የባሕርዳር ሀገረ ስብከት ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት
الذهاب إلى القناة على Telegram
✝️ በኢ/ኦ/ተ/ቤ የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ገጽ ነው። • መረጃዎችን • ማስተዋወቂያዎችን • ትምህርቶችን እንዲሁም ሌሎች ዝግጅቶችን እንዲያገኙ #Join በመንካት ይከታተሉ። 📩 ለጥያቄ እና አስተያየትዎ @SSUBdr ያግኙን 👥 መወያያ 'ግሩፕ' ➯ @SSUBdrDiscussion ✅ SUBSCRIBE YouTube.com/andnetmedia
إظهار المزيد1 210
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
جاري تحميل البيانات...
القنوات المماثلة
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
ديسمبر '24
ديسمبر '24
+11
في 0 قنوات
نوفمبر '24
+9
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+7
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '240
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '240
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '240
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '240
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '240
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '240
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '240
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '240
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '240
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '230
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '230
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '23
+2
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '23
+1
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '23
+1
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '23
+24
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '23
+6
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '23
+4
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '23
+9
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '23
+25
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '23
+38
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '23
+29
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '22
+37
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '22
+57
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '22
+24
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '22
+37
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '22
+29
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '22
+31
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '22
+131
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '22
+98
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '22
+29
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '22
+64
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '22
+16
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '22
+37
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '21
+20
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '21
+20
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '21
+89
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '21
+55
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '21
+36
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '21
+22
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '21
+37
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '21
+119
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '21
+412
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '21
+63
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '21
+28
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '21
+63
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '20
+346
في 0 قنوات
| التاريخ | نمو المشتركين | الإشارات | القنوات | |
| 21 ديسمبر | +2 | |||
| 20 ديسمبر | +4 | |||
| 19 ديسمبر | +1 | |||
| 18 ديسمبر | +4 |
منشورات القناة
| 2 | የቅጥር ማስታወቂያ | 0 |
| 3 | ድንቅ ቅኔ በሊቃውንት ሊቃነ ጳጳሳትን ያስደነቀ ቅኔ @andnetmedia
https://youtube.com/watch?v=UMnjoFhHYig&feature=share | 0 |
| 4 | لا يوجد نص... | 0 |
| 5 | لا يوجد نص... | 0 |
| 6 | ✝በዛሬው ዕለት ትምህርታችሁን አጠናቃችሁ ስለተመረቃችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ብፁዕ አቡነ አብርሃም ፣
የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት በአዲሱ የሰንበት ትምህርት ቤቶች ሥርዓተ ትምህርት መሠረት ያስተማራቸውን ተማሪዎች አስመረቀ ።
ሐምሌ 23 ቀን 2015 ዓ.ም
️የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት በ2015 በጀት ዓመት በአዲሱ የሰንበት ትምህርት ቤቶች ሥርዓተ ትምህርት መሠረት ትግበራ ሲያካሂዱ የነበሩ ሰንበት ትምህርት ቤቶች ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የነበሩ 3100 በላይ ተማሪዎችን ብፁዕ አቡነ አብርሃም የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ስራ አስኪያጅ የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ፣ የገዳማት አድባራት አስተዳዳሪዎች ፣ ተመራቂ ተማሪዎች ፣ በተገኙበት በደብረ ጽዮን ሰላም አድርጊው ማርያም ሰ/ቤት ስብከተ ወንጌል አዳራሽ አስመርቋል።
👉ብፁዕ አቡነ አብርሃም ለተመራቂዎች ባስተላለፋት መልዕክት በዛሬው ዕለት ትምህርታችሁን አጠናቃችሁ ስለተመረቃችሁ እንኳን ደስ አላችሁ በማለት የጀመሩት ብፁዕነታቸው በማቴ 26:44 ላይ በሚገኘው ቃል "ስለዚህ እናንተም ደግሞ ተዘጋጅታችሁ ኑሩ " ዝግጅታችሁ አጠናቃችሁ የፈተናውን ወቅት አልፋችሁ በዚህ ቅድመ ዝግጅት ያጠናችሁ ፣ ያነበባችሁ በዛሬ ስትመረቁ ፣ በሌላ በኩል ተማሪ መስለው ያላነበቡ ያላጠኑ ቅድመ ዝግጅት ያላደረገ ይህንን እድል ሊያገኙ አይችሉም። ቅድመ ዝግጅት ስንል በጸሎት እግዚአብሔርን በመጠየቅ ፣ አስቀድሞ ማሰብ ማሰላሰል ቀድሞ በመዘጋጀት ስራችን ልንሰራ ይገባል በዚህ ወቅት ባለመዘጋጀታችን ቤተክርስቲያን እየተፈተነች ትገኛለች ። ከአሁኑ ጀምሮ በመዘጋጀት ስራችን ልንሰራ ይገባል በማለት አባታዊ ትምህርት እና መምሪያ በመስጠት ለወደፊት በዚህ እንድትቀጥሉ አደራ በመስጠት አባታዊ ቡራኪያቸውን ለተመራቂዎች ከ ፩ኛ እስከ ፫ኛ የወጡ ተማሪቂዎችን የምስክር ወረቀት በመስጠት ተጠናቋል። | 0 |
| 7 | የቀጠለ።።።።
የምርቃት መሐግብር ብፁዕ አቡነ አብርሃም የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ስራ አስኪያጅ እና የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በተገኙበት እየተከናዎነ ይገኛል። | 0 |
| 8 | ቀጥታ ስርጭት የሰንበት ት /ቤቶች አንድነት የምርቃ ስነስርዓት ከሰላም አርጊው ስብከተ ወንጌል ዳራሽ
https://youtube.com/live/1_XEsKrV_Fg?feature=share | 0 |
| 9 | 📚''ከእግዚአብሔር ቤት መረቅናችሁ መዝ 118: 26 '' የምርቃት መሐግብር ብፁዕ አቡነ አብርሃም የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ስራ አስኪያጅ እና የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በተገኙበት እየተከናዎነ ይገኛል። | 0 |
| 10 | ቀጥታ ስርጭት የሰንበት ት /ቤቶች አንድነት የምርቃ ስነስርዓት ከሰላም አርጊው ስብከተ ወንጌል ዳራሽ
https://youtube.com/live/1_XEsKrV_Fg?feature=share | 0 |
| 11 | 📚''ከእግዚአብሔር ቤት መረቅናችሁ መዝ 118: 26 '' የምርቃት መሐግብር ለማስጀመር ብፁዕ አባታችንን ቡራኬ እና መገኘት በመጠባበቅ ላይ ይገኛል | 0 |
| 12 | 1 ቀን ብቻ ቀረው ነገ ከ7:00 ጀምሮ
📚''ከእግዚአብሔር ቤት መረቅናችሁ መዝ 118: 26 '' የምርቃት ጥሪ
✝️የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት በ2015 በጀት ዓመት በአዲሱ የሰንበት ትምህርት ቤቶች ሥርዓተ ትምህርት መሠረት ትግበራ ሲያካሂዱ የነበሩ ሰንበት ትምህርት ቤቶች
👉የአንደኛ ክፍል
👉ሁለተኛ ክፍል
👉አራተኛ ክፍል
👉ሰባተኛ ክፍል ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የነበሩ 3100 በላይ ተማሪዎችን ብፁዕ አቡነ አብርሃም የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ስራ አስኪያጅ እና የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በተገኙበት ያስመርቃል።
👉የሀገረ ስብከቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ እና፣
👉 የየመምሪያ ኃላፊዎች፣
👉የገዳማት እና የአድባራት አስተዳዳሪዎች ፣
👉 የሰበካ ጉባኤ አባላት ፣
👉የማኅበረ ቅዱሳን ባሕር ዳር ማዕከል
👉የጽዋ ማኃበራት እና የሰንበት ትምህርት ቤቶች ሥራ አመራር ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት
👉ቀን የፊታችን እሑድ ሀምሌ 23/15 ዓ/ም
👉 ሰዓት: ከቀኑ 7:00
👉 ቦታ በደብረ ጽዮን ሰላም አድርጊው ማርያም ሰ/ቤት ስብከተ ወንጌል አዳራሽ ያስመርቃል።
🌐 በባሕረዳር ሀገረ ስብከት ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት
SUBSCRIBE @AndnetMedia 👇 https://www.youtube.com/c/AndnetMedia 💠 የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን @EOTCBDSSU በመቀላቀል መረጃዎችን ይከታተሉ ለሌሎች ኦርቶዶክሳዊያንም ያዳርሱ... #Share | 0 |
| 13 | 📚''ከእግዚአብሔር ቤት መረቅናችሁ መዝ 118: 26 '' የምርቃት ጥሪ
✝️የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት በ2015 በጀት ዓመት በአዲሱ የሰንበት ትምህርት ቤቶች ሥርዓተ ትምህርት መሠረት ትግበራ ሲያካሂዱ የነበሩ ሰንበት ትምህርት ቤቶች
👉የአንደኛ ክፍል
👉ሁለተኛ ክፍል
👉አራተኛ ክፍል
👉ሰባተኛ ክፍል ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የነበሩ 3100 በላይ ተማሪዎችን ብፁዕ አቡነ አብርሃም የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ስራ አስኪያጅ እና የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በተገኙበት ያስመርቃል።
👉የሀገረ ስብከቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ እና፣
👉 የየመምሪያ ኃላፊዎች፣
👉የገዳማት እና የአድባራት አስተዳዳሪዎች ፣
👉 የሰበካ ጉባኤ አባላት ፣
👉የማኅበረ ቅዱሳን ባሕር ዳር ማዕከል
👉የጽዋ ማኃበራት እና የሰንበት ትምህርት ቤቶች ሥራ አመራር ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት
👉ቀን የፊታችን እሑድ ሀምሌ 23/15 ዓ/ም
👉 ሰዓት: ከቀኑ 7:00
👉 ቦታ በደብረ ጽዮን ሰላም አድርጊው ማርያም ሰ/ቤት ስብከተ ወንጌል አዳራሽ ያስመርቃል።
🌐 በባሕረዳር ሀገረ ስብከት ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት
SUBSCRIBE @AndnetMedia 👇 https://www.youtube.com/c/AndnetMedia 💠 የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን @EOTCBDSSU በመቀላቀል መረጃዎችን ይከታተሉ ለሌሎች ኦርቶዶክሳዊያንም ያዳርሱ... #Share | 0 |
| 14 | https://youtu.be/ur3vXd2VnkQ | 0 |
| 15 | ቀጥታስርጭትና ከባሕር ዳር ደብረ አባይ ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ክብረ በዓል
https://youtube.com/live/t38y8kvtepQ?feature=share | 0 |
| 16 | የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በባሕር ዳር ሀገረ ስብከት በደብረ ዓባይ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን በታቅ ድምቀት ተከበረ።
++++++++++++++++++++++++++++++++++++++
ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ቂርቆስን እና እናቱን ቅድስት እየሉጣን ከሚያስፈራ እና እንደነጎድጓድ ድምጹ ከሚሰማ የፈላ ውሀ ያዳነበት መታሰቢያ በዓል በዓባይ ማዶ ደብረ ዓባይ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን በታላቅ ድምቀት ተከብሯል።
በክብረ በዓሉ ላይ ከተለያዩ አድባራት እና ገዳማት የመጡ አባቶች፣ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን ካህናት እና አገልጋዮች የተገኙ ሲሆን ሊቃውንት እና የሰንበት ትምሕርት ቤት ዘማርያን ያሬዳዊ ዝማሬን አቅርበዋል ። በማስከተልም እለቱን የተመለከተ ትምህርተ ወንጌል ተሰጥቷል። | 0 |
| 17 | የደብረ ዓባይ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን በደመቀ ሁኔታ እየተከበረ ነው | 0 |
| 18 | https://www.youtube.com/live/t38y8kvtepQ?feature=share | 0 |
| 19 | 📚''ከእግዚአብሔር ቤት መረቅናችሁ መዝ 118: 26 '' የምርቃት ጥሪ | 0 |
| 20 | https://youtu.be/Eh9ggL6_qTs | 0 |
