 1000 ሳንቲሞች እስከ 5000,10000 ድረስ ከፍ ሊያደርግልን የሚችል ሲሆን MultiTab መግዛት ደግሞ አንዴ ስንነካ አንድ ሳንቲም ከመቁጠር ብዙ ሳንቲሞችን እንድቆጥር ያደርግልናል። በተጨማሪ Earn አንዳንዴ ቢዘጋም ሲከፈት የተለያዩ ቻናሎችን በመቀላቀል እስከ 250,000 በላይ ሳንቲሞችን ከአንዱ ማግኘት ይቻላል ብዙ አሉ። 👉 እንዴት ነው ገንዘቤን መቀየር የምችለው? እንደእኔ እስከ ቀጣይ 2025 ወይንም 2017 ድረስ ባትሸጡት ባይ ነኝ ዋጋው እየጨመረ ስለሚሄድ የግድ መሸጥ አለብኝ ካላቹ ግን 10M ስትደርሱ በቮቸር አማካኝነት Trade የሚለውን በመንካት ወደ ቴሌግራም Wallet (በጣም ብዙ ጥቅም ያለውና ዩትዩብ ላይ ቪዲዮ ከሚኖራቸው አንደኛው ይህ ነው) መቀየር ትችላላችሁ። #ጥንቃቄ ፡ የNOTCOIN መስፋፋትን እና መታወቅን ተከትሎ አንዳንድ የኢትዮጲያ ነቃን ባይ ጠላፊዎች እኛ እንገዛለን ይሄንን ሊንክ ተጠቀሙ በማለት የቴሌግራም አካውንት በሊንክ Bot እየጠለፉ መሆኑን ሰምቻለው ሊንክ ከመክፈታቹ በፊት የላኪውን ሰው ተአማኒነት አረጋግጡ notcoin ግን በግለሰቦች በሚሴጅ እየተሸጠ አይደለም!! © ፕሮፌሰር ሄኖክ አረጋ ፨ ቢትኮይንም እንዲህ እንደ ቀልድ ነው ዛሬ እጅግ በጣም ውድ የሆነው፤ ያልጀመራቹህ ጀምሩ።👇 https://t.me/notcoin_bot?start=r_578988_34748828
Show all...
📚ርዕስ:- ሶሊያና 📝ደራሲ:- ኤፍረም ስዩም 📜ዘውግ:- የግጥም መድብል 📖ይዘት:- ድምፅ 📌ማጋራት አይዘንጋ! @ETHIO_PDF_BOOKS1 @ETHIO_PDF_BOOKS @YETMHRTPDF @BHERE_TREKA
Show all...
👍 3 1
ሰውና ሀሳቡ ✍ጀምስ አለን (James Allen) "ሰውና ሀሳቡ" በጄምስ አለን የተጻፈ የራስ አገዝ መጽሐፍ ነው። መጽሐፉ "ሃሳቦቻችን ህይወታችንን ይቀርፃሉ" በሚለው ሃሳብ ላይ የተመሰረተ ነው። የመፅሃፉ ማዕከላዊ መልእክት ሀሳቦቻችን በህይወታችን ውስጥ እጅግ ታላቅ ሀይል እንደሆኑ እና እነሱን የመቆጣጠር ችሎታ እንዳለን ነው። አለን ሀሳቦቻችን የእኛን እውነታ እንደሚፈጥሩ እና በአዎንታዊ እና ገንቢ ሀሳቦች ላይ በማተኮር የተትረፈረፈ እና የስኬት ህይወት መፍጠር እንችላለን በማለት ይከራከራል። በመጽሐፉ ውስጥ ከተዳሰሱት አንዳንድ ቁልፍ ጭብጦች መካከል፡- 👉ለሃሳቦቻችን እና ለድርጊቶቻችን ሃላፊነት የመውሰድ አስፈላጊነት 👉ስኬትን ለማግኘት ራስን የመግዛትን ሚና 👉አወንታዊ አስተሳሰብን የማዳበር አስፈላጊነት 👉በአስተሳሰቦች እና በስሜቶች መካከል ያለው ግንኙነት በአጠቃላይ መጽሀፉ የህይወትን ስኬት እና እርካታ ለማግኘት የሃሳብን ኃይል እንዴት መጠቀም እንደሚቻል ተግባራዊ ምክሮችን የሚሰጥ ጊዜ የማይሽረው ድንቅ መፅሀፍ ነው። ═════════════ ©@Amharic_books_in_pdf 📌ማጋራት አይዘንጋ! @ETHIO_PDF_BOOKS1 @ETHIO_PDF_BOOKS @YETMHRTPDF @BHERE_TREKA
Show all...
👍 1
📚ርዕስ:- ሕልምሽን አጫውችኝ (tell me your dreams ) 📝ደራሲ:- ሲድኒ ሽልደን 👤ትርጉም :- ግርማ ኃይለስላሴ 📜ይዘት:- ልቦለድ 📖የገፅ ብዛት:- 382 ከዚህ በፊት ያቀረብንላቸው "ህልምሽን አጫውቺኝ" መጽሐፍ ላይ @Bemnet_Library የሚል username በእያንዳንዱ ገፅ ላይ አትመን ነበር። ታዲያ እያንዳንዱ ያተምንበት ገፅ ላይ ይሄን ያህል የጎላ ችግር ያመጣል ብለን አላሰብንም ነበር። ነገር ግን ዋናዋና የሚባሉት  የድርሰቶቹ ቃላቶች እንደተሸፈኑ አስተውለናል።በዚህ ምክንያት የጠየቃችሁን፣ የተናደዳቹብን፣ የተበሳጫቹብንና ያኮረፋቹን ተከታዮቻችን ይቅርታ እንጠይቃለን🙏 የዛሬው የምንጋብዛችሁ "ህልምሽን አጫውቺኝ"  መጽሐፍ ግን  ከምንም አይነት ሊንክ የፀዳና የተስተካከለ ነው።ትኩረት ሰጥታችሁ ደስ በሚል መንፈስ አንብቡት! አዘጋጅ :- @Bemnet_Library 📌ማጋራት አይዘንጋ! @ETHIO_PDF_BOOKS1 @ETHIO_PDF_BOOKS @YETMHRTPDF @BHERE_TREKA
Show all...
👍 1 1
📚ርዕስ:- ዴርቶጋዳ 👤ደራሲ:- ይስማእከ ወርቁ 💽መጠን:-483.7MB ⏰️ሰዓት:-..... 🔢ዓ.ም:-2001 @ethio_pdf_books
Show all...
👍 1
📚ርዕስ፦ ቶማስ ሳንካራ ጥቁር አብዮተኛ 📝ደራሲ፦ ዳንኤል ዳኘ ቸኮል 📖ዘውግ፦.... 📆ዓ.ም፦..... 📜የገፅ ብዛት፦ 156 📌አዘጋጅ፦ jonah jo @ETHIO_PDF_BOOKS @ETHIOPDFBOOKS2 ══════════════════
Show all...
👏 1
የexit exam ውጤት ተለቋል። የመንግስት ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በዚህ ሊንክ በመግባት ውጤታችሁን ማየት ትችላላችሁ። https://result.ethernet.edu.et/
Show all...
👍 3