cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Positive vibe

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
205
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
#AddisAbaba የቤት ኪራይ መጨመር አይቻልም ! " ለቤት ኪራይ የወጣው ደንብ እስከሚሻሻል ድረስ የኪራይ ዋጋ መጨመር አይቻልም " - ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለቤት ኪራይ የወጣው ደንብ እስከሚሻሻል ድረስ የኪራይ ዋጋ መጨመር የማይቻል መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለፁ። ከንቲባዋ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ በሰጡት መግለጫ ለቤት ኪራይ የወጣው ደንብ እስከሚሻሻል የቤት ኪራይ መጨመር አይቻልም ብለዋል። ከንቲባዋ በመግለጫቸው የከተማ አስተዳደሩ በየ3 ወሩ የሚታደስ መመሪያ እንደነበረው አስታውሰዋል። በከተማዋ ከፍተኛ የኑሮ ውድነት በመኖሩ በዜጎች ላይ ጫና እያስከተለ በመሆኑ የቤት ኪራይ መጨመር መከልከሉን አስረድተዋል። በመሆኑም የከተማ አስተዳደሩ በልዩ ሁኔታ አይቶ ደንቡ እስካልተሻሻለ ድረስ ምንም አይነተ የቤት ኪራይ ጭማሪ ማድረግ አይቻልም ብለዋል። #አከራዮችም ሆኑ #ተከራዮች ይህንኑ ማወቅ እንዳለባቸው ጠቁመው ክልከላውን ተላልፈው በሚገኙ ላይ ህጋዊ እርምጃ ይወሰዳል ሲሉ አሳስበዋል። በዚህ ዙሪያ ዜጎች መብት እና ግዴታቸውን በቅጡ ተገንዝበው እንዲሰሩ አስገንዝበዋል። #ENA @tikvahethiopia
Show all...
https://e.vg/6pyrF? sign up to get a 10 US Dollar newcomer bonus! I made more than 200 US Dollars by watching the video here, so you can try it.
Show all...
Watch the video to make money 🎉

Watch videos and get $ 0.60 per minute of viewing.

FIAS ማን ነው? ( Who is FIAS)❓ best explanation in amharic language FIAS በኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ የሚሰራ platform ነው። የኩባንያው አሰራር ከፌስቡክ እና ከዩቲዩብ ጋር የተገናኘ ነው። አንድን ተግባር ለመቀበል ጠቅ ባደረጉ ቁጥር ስርዓቱ በራስ-ሰር ያጠናቅቃል። ሁሉም የቪዲዮ ተወዳጅነት የኩባንያው መድረክ እገዛ ያስፈልገዋል. ለእያንዳንዱ ተጨማሪ ለታዋቂዎች እና የኔትዎርክ ገበያተኞች መሰል እና ተከታይ ነጋዴው መድረኩን ከ10 እስከ 35 ብር ሶል ይሰጦታል፣ መድረኩ ከ5 እስከ 25 ብር ይሰጠናል፣ መድረኩ ከ5 እስከ 10ብር ገቢ ያስገኛል። ኩባንያው ወደ ኢትዮጵያ ገበያ ከገባ ወዲህ አዲሱ የገንዘብ ማግኛ ሞዴል በህዝቡ ዘንድ ከፍተኛ ፍቅርና ድጋፍ የተደረገለት ሲሆን መድረኩም ከጊዜ ወደ ጊዜ እየዳበረ መጥቷል። ነገር ግን አንዳንድ ህግ ተላላፊዎች የኛን የንግድ ስራ ሞዴል በመኮረጅ ወሬዎችን በማሰራጨት ድርጅታችንን አበላሽተውታል። የኩባንያው የህግ ክፍል በምርመራ እና ማስረጃ ማሰባሰብ ጊዜ ከተረጋገጠ ለፖሊስ ተላልፎ ይሰጣል! በተመሳሳይ ጊዜ አባላት፣ እባክዎ ልብ ይበሉ፣ የኩባንያውን ብቸኛ LOGO እና ይፋዊ የማውረጃ ማገናኛን ይፈልጉ። አንድ ሰው ሌሎች መተግበሪያዎችን እንዲያወርዱ ለመፍቀድ መልእክት ከላከለት አትመኑት። በሌሎች መተግበሪያዎች ውስጥ ከተታለሉ ከኩባንያው ጋር ምንም ግንኙነት የለውም! ችግሮች ካጋጠሙዎት፣ እባክዎ የኩባንያውን የደንበኞች አገልግሎት እና የቡድንዎን አስተዳዳሪ ያነጋግሩ። VIP ስያሜ ሲሆን ማንኛውም አባል FIAS ላይ ሲመዘገብ የሚሰጠው መጠሪያ ነው ሲሆን 6 አይነት VIP አሉ። እነሱም VIP0, VIP1, VIP2, VIP3, VIP4, VIP5 ናቸው። ስለዚህ አባላት አንድዬ አቅማቸው መጠሪያቸው መግዛት ይችላሉ። ይህም ሲባል ሁሉም አባል መጀመሪያ ሲመዘገብ VIP0 ሆኖ ሲሆን አንደፍላጎቱ የመረጠውን የVIP ስያሜ መግዛት ይችላል። 1.VIp0: 3 ተግባራትን ብቻ ማጠናቀቅ ይችላል እና እስከ 200 ብር መስራት ይቻላላል ። ብር ማውጣት ግን አይቻልም ። 2.VIp1 :1000ብር ይከፍላል። በየቀኑ 4 ተግባራትን ያጠናቅቁ ፣ እያንዳንዱ ተግባር 6ብር ፣ የቀን ገቢው 24ብር ፣ ዓመታዊ ገቢው 8640ብር ነው። 3. vip2 3000ብር ይከፍላል። በየቀኑ 6 ተግባራትን ያጠናቅቁ ፣ እያንዳንዱ ተግባር 14 ብር ፣ የቀን ገቢው 84 ብር ፣ ዓመታዊ ገቢው 30240 ብር ነው። 4. vip3 6000ብር ይከፍላል። በየእለቱ 11 ስራዎችን ያጠናቅቁ ፣ እያንዳንዱ ስራ 16ብር ፣ የቀን ገቢው 176ብር ፣ ዓመታዊ ገቢው 63360ብር ነው። 5. vip4 10000ብር ይከፍላል። በየእለቱ 17 ስራዎችን ያጠናቅቁ ፣ እያንዳንዱ ስራ 18ብር ፣ የቀን ገቢው 306ብር ፣ ዓመታዊ ገቢው 110160ብር ነው። 6. vip5 30000ብር ይከፍላል። በየቀኑ 38 ስራዎችን ያጠናቅቁ ፣ እያንዳንዱ ተግባር 25ብር ፣ የቀን ገቢው 950ብር ነው። አመታዊ ገቢ 342000ብር ማሳሰቢያ፡-VIp0 3ተግባራትን ብቻ ማጠናቀቅ ይችላል እና ገንዘብ ማውጣት የሚችለው አንድ ጊዜ ብቻ ነው (100ብር) የVIp ደረጃን ያሻሽሉ ፣ በየቀኑ ተጨማሪ ኮሚሽኖችን ማግኘት ይችላሉ ፣ የVIp ደረጃው በየቀኑ የሚወጣውን መጠን ሳይገድብ ሊወጣ ይችላል ፣ የVIp ደረጃውን ያሳድጉ ፣ ተቀባይነት ያለው ጊዜ 365 ቀናት ነው ፣ እና ጊዜው ሲያበቃ ሊታደስ ይችላል:: #_መልካም_እድል!! Join write your phone start with 9 live 0 !https://fias77.com/#/pages/register?invite_code=w05xOqG0&t=1654337242330
Show all...
https://fias777.com/#/pages/register?invite_code=MHCCH8c9&t=1653759645504 touch the link Please use FIAS to do money per day starting from VIP 0 to VIP 5 to do money free from any Religious issue inbox me for more. FIAS bememzgeb birr beyekenu yesru ke VIP 0 jemero Eske VIP 5 benetsa birr bemesrat yetekemu kemenim ye emnet guday netsa new letechemari mereja inbox argugn
Show all...
Repost from Big Dream Ethiopia
00:12
Video unavailableShow in Telegram
ታላቅ የምስራች አዳዲስ የስራ ፈጠራ ሀሳብ ላላችሁ በሙሉ ********** አዋሽ ባንክ የስራ ፈጠራ ወድድር በቅርቡ ሊጀምር ነዉ:: የፈጠራ ሀሳብ ያላቸው የውድድሩ ተሳታፊዎች የሙያዊ ክህሎት ስልጠና እንዲሁም በየደረጃው የገንዘብ ሽልማት የሚያገኙ ሲሆን ከ1ኛ እሰከ 5ኛ የሚወጡ የመጨረሻዎቹ የውደድሩ አሸናፊዎችም ከብር 200 ሺህ እስከ አንድ ሚሊዮን የገንዘብ ሽልማትና የፈጠራ ሀሳባቸውን ተግባራዊ የሚያደርጉበት እስከ ብር አምስት ሚሊዮን የሚደርስ ከዋስትና ነፃ የብድር አገልግሎት ይመቻችላቸዋል፡፡ Baankiin Awaash dorgomii Kalaqa hojii yeroo gabaabaa keessatti jalqabuuf Dorgommichi lammiilee kalaqa hojii qabaniifi hanqinnii ogummaa fi faayinaansii gufuu itti ta'eef leenjii gahumsa ogummaafi ijaarsa dandeettii akkasumas dhiyeessii faayinaasiitiif haala ni mijeessa. Dorgommii kanarratti lammiileen dandeettii waa uumuu qaban hundi ni dorgonu, kanneen 1ffaa hanga 5ffaa bahanimmoo birrii kuma 200 hanga miiliyoona tokkoo ni badhaafamu, utuu homaa hin qabsiisiin tajaajili liqii hanga birrii miiyoona shaniis akka pirojektii ittiin dorgomanii mo'atan hojiirra oolchaniif ni mijaa'aaf. For more info contact @Planpositive @BigDreamEt
Show all...
Show all...
Big Dream Ethiopia

Youth-Led NGO Operating in 🇪🇹 #CentralizedOpportunityAddressingPlatform.

https://www.youtube.com/c/BigDreamEthiopia?sub_confirmation=1

✅Youth Empowerment ✅Creating & Addressing Opportunities @BiruhS Or @BigDreamEthiopia Est.🗡 3 Oct 2019 G.C

መፅናት አለብህ! ልጅ እያለን ለመራመድ ስንሞክር ብዙ ጊዜ ደጋግመን እንወድቅ ነበር፤ ከዛ ሰዎች ይስቁብናል በኛ ሁኔታ ይዝናኑ ነበር፤ "ደጋግሜ እየወደኩ ነው...በዛ ላይ የሰው መሳቂያ ከምሆን ባልራመድ ቢቀርብኝስ?!" ብሎ ያቆመ ህፃን ልጅ ግን የለም። አሁንም በኑሮ ራስህን ለመቻል ወይ ለማደግ ስትሞክር የሚገጥምህ ነገር ከባድ ይሆናል፤ በብዙ አቅጣጫ ገፍቶ የሚጥልህ ነገር በዝቶ ይሆናል፤ አሁንም እንደ ልጅነትህ ተስፋ ቆርጠህ ካላቆምክ ህይወትን ማሸነፍህ አይቀርም! ወዳጄ አስቸጋሪ ቢሆንም፣ ፈታኝ ቢሆንም የጀመርከውን ጥግ ለማድረስ መፅናት አለብህ! የተለየ ሀሙስ ተመኘንላችሁ🙏 https://t.me/positivevibee የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
Show all...