Unity Fellowship
Open in Telegram
Unity University Christian Students Fellowship 1000712838357 - CBE Abubeker Yasin & Gelila Feleke 0908720110 - Telebirr UUCSF For more information 0908720110 - UUCSF 0942539023 - befkir 0919899777 - Gelila 0927958112 - Abubeker
Show more1 126
Subscribers
+224 hours
+97 days
+1830 days
Posts Archive
1 127
ዛሬ‼️
🩸Blood Donation Day🩸
ሰላም የCharity families እንዴት ናችሁ? እንደሚታወቀው በፊታችን እሮብ እና ሀሙስ ማለትም መጋቢት 16 እና 17 የደም ልገሳ ይኖረናል.በነዚህ ቀናት የምትችሉ በጉልበታችን,በገንዘባችን,እስራስ እስክርቢቶ,ፓድ …. በመለገስ የበኩላችንን እናድርግ.We love you ❤️ #መጋቢት_16_ረቡዕ #መጋቢት_17_ሀሙስ #ፅኑ_ተስፋ #2ጴጥ_3_13 #Blood_donation #Charity_Department #UUCSF Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube
1 127
ነገ‼️
🩸Blood Donation Day🩸
ሰላም የCharity families እንዴት ናችሁ? እንደሚታወቀው በፊታችን እሮብ እና ሀሙስ ማለትም መጋቢት 16 እና 17 የደም ልገሳ ይኖረናል.በነዚህ ቀናት የምትችሉ በጉልበታችን,በገንዘባችን,እስራስ እስክርቢቶ,ፓድ …. በመለገስ የበኩላችንን እናድርግ.We love you ❤️ #መጋቢት_16_ረቡዕ #መጋቢት_17_ሀሙስ #ፅኑ_ተስፋ #2ጴጥ_3_13 #Blood_donation #Charity_Department #UUCSF Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube
1 127
🩸Blood Donation Day🩸
ሰላም የCharity families እንዴት ናችሁ? እንደሚታወቀው በፊታችን እሮብ እና ሀሙስ ማለትም ህዳር 16 እና 17 የደም ልገሳ ይኖረናል.በነዚህ ቀናት የምትችሉ በጉልበታችን,በገንዘባችን,እስራስ እስክርቢቶ,ፓድ …. በመለገስ የበኩላችንን እናድርግ.We love you ❤️ #መጋቢት_16_ረቡዕ #መጋቡት_17_ሀሙስ #ፅኑ_ተስፋ #2ጴጥ_3_13 #Blood_donation #Charity_Department #UUCSF Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube
1 127
🩸Blood Donation Day🩸
ሰላም የCharity families እንዴት ናችሁ? እንደሚታወቀው በፊታችን እሮብ እና ሀሙስ ማለትም ህዳር 16 እና 17 የደም ልገሳ ይኖረናል.በነዚህ ቀናት የምትችሉ በጉልበታችን,በገንዘባችን,እስራስ እስክርቢቶ,ፓድ …. በመለገስ የበኩላችንን እናድርግ.
We love you ❤️
#ህዳር_16_ረቡዕ
#ህዳር_17_ሀሙስ
#ፅኑ_ተስፋ
#2ጴጥ_3_13
#Blood_donation
#Charity_Department
#UUCSF
Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube
1 127
ዛሬ‼️
ፅኑ ተስፋ📝
ወድ የዩኒቲ ዮኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት
📌 አርብ ማለትም መጋቢት 11/2018 ጀምሮ ፅኑ ተስፋ በሚል ርዕስ የጀመርነው ተከታታይ ትምህርት ከ ጋሽ ንጉሴ ቡልቻ ጋር የምናጠቃልል ስለሆነ ልዩ በሙሉ እንድትገኙ ስንል በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን።❤
ማስታወሻ አና መፅሀፍ ቅዱስ ይዘን መምጣት እንዳንረሳ!
#ፅኑ_ተስፋ
#2_Peter_3_13
#UUCSF
#Media_Team
#ተካታታይ_ትምህርት
ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዋች ህብረት
WE ❤️ U
Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube
1 127
ፅኑ ተስፋ📝
ወድ የዩኒቲ ዮኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት 📌 አርብ ማለትም መጋቢት 11/2018 ጀምሮ ፅኑ ተስፋ በሚል ርዕስ የጀመርነው ተከታታይ ትምህርት ከ ጋሽ ንጉሴ ቡልቻ ጋር የምናጠቃልል ስለሆነ ልዩ በሙሉ እንድትገኙ ስንል በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን።❤ ማስታወሻ አና መፅሀፍ ቅዱስ ይዘን መምጣት እንዳንረሳ!
#ፅኑ_ተስፋ #2_Peter_3_13#UUCSF #Media_Team #ተካታታይ_ትምህርት ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዋች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube
1 127
‼️ዛሬ
🛑ቀን 2
ተከታታይ ትምህርት📝
ወድ የዩኒቲ ዮኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት 📌 ፅኑ ተስፋ በሚል ርዕስ ከመጋቢ ጌታዬ ጋር የነበረ ትምህርት ዛሬ የሚቀጥል ይሆናል እንዲሁም የምናመልክበት ጊዜ ስለሚኖረን የምትችሉ በሙሉ እንድትገኙ ስንል በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን።❤️ ማስታወሻ አና መፅሀፍ ቅዱስ ይዘን መምጣት እንዳንረሳ!#ፅኑ_ተስፋ #2_Peter_3_13 #UUCSF #Media_Team #ተካታታይ_ትምህርት ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዋች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube
1 127
🛑ቀን 2
ተከታታይ ትምህርት📝
ወድ የዩኒቲ ዮኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት 📌 ፅኑ ተስፋ በሚል ርዕስ ከመጋቢ ጌታዬ ጋር የነበረ ትምህርት ነገም የሚቀጥል ይሆናል እንዲሁም የምናመልክበት ጊዜ ስለሚኖረን የምትችሉ በሙሉ እንድትገኙ ስንል በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን።❤️ ማስታወሻ አና መፅሀፍ ቅዱስ ይዘን መምጣት እንዳንረሳ!#ፅኑ_ተስፋ #2_Peter_3_13 #UUCSF #Media_Team #ተካታታይ_ትምህርት ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዋች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube
1 127
1 127
ወድ የዩኒቲ ዮኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት 📌 ከነገ ሰኞ #የማለዳ_ፀሎታችን የሚቀጥል መሆኑን እናሳውቃለን።❤️
ቀን ሰኞ፣ ማክሰኞ፣ ረቡዕ ሰዓት 12:00 - 12:30------------------------ 👇👇👇👇👇👇👇👇 General Fellow Group 👆👆👆👆👆👆👆👆 ------------------------ #Morning_Prayer #Prayer_Department ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዋች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube
1 127
ወድ የዩኒቲ ዮኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት 📌 ዛሬ እሁድ #የማታ_ፀሎት ስለሚኖረን የምትችሉ ሁሉ እንድትገኙ ስንል በጌታ ፍቅር እናሳስባለን።❤️
ቀን :ዛሬ የካቲት 29/ 2017 ሰዓት : 3:00------------------------ 👇👇👇👇👇👇👇👇 General Fellow Group 👆👆👆👆👆👆👆👆 ------------------------ #Morning_Prayer #Prayer_Department ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዋች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube
1 127
ዛሬ‼️
ተከታታይ ትምህርት📝
ወድ የዩኒቲ ዮኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት 📌 ከዛሬ ጀምሮ ለተከታታይ 3 ሳምንታት ፅኑ ተስፋ በሚል ርዕስ ከመጋቢ ጌታዬ ጋር የጌታን ቃል የምንማርበት እንዲሁም ደሞ ከዘማሪ ዛብሎን ጋር ጌታን የምናመልክበት ጊዜ ስለሚኖረን የምትችሉ በሙሉ እንድትገኙ ስንል በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን።❤️ ማስታወሻ አና መፅሀፍ ቅዱስ ይዘን መምጣት እንዳንረሳ!#ፅኑ_ተስፋ #2_Peter_3_13 #UUCSF #Media_Team #ተካታታይ_ትምህርት ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዋች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube
1 127
ተከታታይ ትምህርት📝
ወድ የዩኒቲ ዮኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት 📌 ከአርብ ጀምሮ ለተከታታይ 3 ሳምንታት ፅኑ ተስፋ በሚል ርዕስ ከመጋቢ ጌታዬ ጋር የጌታን ቃል የምንማርበት እንዲሁም ደሞ ከዘማሪ ዛብሎን ጋር ጌታን የምናመልክበት ጊዜ ስለሚኖረን የምትችሉ በሙሉ እንድትገኙ ስንል በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን።❤️ ማስታወሻ አና መፅሀፍ ቅዱስ ይዘን መምጣት እንዳንረሳ!
#ፅኑ_ተስፋ #2_Peter_3_13#UUCSF #Media_Team #ተካታታይ_ትምህርት ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዋች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube
1 127
1 127
1 127
1 127
1 127
GOTERA FULL GOSPEL BELIEVERS CHURCH የጎተራ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተ ክርስቲያን
https://maps.app.goo.gl/BcpdJBJTBxhT6v9s6?g_st=atm
