en
Feedback
Unity Fellowship

Unity Fellowship

Open in Telegram

Unity University Christian Students Fellowship 1000712838357 - CBE Abubeker Yasin & Gelila Feleke 0908720110 - Telebirr UUCSF For more information 0908720110 - UUCSF 0942539023 - befkir 0919899777 - Gelila 0927958112 - Abubeker

Show more
1 126
Subscribers
+224 hours
+97 days
+1830 days
Posts Archive
Supremacy of Christ 2026 የክርስቶስ ልዕቀት 2018 በዘፍጥረት ውስጥ የክርስቶስ ኢየሱስን ልዕቀት ወደምናይበት ዝግጅት ተጋብዛችኋል። ቀን: የካቲት 6-8 /2018 ዓ.ም ሰዐት: አርብ
Supremacy of Christ 2026 የክርስቶስ ልዕቀት 2018 በዘፍጥረት ውስጥ የክርስቶስ ኢየሱስን ልዕቀት ወደምናይበት ዝግጅት ተጋብዛችኋል። ቀን: የካቲት 6-8 /2018 ዓ.ም ሰዐት: አርብ ከ3:00 - 11:00 ቅዳሜ ከ3:00 - 11:00 እሁድ ከ8:00 - 11:00 ቦታ:የጎተራ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን ዘፍጥረት 12:3  ….የምድር ነገዶችም ሁሉ፣በአንተ ይባረካሉ።
ወድ የዩኒቲ ዮኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት 📌 ዛሬ በአማኑኤል ቤተክርስቲያን ኘሮግራም የማይኖረን ሲሆን ነገር ግን EVASU ወዳዘጋጀልን ኘሮግርም አንድላይ ሆነን በተጠቀሰው ሰአት የምንሄድ ይሆናል። ጌታ ይባርካቹ❤️ #ፅኑ_ተስፋ #2_Peter_3_13
ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዋች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

ሚዛን_ተፈሪ_ሚሽን ሪፖርት🔥 #ወንጌል_የሰሙ - ከ3500 በላይ #ተስፋ_የሰጡ - 109 #በንስሐ_የተመለሱ - 61 #የዳኑ - 200 በ ሚዛን_ተፈሪ_ሚሽን በፀሎት፣ በገንዘብ፣ በሀሳብ፣ በምክር፣ በተ
ሚዛን_ተፈሪ_ሚሽን ሪፖርት🔥
#ወንጌል_የሰሙ - ከ3500 በላይ #ተስፋ_የሰጡ - 109 #በንስሐ_የተመለሱ - 61 #የዳኑ - 200
በ ሚዛን_ተፈሪ_ሚሽን
በፀሎት፣ በገንዘብ፣ በሀሳብ፣ በምክር፣ በተለያዩ ስጦታዎች፣ በጉልበት እንዲሁም በልዩ ልዩ
ፀጋዎቻችሁ አብራችሁን በመሆን ይህንን አገልግሎት በማገዝ ያገለገላችሁን በሙሉ ጌታ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርካችሁ, በገባችሁበት ቦታ ሁሉ ሞገስን ይስጣችሁ! እንወዳችኋለን ❤️
#Mizan_Teferi_Mission #ሚዛን_ተፈሪ_ሚሽን #UUCSF #Media_Team ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዋች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

የምስጋና ፐሮግራም😃 📌 አርብ ጥር 29/2018 ዓ.ም ከ7:30 ጀምሮ በጋራ በመሆን ስለ #ሚዛን_ተፈሪ_ሚሽን ጌታን የምናመሰግንበት ልዩ ፕሮግራም ስለተዘጋጀ ሚሽን የሄዳችሁም ያልሄዳችሁም አብራችሁ
የምስጋና ፐሮግራም😃
📌 አርብ ጥር 29/2018 ዓ.ም ከ7:30 ጀምሮ በጋራ በመሆን ስለ #ሚዛን_ተፈሪ_ሚሽን ጌታን የምናመሰግንበት ልዩ ፕሮግራም ስለተዘጋጀ ሚሽን የሄዳችሁም ያልሄዳችሁም አብራችሁን በመሆን ጌታን እንድናመሰግን በአክብሮት ጋብዘናችኋል።❤
#ፅኑ_ተስፋ #2_Peter_3_13 #UUCSF #Media_Team ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዋች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

ዛሬ‼️ የአዳር ፀሎት🙏 ቦታው:- መገናኛ ሙሉ ወንጌል ( መገናኛ ከቦሌ ክፍለ ከተማው ጀርባ ወደ እግዚአብሔር አብ በሚወስደው መንገድ) 🕹 Google Map https://maps.app.goo.gl/5
ዛሬ‼️ የአዳር ፀሎት🙏
ቦታው:- መገናኛ ሙሉ ወንጌል ( መገናኛ ከቦሌ ክፍለ ከተማው ጀርባ ወደ እግዚአብሔር አብ በሚወስደው መንገድ)
🕹 Google Map https://maps.app.goo.gl/5EtKrnUoEUKfLHTp6 መግቢያ ሰዓት:- 12:00 - 2:00 📌  ሁላችንም ለሚሽን የሚያስፈልጉንን ግብአቶች ይዘን  መገኘት እንዳንረሳ። #ሚዛን_ተፈሪ_ሚሽን #Mizan_Teferi_Mission ----------------------------- #UUCSF #Media_Team Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

እሁድ የአዳር ፀሎት🙏 ቦታው:- መገናኛ ሙሉ ወንጌል ( መገናኛ ከቦሌ ክፍለ ከተማው ጀርባ ወደ እግዚአብሔር አብ በሚወስደው መንገድ) 🕹 Google Map https://maps.app.goo.gl/5E
እሁድ የአዳር ፀሎት🙏
ቦታው:- መገናኛ ሙሉ ወንጌል ( መገናኛ ከቦሌ ክፍለ ከተማው ጀርባ ወደ እግዚአብሔር አብ በሚወስደው መንገድ)
🕹 Google Map https://maps.app.goo.gl/5EtKrnUoEUKfLHTp6 መግቢያ ሰዓት:- 12:00 - 2:00 📌  ሁላችንም ለሚሽን የሚያስፈልጉንን ግብአቶች ይዘን  መገኘት እንዳንረሳ። #ሚዛን_ተፈሪ_ሚሽን #Mizan_Teferi_Mission ----------------------------- #UUCSF #Media_Team Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

ሚዛን_ተፈሪ_ሚሽን ከጥር 18 - 25 ለሚሽን የሚያስፈልጉ ነገሮች ዝርዝር 1. መፅሐፍ ቅዱስ 2. ማስታወሻ ደብተር 3. (ለእህቶች) ለ Out reach የሚሆን ቀሚስ 4. የምንቆየው ለሳምንት ስለሆነ
ሚዛን_ተፈሪ_ሚሽን ከጥር 18 - 25
ለሚሽን የሚያስፈልጉ ነገሮች ዝርዝር 1. መፅሐፍ ቅዱስ 2. ማስታወሻ ደብተር 3. (ለእህቶች) ለ Out reach የሚሆን ቀሚስ 4. የምንቆየው ለሳምንት ስለሆነ በቂ የሆኑ አልባሳት ( ከተማው ሞቃታማ ስለሆነ ሳሳ ያለ ልብስ ብትይዙ ይመረጣል) 5. አንሶላ እና ብርድ ልብስ 6. ማንነትን የሚገልፁ መታወቂያ (ID) (የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ፣ ፓስፖርት፣ መንጃ ፈቃድ፣ የትምህርት ቤት መታወቂያ፣ National ID) 7. ነጠላ ጫማ 8. የንፅህና መጠበቂያ እቃዎች 9. ለእርዳታ የሚሆን ልብስ እንዲሁም ቁሳቁስ እና ከቻልን ደግሞ ገንዘብ እንያዝ -------------------------------------------------------------------- ለ ሚዛን ተፈሪ ሚሽን መፀለይ እና መዘጋጀት አንርሳ❗️ --------------------------------------------------------------------
#Mizan Teferi_mission #ሚዛን ተፈሪ_ሚሽን #UUCSF #Media_Team ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

ዛሬ‼️ ወድ የዩኒቲ ዮኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት 📌 ዛሬ ከ7:30 ጀምሮ በገርጂ አማኑኤል ህብረት ቤተክርስቲያን #ለጥር_ሚሽን በጋራ በመሆን የምንፀልይበት ጊዜ ስለሚኖረን የምትችሉ በሙሉ
ዛሬ‼️ ወድ የዩኒቲ ዮኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት
📌 ዛሬ ከ7:30 ጀምሮ በገርጂ አማኑኤል ህብረት ቤተክርስቲያን #ለጥር_ሚሽን በጋራ በመሆን የምንፀልይበት ጊዜ ስለሚኖረን የምትችሉ በሙሉ እንድትገኙ ስንል በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን።❤
#ፅኑ_ተስፋ #2ጴጥ_3_13 #UUCSF #Media_Team #ጥር_ሚሽን ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዋች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

#mission_pray #ፅኑ_ተስፋ #2_Peter_3_13 #UUCSF #Media_Team #ተካታታይ_ትምህርት ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዋች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram
+3
#mission_pray #ፅኑ_ተስፋ #2_Peter_3_13 #UUCSF #Media_Team #ተካታታይ_ትምህርት ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዋች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

🔥ሚዛን ተፈሪ ሚሽን🔥 ከጥር18-25/2018 #ሚዛን_ተፈሪ_ሚሽን #Mizan_Teferi_Mission ---------------------------------------------- ለበለጠ መረጃ Befi
🔥ሚዛን ተፈሪ ሚሽን🔥 ከጥር18-25/2018 #ሚዛን_ተፈሪ_ሚሽን #Mizan_Teferi_Mission ----------------------------------------------
ለበለጠ መረጃ Befikir - +251942539023 Hache - +251942678492
----------------------------------------------- #ጥር_ሚሽን #UUCSF #Media_Team ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዋች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

ዛሬ‼️ 🔥Mission Announcement Day🔥 ------------------------------------------ #General_Fellow_Program #Pray_For_Mission ------
ዛሬ‼️ 🔥Mission Announcement Day🔥 ------------------------------------------ #General_Fellow_Program #Pray_For_Mission ------------------------------------------ #UUCSF #Media_Team ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዋች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

🔥Mission Announcement Day🔥 ------------------------------------------ #General_Fellow_Program #Pray_For_Mission -----------
🔥Mission Announcement Day🔥 ------------------------------------------ #General_Fellow_Program #Pray_For_Mission ------------------------------------------ #UUCSF #Media_Team ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዋች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

🔥Mission Announcement Day🔥 ------------------------------------------ #General_Fellow_Program #Pray_For_Mission -----------
🔥Mission Announcement Day🔥 ------------------------------------------ #General_Fellow_Program #Pray_For_Mission ------------------------------------------ #UUCSF #Media_Team ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዋች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

ጥር ሚሽን 🔥 ከጥር 18- 25 ለመመዝገብ Befikir:- +251942539023 Hache:- +251942678492 #UUCSF #Media_Team #mission_prayer ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያ
ጥር ሚሽን 🔥 ከጥር 18- 25
ለመመዝገብ Befikir:- +251942539023 Hache:- +251942678492
#UUCSF #Media_Team #mission_prayer ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

ዛሬ‼️ ወድ የዩኒቲ ዮኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት 📌 ነገ ከ7:30 ጀምሮ በገርጂ አማኑኤል ህብረት ቤተክርስቲያን #ለጥር_ሚሽን በጋራ በመሆን የምንፀልይበት እና ከዘማሪ ቃል አብ መንግስቱ
ዛሬ‼️ ወድ የዩኒቲ ዮኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት
📌 ነገ ከ7:30 ጀምሮ በገርጂ አማኑኤል ህብረት ቤተክርስቲያን #ለጥር_ሚሽን በጋራ በመሆን የምንፀልይበት እና ከዘማሪ ቃል አብ መንግስቱ ጋር የምስክርነት ጊዜ ስለሚኖረን የምትችሉ በሙሉ እንድትገኙ ስንል በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን።❤
#ፅኑ_ተስፋ #2ጴጥ_3_13
#UUCSF #Media_Team #መስከረም_ሚሽን ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዋች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

ወድ የዩኒቲ ዮኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት 📌 ነገ ከ7:30 ጀምሮ በገርጂ አማኑኤል ህብረት ቤተክርስቲያን #ለጥር_ሚሽን በጋራ በመሆን የምንፀልይበት እና ከዘማሪ ቃል አብ መንግስቱ ጋር የ
ወድ የዩኒቲ ዮኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት
📌 ነገ ከ7:30 ጀምሮ በገርጂ አማኑኤል ህብረት ቤተክርስቲያን #ለጥር_ሚሽን በጋራ በመሆን የምንፀልይበት እና ከዘማሪ ቃል አብ መንግስቱ ጋር የምስክርነት ጊዜ ስለሚኖረን የምትችሉ በሙሉ እንድትገኙ ስንል በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን።❤
#ፅኑ_ተስፋ #2ጴጥ_3_13
#UUCSF #Media_Team #መስከረም_ሚሽን ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዋች ህብረት WE ❤️ U Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

እንኳን አደረሳችሁ!🎉 ኑ በዓልን አብረን እናክብር ✨ 6:00 ላይ HMH እንገናኝ መቅረት አይፈቀድም ❤️❤️ 🕹 Location Map 👈👈 አድራሻ:- ፊጋ መሲ ህንፃ ገባ እንዳሉ በስተግራ በኩል
እንኳን አደረሳችሁ!🎉 ኑ በዓልን አብረን እናክብር ✨ 6:00 ላይ HMH እንገናኝ መቅረት አይፈቀድም ❤️❤️ 🕹  Location Map  👈👈
አድራሻ:- ፊጋ መሲ ህንፃ ገባ እንዳሉ በስተግራ በኩል ባለው የመጀመሪያ ቅያስ ያገኙናል
📲........Hache 0942678492 📲........Hassu   0947363904 📲....... Konjit 0954305737 መልካም በዓል!✨ #UUCSF  #Charity_Department #Media_Team  Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

ዛሬ‼️ ልዩ #የገና_በዓል ፕሮግራም #በገርጂ_አማኑኤል_ህብረት_ቤተክርስቲያን አርብ | ታህሳስ 24 | ከቀኑ 7:30 የምትችሉ በሙሉ ስትመጡ በባህል ልብስ አሸብርቃችሁ እንድትመጡ እንላለን❤️ #UUC
ዛሬ‼️ ልዩ #የገና_በዓል ፕሮግራም #በገርጂ_አማኑኤል_ህብረት_ቤተክርስቲያን አርብ | ታህሳስ 24 | ከቀኑ 7:30
የምትችሉ በሙሉ ስትመጡ በባህል ልብስ አሸብርቃችሁ እንድትመጡ እንላለን❤️
#UUCSF #Litrature_Department #Media_Team Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

ልዩ #የገና_በዓል ፕሮግራም #በገርጂ_አማኑኤል_ህብረት_ቤተክርስቲያን አርብ | ታህሳስ 24 | ከቀኑ 7:30 የምትችሉ በሙሉ ስትመጡ በባህል ልብስ አሸብርቃችሁ እንድትመጡ እንላለን❤️ #UUCSF #L
ልዩ #የገና_በዓል ፕሮግራም #በገርጂ_አማኑኤል_ህብረት_ቤተክርስቲያን አርብ | ታህሳስ 24 | ከቀኑ 7:30
የምትችሉ በሙሉ ስትመጡ በባህል ልብስ አሸብርቃችሁ እንድትመጡ እንላለን❤️
#UUCSF #Litrature_Department #Media_Team Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

ዛሬ‼️ BIBLE STUDY CONCLUSION DAY 📜 የፊልጵስዩስ መልዕክት አርብ | ታህሳስ 17 | ከ7:30 ጀምሮ በገርጂ አማኑኤል ህብረት #ፅኑ_ተስፋ #2_Peter_3_13 #Bible_Study
ዛሬ‼️ BIBLE STUDY CONCLUSION DAY 📜
የፊልጵስዩስ መልዕክት
አርብ | ታህሳስ 17 | ከ7:30 ጀምሮ በገርጂ አማኑኤል ህብረት #ፅኑ_ተስፋ #2_Peter_3_13 #Bible_Study_Department #Media_Team We ❤ U! Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube

BIBLE STUDY CONCLUSION DAY 📜 የፊልጵስዩስ መልዕክት አርብ | ታህሳስ 17 | ከ7:30 ጀምሮ በገርጂ አማኑኤል ህብረት #ፅኑ_ተስፋ #2_Peter_3_13 #Bible_Study_Depa
BIBLE STUDY CONCLUSION DAY 📜
የፊልጵስዩስ መልዕክት
አርብ | ታህሳስ 17 | ከ7:30 ጀምሮ በገርጂ አማኑኤል ህብረት
#ፅኑ_ተስፋ #2_Peter_3_13
#Bible_Study_Department #Media_Team We ❤ U! Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube