en
Feedback
የባሕርዳር ሀገረ ስብከት ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት

የባሕርዳር ሀገረ ስብከት ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት

Open in Telegram

✝️ በኢ/ኦ/ተ/ቤ የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ገጽ ነው። • መረጃዎችን • ማስተዋወቂያዎችን • ትምህርቶችን እንዲሁም ሌሎች ዝግጅቶችን እንዲያገኙ #Join በመንካት ይከታተሉ። 📩 ለጥያቄ እና አስተያየትዎ @SSUBdr ያግኙን 👥 መወያያ 'ግሩፕ' ➯ @SSUBdrDiscussion ✅ SUBSCRIBE YouTube.com/andnetmedia

Show more
1 210
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
December '24
December '24
+11
in 0 channels
November '24
+9
in 0 channels
Get PRO
October '24
+7
in 0 channels
Get PRO
September '240
in 0 channels
Get PRO
August '240
in 0 channels
Get PRO
July '240
in 0 channels
Get PRO
June '240
in 0 channels
Get PRO
May '240
in 0 channels
Get PRO
April '240
in 0 channels
Get PRO
March '240
in 0 channels
Get PRO
February '240
in 0 channels
Get PRO
January '240
in 0 channels
Get PRO
December '230
in 0 channels
Get PRO
November '230
in 0 channels
Get PRO
October '23
+2
in 0 channels
Get PRO
September '23
+1
in 0 channels
Get PRO
August '23
+1
in 0 channels
Get PRO
July '23
+24
in 0 channels
Get PRO
June '23
+6
in 0 channels
Get PRO
May '23
+4
in 0 channels
Get PRO
April '23
+9
in 0 channels
Get PRO
March '23
+25
in 0 channels
Get PRO
February '23
+38
in 0 channels
Get PRO
January '23
+29
in 0 channels
Get PRO
December '22
+37
in 0 channels
Get PRO
November '22
+57
in 0 channels
Get PRO
October '22
+24
in 0 channels
Get PRO
September '22
+37
in 0 channels
Get PRO
August '22
+29
in 0 channels
Get PRO
July '22
+31
in 0 channels
Get PRO
June '22
+131
in 0 channels
Get PRO
May '22
+98
in 0 channels
Get PRO
April '22
+29
in 0 channels
Get PRO
March '22
+64
in 0 channels
Get PRO
February '22
+16
in 0 channels
Get PRO
January '22
+37
in 0 channels
Get PRO
December '21
+20
in 0 channels
Get PRO
November '21
+20
in 0 channels
Get PRO
October '21
+89
in 0 channels
Get PRO
September '21
+55
in 0 channels
Get PRO
August '21
+36
in 0 channels
Get PRO
July '21
+22
in 0 channels
Get PRO
June '21
+37
in 0 channels
Get PRO
May '21
+119
in 0 channels
Get PRO
April '21
+412
in 0 channels
Get PRO
March '21
+63
in 0 channels
Get PRO
February '21
+28
in 0 channels
Get PRO
January '21
+63
in 0 channels
Get PRO
December '20
+346
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
21 December+2
20 December+4
19 December+1
18 December+4
Channel Posts
2
የቅጥር ማስታወቂያ
የቅጥር ማስታወቂያ
0
3
ድንቅ ቅኔ በሊቃውንት ሊቃነ ጳጳሳትን ያስደነቀ ቅኔ @andnetmedia https://youtube.com/watch?v=UMnjoFhHYig&feature=share
0
4
No text...
0
5
+9
No text...
0
6
✝በዛሬው ዕለት ትምህርታችሁን አጠናቃችሁ ስለተመረቃችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ብፁዕ አቡነ አብርሃም ፣ የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት በአዲሱ የሰንበት ትምህርት ቤቶች ሥርዓተ ትምህርት መሠረት ያስተማራቸውን ተማሪዎች  አስመረቀ ። ሐምሌ 23 ቀን 2015 ዓ.ም ️የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት በ2015 በጀት ዓመት በአዲሱ የሰንበት ትምህርት ቤቶች ሥርዓተ ትምህርት መሠረት ትግበራ ሲያካሂዱ የነበሩ ሰንበት ትምህርት ቤቶች ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የነበሩ 3100 በላይ ተማሪዎችን ብፁዕ አቡነ አብርሃም የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ስራ አስኪያጅ የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ፣ የገዳማት አድባራት አስተዳዳሪዎች ፣ ተመራቂ ተማሪዎች ፣ በተገኙበት  በደብረ ጽዮን ሰላም አድርጊው ማርያም ሰ/ቤት ስብከተ ወንጌል አዳራሽ አስመርቋል። 👉ብፁዕ አቡነ አብርሃም ለተመራቂዎች ባስተላለፋት መልዕክት በዛሬው ዕለት ትምህርታችሁን አጠናቃችሁ ስለተመረቃችሁ እንኳን ደስ አላችሁ  በማለት የጀመሩት ብፁዕነታቸው  በማቴ 26:44 ላይ በሚገኘው ቃል "ስለዚህ እናንተም ደግሞ ተዘጋጅታችሁ ኑሩ " ዝግጅታችሁ አጠናቃችሁ የፈተናውን ወቅት አልፋችሁ በዚህ ቅድመ ዝግጅት ያጠናችሁ ፣ ያነበባችሁ በዛሬ ስትመረቁ ፣ በሌላ በኩል ተማሪ መስለው ያላነበቡ ያላጠኑ ቅድመ ዝግጅት ያላደረገ ይህንን እድል ሊያገኙ አይችሉም። ቅድመ ዝግጅት ስንል በጸሎት እግዚአብሔርን በመጠየቅ ፣ አስቀድሞ ማሰብ ማሰላሰል ቀድሞ በመዘጋጀት ስራችን ልንሰራ ይገባል በዚህ ወቅት ባለመዘጋጀታችን ቤተክርስቲያን እየተፈተነች ትገኛለች ። ከአሁኑ ጀምሮ በመዘጋጀት ስራችን ልንሰራ ይገባል በማለት አባታዊ ትምህርት እና መምሪያ  በመስጠት ለወደፊት በዚህ እንድትቀጥሉ አደራ በመስጠት አባታዊ ቡራኪያቸውን ለተመራቂዎች ከ ፩ኛ እስከ ፫ኛ የወጡ ተማሪቂዎችን የምስክር ወረቀት በመስጠት ተጠናቋል።
0
7
የቀጠለ።።።። የምርቃት መሐግብር ብፁዕ አቡነ አብርሃም የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ስራ አስኪያጅ እና የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በተገኙበት እየተከናዎነ ይገኛል።+9
የቀጠለ።።።። የምርቃት መሐግብር  ብፁዕ አቡነ አብርሃም የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ስራ አስኪያጅ እና የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በተገኙበት እየተከናዎነ ይገኛል።
0
8
ቀጥታ ስርጭት የሰንበት ት /ቤቶች አንድነት የምርቃ ስነስርዓት ከሰላም አርጊው ስብከተ ወንጌል ዳራሽ https://youtube.com/live/1_XEsKrV_Fg?feature=share
0
9
📚''ከእግዚአብሔር ቤት መረቅናችሁ መዝ 118: 26 '' የምርቃት መሐግብር ብፁዕ አቡነ አብርሃም የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ስራ አስኪያጅ እና የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በተገኙበት እየ+7
📚''ከእግዚአብሔር ቤት መረቅናችሁ መዝ 118: 26 '' የምርቃት መሐግብር ብፁዕ አቡነ አብርሃም የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ስራ አስኪያጅ እና የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በተገኙበት እየተከናዎነ ይገኛል።
0
10
ቀጥታ ስርጭት የሰንበት ት /ቤቶች አንድነት የምርቃ ስነስርዓት ከሰላም አርጊው ስብከተ ወንጌል ዳራሽ https://youtube.com/live/1_XEsKrV_Fg?feature=share
0
11
📚''ከእግዚአብሔር ቤት መረቅናችሁ መዝ 118: 26 '' የምርቃት መሐግብር ለማስጀመር ብፁዕ አባታችንን ቡራኬ እና መገኘት በመጠባበቅ ላይ ይገኛል+4
📚''ከእግዚአብሔር ቤት መረቅናችሁ መዝ 118: 26 '' የምርቃት መሐግብር ለማስጀመር ብፁዕ አባታችንን ቡራኬ እና መገኘት በመጠባበቅ ላይ ይገኛል
0
12
1 ቀን ብቻ ቀረው ነገ ከ7:00 ጀምሮ 📚''ከእግዚአብሔር ቤት መረቅናችሁ መዝ 118: 26 '' የምርቃት ጥሪ ✝️የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት በ2015 በጀት ዓመት+3
1 ቀን ብቻ ቀረው ነገ ከ7:00 ጀምሮ 📚''ከእግዚአብሔር ቤት መረቅናችሁ መዝ 118: 26 '' የምርቃት ጥሪ ✝️የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት በ2015 በጀት ዓመት በአዲሱ የሰንበት ትምህርት ቤቶች ሥርዓተ ትምህርት መሠረት ትግበራ ሲያካሂዱ የነበሩ ሰንበት ትምህርት ቤቶች 👉የአንደኛ ክፍል 👉ሁለተኛ ክፍል 👉አራተኛ ክፍል 👉ሰባተኛ ክፍል ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የነበሩ 3100 በላይ ተማሪዎችን ብፁዕ አቡነ አብርሃም የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ስራ አስኪያጅ እና የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በተገኙበት ያስመርቃል። 👉የሀገረ ስብከቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ እና፣ 👉 የየመምሪያ ኃላፊዎች፣ 👉የገዳማት እና የአድባራት አስተዳዳሪዎች ፣ 👉 የሰበካ ጉባኤ አባላት ፣ 👉የማኅበረ ቅዱሳን ባሕር ዳር ማዕከል 👉የጽዋ ማኃበራት እና የሰንበት ትምህርት ቤቶች ሥራ አመራር ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት 👉ቀን የፊታችን እሑድ ሀምሌ 23/15 ዓ/ም 👉 ሰዓት: ከቀኑ 7:00 👉 ቦታ በደብረ ጽዮን ሰላም አድርጊው ማርያም ሰ/ቤት ስብከተ ወንጌል አዳራሽ ያስመርቃል። 🌐 በባሕረዳር ሀገረ ስብከት ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት SUBSCRIBE @AndnetMedia 👇 https://www.youtube.com/c/AndnetMedia 💠 የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን @EOTCBDSSU በመቀላቀል መረጃዎችን ይከታተሉ ለሌሎች ኦርቶዶክሳዊያንም ያዳርሱ... #Share
0
13
📚''ከእግዚአብሔር ቤት መረቅናችሁ መዝ 118: 26 '' የምርቃት ጥሪ ✝️የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት በ2015 በጀት ዓመት በአዲሱ የሰንበት ትምህርት ቤቶች ሥርዓተ
📚''ከእግዚአብሔር ቤት መረቅናችሁ መዝ 118: 26 '' የምርቃት ጥሪ ✝️የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት በ2015 በጀት ዓመት በአዲሱ የሰንበት ትምህርት ቤቶች ሥርዓተ ትምህርት መሠረት ትግበራ ሲያካሂዱ የነበሩ ሰንበት ትምህርት ቤቶች 👉የአንደኛ ክፍል 👉ሁለተኛ ክፍል 👉አራተኛ ክፍል 👉ሰባተኛ ክፍል ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የነበሩ 3100 በላይ ተማሪዎችን ብፁዕ አቡነ አብርሃም የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ስራ አስኪያጅ እና የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በተገኙበት ያስመርቃል። 👉የሀገረ ስብከቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ እና፣ 👉 የየመምሪያ ኃላፊዎች፣ 👉የገዳማት እና የአድባራት አስተዳዳሪዎች ፣ 👉 የሰበካ ጉባኤ አባላት ፣ 👉የማኅበረ ቅዱሳን ባሕር ዳር ማዕከል 👉የጽዋ ማኃበራት እና የሰንበት ትምህርት ቤቶች ሥራ አመራር ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት 👉ቀን የፊታችን እሑድ ሀምሌ 23/15 ዓ/ም 👉 ሰዓት: ከቀኑ 7:00 👉 ቦታ በደብረ ጽዮን ሰላም አድርጊው ማርያም ሰ/ቤት ስብከተ ወንጌል አዳራሽ ያስመርቃል። 🌐 በባሕረዳር ሀገረ ስብከት ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት SUBSCRIBE @AndnetMedia 👇 https://www.youtube.com/c/AndnetMedia 💠 የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን @EOTCBDSSU በመቀላቀል መረጃዎችን ይከታተሉ ለሌሎች ኦርቶዶክሳዊያንም ያዳርሱ... #Share
0
14
https://youtu.be/ur3vXd2VnkQ
0
15
ቀጥታስርጭትና ከባሕር ዳር ደብረ አባይ ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ክብረ በዓል https://youtube.com/live/t38y8kvtepQ?feature=share
0
16
የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በባሕር ዳር ሀገረ ስብከት በደብረ ዓባይ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን በታቅ ድምቀት ተከበረ። ++++++++++++++++++++++++++++++++++++++ ቅ+7
የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ  ክብረ በዓል በባሕር ዳር ሀገረ ስብከት በደብረ ዓባይ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን በታቅ ድምቀት ተከበረ። ++++++++++++++++++++++++++++++++++++++ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ቂርቆስን እና እናቱን ቅድስት እየሉጣን ከሚያስፈራ እና እንደነጎድጓድ ድምጹ ከሚሰማ የፈላ ውሀ  ያዳነበት መታሰቢያ በዓል በዓባይ ማዶ ደብረ ዓባይ ቅዱስ  ገብርኤል ቤተክርስቲያን በታላቅ ድምቀት  ተከብሯል። በክብረ በዓሉ ላይ ከተለያዩ አድባራት እና ገዳማት የመጡ አባቶች፣ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን ካህናት እና አገልጋዮች የተገኙ ሲሆን ሊቃውንት   እና የሰንበት ትምሕርት ቤት ዘማርያን  ያሬዳዊ ዝማሬን አቅርበዋል ። በማስከተልም እለቱን የተመለከተ ትምህርተ ወንጌል ተሰጥቷል።
0
17
የደብረ ዓባይ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን በደመቀ ሁኔታ እየተከበረ ነው+5
የደብረ ዓባይ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን በደመቀ ሁኔታ እየተከበረ ነው
0
18
https://www.youtube.com/live/t38y8kvtepQ?feature=share
0
19
📚''ከእግዚአብሔር ቤት መረቅናችሁ መዝ 118: 26 '' የምርቃት ጥሪ
📚''ከእግዚአብሔር ቤት መረቅናችሁ መዝ 118: 26 '' የምርቃት ጥሪ
0
20
https://youtu.be/Eh9ggL6_qTs
0