cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking ÂŤAccept allÂť, you agree to the use of cookies.

avatar

SHEMA📖✝

ማርቆስ 12 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ❝²⁹ ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አለው፦ ከትእዛዛቱ ሁሉ ፊተኛይቱ፦ እስራኤል ሆይ፥ ስማ( #Shema o Israel) ጌታ አምላካችን አንድ ጌታ ነው፥ ³⁰ አንተም በፍጹም ልብህ በፍጹምም ነፍስህ በፍጹምም አሳብህ በፍጹምም ኃይልህ ጌታ አምላክህን ውደድ የምትል ናት። ፊተኛይቱ ትእዛዝ ይህች ናት።❞ #we #proclaim #the #sweet #life #with #God.

Show more
Advertising posts
305
Subscribers
No data24 hours
-17 days
-330 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
ተባረኩበት👆🎧 ህያው አምልኮ እና ፀሎት🛐🔥 @Dawitdeva7
363Loading...
02
ባሮክ👐👐 👇📖👇 ዕብራውያን 13 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁰ በዘላለም ኪዳን ደም ለበጎች ትልቅ እረኛ የሆነውን ጌታችንን ኢየሱስን ከሙታን ያወጣው የሰላም አምላክ፥ ²¹ በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል #በፊቱ_ደስ #የሚያሰኘውን_በእናንተ #እያደረገ፥ ፈቃዱን ታደርጉ ዘንድ #በመልካም_ሥራ ሁሉ #ፍጹማን_ያድርጋችሁ፤ ለእርሱ እስከ ዘላለም ድረስ ክብር ይሁን፤ አሜን። አሜንን🙌🙌 @Dawitdeva7
350Loading...
03
ህያው አምልኮ🙌 መንፈስ ቅዱስ🛐🔥 #ብቻ_አንተ_ና @Dawitdeva7
451Loading...
04
💎🛐💎 👇 "Relationship with God come as you spend time with Him..." Happy Sabbath ⚜Shabbat Shalom⚜ @Dawitdeva7
390Loading...
05
ተባረኩበት👆🎧 @Dawitdeva7
491Loading...
06
#እኔ_ግን... 💎👇💎 መዝሙር 17 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁴ አቤቱ፥ ከሰዎች፥ እድል ፈንታቸው በሕይወታቸው ከሆነች ከዚህ ዓለም ሰዎች በእጅህ አድነኝ፤ ከሰወርኸው መዝገብህ #ሆዳቸውን_አጠገብህ፤ ልጆቻቸው ብዙ ናቸው የተረፋቸውንም ለሕፃናቶቻቸው ያተርፋሉ። ¹⁵ #እኔ_ግን በጽድቅ ፊትህን አያለሁ፤ #ክብርህን_ሳይ #እጠግባለሁ። ••••••💎••••• “በዚች ሕይወት ብቻ ክርስቶስን ተስፋ ያደረግን ከሆነ፥ ከሰው ሁሉ ይልቅ ምስኪኖች ነን።” — 1ኛ ቆሮንቶስ 15፥19 @Dawitdeva7
451Loading...
07
የእየሱስ መቃብር ውበቱ ፤ባዶነቱ ነው። ተነስቷል!! 💥💥💥💥 እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ፤አደረሰን🙌 @Dawitdeva7
770Loading...
08
👆💎👆 #last #word #is #the #final #breath #of #life either in the departure or death. Cheerfully the #last #word of our lord Jesus is full of celebrate not of regret in his death. @Dawitdeva7
720Loading...
09
#የጅራፍ_ንቅሳት ገጣሚ፦ ኤፍሬም ስዩም 🔊 ውዴን ያላያችሁ ድምፁን ያልሰማችሁ እኔ ልንገራችሁ ፍቅሩን ላሳያችሁ🗣 @Dawitdeva7
720Loading...
10
#ዘሩን_ያያል ♥♥♥✝♥♥♥ ኢሳይያስ 53 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁰ እግዚአብሔርም በደዌ ያደቅቀው ዘንድ ፈቀደ፤ #ነፍሱን_ስለ_ኃጢአት_መሥዋዕት_ካደረገ በኋላ #ዘሩን_ያያል፥ ዕድሜውም ይረዝማል፥ የእግዚአብሔርም ፈቃድ በእጁ ይከናወናል። ¹¹ ከነፍሱ ድካም ብርሃን ያያል ደስም ይለዋል፤ ጻድቅ ባሪያዬም በእውቀቱ ብዙ ሰዎችን ያጸድቃል፥ ኃጢአታቸውን ይሸከማል። ¹² ስለዚህም እርሱ ብዙዎችን ይወርሳል፥ ከኃያላንም ጋር ምርኮን ይከፋፈላል፤ ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና፥ ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጥሮአልና እርሱ ግን የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ፥ ስለ ዓመፀኞችም ማለደ። 🙏😭😭 በመስቀልህ ጣር የወለድከኝ የእንባ ልጅህ ነኝ 🔱🔱🔱🔱🔱🔱🔱 እንኳን ለጌታችን እና ለመድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የስቅለት መታሰቢያ ቀን በሰላም አደረሳችሁ። “በነፍሳችሁ ዝላችሁ እንዳትደክሙ፥ ከኃጢአተኞች በደረሰበት እንዲህ ባለ መቃወም #የጸናውን_አስቡ።” — ዕብራውያን 12፥3 መልካም በዓል 🙌 @Dawitdeva7
740Loading...
11
#ዘሩን_ያያል ♥♥♥✝♥♥♥ ኢሳይያስ 53 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁰ እግዚአብሔርም በደዌ ያደቅቀው ዘንድ ፈቀደ፤ #ነፍሱን_ስለ_ኃጢአት_መሥዋዕት_ካደረገ በኋላ #ዘሩን_ያያል፥ ዕድሜውም ይረዝማል፥ የእግዚአብሔርም ፈቃድ በእጁ ይከናወናል። ¹¹ ከነፍሱ ድካም ብርሃን ያያል ደስም ይለዋል፤ ጻድቅ ባሪያዬም በእውቀቱ ብዙ ሰዎችን ያጸድቃል፥ ኃጢአታቸውን ይሸከማል። ¹² ስለዚህም እርሱ ብዙዎችን ይወርሳል፥ ከኃያላንም ጋር ምርኮን ይከፋፈላል፤ ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና፥ ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጥሮአልና እርሱ ግን የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ፥ ስለ ዓመፀኞችም ማለደ። 🙏😭😭 በመስቀልህ ጣር የወለድከኝ የእንባ ልጅህ ነኝ 🔱🔱🔱🔱🔱🔱🔱 እንኳን ለጌታችን እና ለመድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የስቅለት መታሰቢያ ቀን በሰላም አደረሳችሁ። “በነፍሳችሁ ዝላችሁ እንዳትደክሙ፥ ከኃጢአተኞች በደረሰበት እንዲህ ባለ መቃወም #የጸናውን_አስቡ።” — ዕብራውያን 12፥3 መልካም በዓል 🙌 @Dawitdeva7
10Loading...
12
ዮሐንስ 19 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ በዚያን ጊዜም ጲላጦስ ኢየሱስን ይዞ ገረፈው። ² ወታደሮችም ከእሾህ አክሊል ጐንጕነው በራሱ ላይ አኖሩ ቀይ ልብስም አለበሱት፤ ³ እየቀረቡም፦ የአይሁድ ንጉሥ ሆይ፥ ሰላም ለአንተ ይሁን ይሉት ነበር፤ ⁴ በጥፊም ይመቱት ነበር። ጲላጦስም ደግሞ ወደ ውጭ ወጥቶ፦ እነሆ፥ አንዲት በደል ስንኳ እንዳላገኘሁበት ታውቁ ዘንድ እርሱን ወደ ውጭ አወጣላችኋለሁ አላቸው። ⁵ ኢየሱስም የእሾህ አክሊል ደፍቶ ቀይ ልብስም ለብሶ ወደ ውጭ ወጣ። ⁶ ጲላጦስም፦ እነሆ ሰውዬው አላቸው። የካህናት አለቆችና ሎሌዎች ባዩትም ጊዜ፦ ስቀለው ስቀለው እያሉ ጮኹ። ጲላጦስም፦ እኔስ አንዲት በደል ስንኳ አላገኘሁበትምና እናንተ ወስዳችሁ ስቀሉት አላቸው። ⁷ አይሁድም መልሰው፦ እኛ ሕግ አለን፥ እንደ ሕጋችንም ሊሞት ይገባዋል፥ ራሱን የእግዚአብሔር ልጅ አድርጎአልና አሉት። ••••••💎•••••• Good Friday! @Dawitdeva7
600Loading...
13
ዮሐንስ 19 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ በዚያን ጊዜም ጲላጦስ ኢየሱስን ይዞ ገረፈው። ² ወታደሮችም ከእሾህ አክሊል ጐንጕነው በራሱ ላይ አኖሩ ቀይ ልብስም አለበሱት፤ ³ እየቀረቡም፦ የአይሁድ ንጉሥ ሆይ፥ ሰላም ለአንተ ይሁን ይሉት ነበር፤ ⁴ በጥፊም ይመቱት ነበር። ጲላጦስም ደግሞ ወደ ውጭ ወጥቶ፦ እነሆ፥ አንዲት በደል ስንኳ እንዳላገኘሁበት ታውቁ ዘንድ እርሱን ወደ ውጭ አወጣላችኋለሁ አላቸው። ⁵ ኢየሱስም የእሾህ አክሊል ደፍቶ ቀይ ልብስም ለብሶ ወደ ውጭ ወጣ። ⁶ ጲላጦስም፦ እነሆ ሰውዬው አላቸው። የካህናት አለቆችና ሎሌዎች ባዩትም ጊዜ፦ ስቀለው ስቀለው እያሉ ጮኹ። ጲላጦስም፦ እኔስ አንዲት በደል ስንኳ አላገኘሁበትምና እናንተ ወስዳችሁ ስቀሉት አላቸው። ⁷ አይሁድም መልሰው፦ እኛ ሕግ አለን፥ እንደ ሕጋችንም ሊሞት ይገባዋል፥ ራሱን የእግዚአብሔር ልጅ አድርጎአልና አሉት። ••••••💎•••••• Good Friday! @Dawitdeva7
10Loading...
14
ትዝ ይለኛል🎧 🛐🛐 @Dawitdeva7
591Loading...
15
ማቴዎስ 26 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁶ ኢየሱስም በቢታንያ በለምጻሙ በስምዖን ቤት ሳለ፥ ⁷ አንዲት ሴት ዋጋው እጅግ የበዛ ሽቱ የሞላው የአልባስጥሮስ ብልቃጥ ይዛ ወደ እርሱ ቀረበች በማዕድም ተቀምጦ ሳለ በራሱ ላይ አፈሰሰችው። ⁸ ደቀ መዛሙርቱም ይህን አይተው ተቈጡና፦ ይህ ጥፋት ለምንድር ነው? ⁹ ይህ በብዙ ዋጋ ተሽጦ ለድሆች ሊሰጥ ይቻል ነበርና አሉ። ¹⁰ ኢየሱስም ይህን አውቆ እንዲህ አላቸው፦ መልካም ሥራ ሠርታልኛለችና ሴቲቱንስ ስለ ምን ታደክሙአታላችሁ? ¹¹ ድሆች ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ይኖራሉና፥ እኔ ግን ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር አልኖርም፤ ¹² እርስዋ ይህን ሽቱ በሰውነቴ ላይ አፍስሳ ለመቃብሬ አደረገች። ••••••♥••••• ሁለንተናውን ለሰጠን ጌታ፤ምናችንን እንከለክለዋለን?? @Dawitdeva7
620Loading...
16
ትዝ ይለኛል @Dawitdeva7
20Loading...
17
ማቴዎስ 26 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁶ ኢየሱስም በቢታንያ በለምጻሙ በስምዖን ቤት ሳለ፥ ⁷ አንዲት ሴት ዋጋው እጅግ የበዛ ሽቱ የሞላው የአልባስጥሮስ ብልቃጥ ይዛ ወደ እርሱ ቀረበች በማዕድም ተቀምጦ ሳለ በራሱ ላይ አፈሰሰችው። ⁸ ደቀ መዛሙርቱም ይህን አይተው ተቈጡና፦ ይህ ጥፋት ለምንድር ነው? ⁹ ይህ በብዙ ዋጋ ተሽጦ ለድሆች ሊሰጥ ይቻል ነበርና አሉ። ¹⁰ ኢየሱስም ይህን አውቆ እንዲህ አላቸው፦ መልካም ሥራ ሠርታልኛለችና ሴቲቱንስ ስለ ምን ታደክሙአታላችሁ? ¹¹ ድሆች ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ይኖራሉና፥ እኔ ግን ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር አልኖርም፤ ¹² እርስዋ ይህን ሽቱ በሰውነቴ ላይ አፍስሳ ለመቃብሬ አደረገች። ••••••♥••••• ሁለንተናውን ለሰጠን ጌታ፤ምናችንን እንከለክለዋለን?? @Dawitdeva7
10Loading...
18
#ህያው_ፀሎት(living Prayer) ስለ መለኮታዊ ጥበቃ እና መግቦት (Divine protection and Provision) 👇👇 መዝሙር 16 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ አቤቱ፥ በአንተ ታምኛለሁና ጠብቀኝ። ² እግዚአብሔርን፦ አንተ ጌታዬ ነህ አልሁ፤ ከአንተ በቀር በጎነት የለኝም። ³ ፈቃድህ ሁሉ በምድር ባሉት ቅዱሳንና ክቡራን ላይ ነው። ⁴ ወደ ሌላ ለሚፋጠኑት መከራቸው ይበዛል፤ የቍርባናቸውን ደም እኔ አላፈስሰውም፥ ስማቸውንም በከንፈሬ አልጠራም። ⁵ እግዚአብሔር የርስቴ እድል ፈንታና ጽዋዬ ነው፥ ዕጣዬንም የምታጠና አንተ ነህ። ⁶ ገመድ ባማረ ስፍራ ወደቀችልኝ፥ ርስቴም ተዋበችልኝ። ⁷ የመከረኝን እግዚአብሔርን እባርካለሁ፤ ደግሞም በሌሊት ኵላሊቶቼ ይገሥጹኛል። ⁸ ሁልጊዜ እግዚአብሔርን በፊቴ አየዋለሁ፤ በቀኜ ነውና አልታወክም። ብሩክ ቀን🙌 @Dawitdeva7
700Loading...
19
የሕይወት ሥነ ሥርዓት 💎👇💎 6- የመጣህበትን አትርሳ ☑ሕይወት መንገድ ነው ። መንገድ የመጣንበት ደግሞም የምንሄድበት ነው ። ሀብት ቢነጥፍ ፣ ጉልበት ቢከዳ ፣ ወዳጅ ጠላት ቢሆን ሕይወት ይቀጥላል ። ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ሕይወት አለው ። በእግዚአብሔር ፈቃድ የጀመረች ሕይወቱ በእርሱ ፈቃድ ትቆማለች ። ከበሽታ የተነሣ ቢመረር ፣ ከማጣት የተነሣ ቢያለቅስ ፣ ከወዳጅ ሞት የተነሣ ቢከፋው ሕይወት ትቀጥላለች ። አቀባበሉ ግን ቀጣዩን ብርሃን ወይም ጨለማ ያደርገዋል ። በአንድ ዓይነት መከራ ውስጥ የሚያልፉ ሁለት ሰዎች አንዱ ቢስቅ ሌላው ቢያለቅስ ጉዳዩ የአቀባበል ነው ። አቀባበሉ ያቀለዋል አሊያም ያከብደዋል ። ያመንነውን እንወርሳለንና “ይህ ክፉ ነገር ለበጎ ነው የመጣው” ስንል በጎ ይሆናል ። አቀባበል ጨለማውን ብርሃን ያደርጋል ። መንገድ ከፍታም ዝቅታም አለው ። ሕይወት መንገድ ናትና የክብር ዘመን እንዳለ ሁሉ የውርደት ዘመንም አለ ። አልጫ አልጫ የሚል ቃል ተናግረን እንደ ጥቅስ የሚነገርበት ዘመን አለ ። የጥበብ ቃል ተናግረን “ምነው ሞቶ ባረፈው” የምንባልበት ዘመን አለ ። አንዳንድ ሁኔታዎች መታገል ሳይሆን መታደል የሚያመጣቸው ሊሆኑ ይችላሉ ። 📌ተራራ የወጣው መንገደኛ ቁልቁለት እንደሚወርድ እርግጠኛ ነው ። ከተራራ ቀጥሎ ተራራ አይመጣምና ። የከበረም መዋረዱ አይቀርም ። “ፖለቲከኛና አትሌት በቃህ ካልተባሉ አያቆሙም” ይባላል ። እንደ ከበሩ ዞር ማለት ትልቅ ጥበብ ነው ። ከሐር መነሳንስ ወደ ጭቃ ጅራፍ ሳይለወጥ ዞር ማለት አዋቂነት ነው ። ይልቁንም በአገራችን ወረት በዙፋን ተቀምጦ እየገዛን ይመስላል ። “አንቱ” ያልነውን ሰውዬ “አንተ” ለማለት እንቸኩላለን ። መንገድ ተመዝማዛ ነው ። ቀጣዩ አልታይ እያለን የምንጨነቅበት ፣ ተስፋ ዘይቱ እንዳለቀ መቅረዝ ጭል ፣ ጭል የሚልበት ጊዜ ጥቂት አይደለም ። ተስፋ መቍረጥም የሕይወት አንድ አካል ነው ። ያልገባን ነገር ቢኖርም “እግዚአብሔር አዋቂ ነው” ማለት ያሳርፋል ። “እግዚአብሔር አዋቂ ነው” ማለት “እግዚአብሔር ያውቅልኛል” ማለት ነው ። መንገድ ሸካራ ነው ። ውስጣችን በሰዎች ክፋት የሚበከልበት ፣ ጥርጣሬ ቀናችንን የሚዋጋበት ጊዜ ብዙ ነው ። ሰዎችን ይቅር ለማለት ከራሳችን ጋር ግብ ግብ ውስጥ የምንገባበት ፣ ቂመኝነትን ዳግም ላለመጎዳት የሚጋረድ ጋሻ አድርገን የምንመለከትበት ጊዜ አያሌ ነው ። “ተበድዬስ ይቅር አልልም” እያልን እንዘፍናለን ። ይቅር የምንለውማ ስንበደል ነው ። ፍቅር የመበደል አጥር ሲሻገር እውነተኛ ይሆናል ። 📌ሕይወት መንገድ ነው ። መንገድ መነሻ አለው ፣ መንገድ መድረሻ አለው ። እግዚአብሔርን ማመን ያስፈለገን መነሻና መድረሻ ያለው ሕይወት ለመያዝ ነው ። እግዚአብሔርን ካላመንን ሕይወታችን መነሻና መድረሻ የሌላት ፣ መሐል ባሕር ላይ ያለ መቅዘፊያ የተለቀቀች ጀልባ ትሆናለች ። የመጣንበት የምንሄድበትን ይወስነዋል ። የመጣንበትን በትክክል ማሰብ ከቻልን ምስጋና በአፋችን ይሞላል ። ሰውን መበደል እንጸየፋለን ። ሌሎችን ለመርዳት እንነሣሣለን ። መካሪ ሁነን አዲስ ትውልድን እናበረታታለን ። ግፍን እንጸየፋለን ። ማንንም አንንቅም ። አዎ ሕፃናት ነበርን ። ሕፃናትን መውደድና ማክበር አለብን ። አዎ ዕራቁታችንን ተወልደናል ። ስለዚህ ድሀ ነበርኩ ማለት የሚያሳፍር አይደለም ። ያለ ፍትሕ ታስረናል ። ስለዚህ ያለ ፍትሕ ሌሎችን መጉዳት አይገባንም ። አንድ ድቃቂ ሣንቲም ሊቸግር እንደሚችል ኑሮአችን ምስክር ነው ። የመጣንበትን ብናስብ እጆቻችን ለመርዳት ይዘረጉ ነበር ። 📌አዎ የመጣህበትን አትርሳ ። የመጣኸው ካፈር ነው ። አንድ ቀን ወደ አፈር ትመለሳለህና ኩራትን ተው ። ፊደል ለማወቅ ብዙ ወራት የፈጀብህ ፣ በብዙ ጥረት አዋቂ የሆንህ ፣ የብዙዎችን ጉልበት የጨረስህ ነህና ሰውን “ደንቆሮ” ብለህ ለመሳደብ አትድፈር ። ዕድሉን ቢያገኝ ሁሉም ሊቅ ይሆን ነበር ። ያደግህበት ሰፈር ዛሬ ካየሃቸው ውብ ከተሞች የሚበልጥ ትዝታ ያለው ነውና ያደግክበትን ቀዬ ዞር ብለህ ተመልከት ። ያሳደጉህ እናቶች ፣ ዛሬም ረሀብ ዘመድ ሆኖ አልላቀቅ ያላቸው የአባትህና የእናትህ ጓደኞች አሉና ሄደህ ጠይቃቸው ፣ ካለህ ላይ አካፍላቸው ። ትንሹ ማሙሽ አድገህ ለመስጠት በመብቃትህ ፈጣሪያቸውን ባንተ ምክንያት ያመስግኑት ። መምህራኖችህ ዛሬ ከእነርሱ የበለጠ እውቀት ብትይዝም የወጣህባቸው መሰላል ናቸውና አክብራቸው ። ዋጋቸውንም ሂደህ ንገራቸው ። የወጣህበት መሰላል ለመውረድም ይረዳልና ወጣሁ ብለህ ገፍተህ አትጣለው ። አንተን አንቱ ያሰኘህ ሕዝብ ነውና ሕዝብህን አትናቅ ። ሕዝብ ያንተ ሎሌ ሳይሆን አንተ የሕዝብ አሽከር መሆንህን እመን ። የሥልጣን በትር አንድ ቀን ከእጅ ያመልጣል ። የደጁን ስትገፋ ልጅህ እንደ አቤሴሎም ለሞት ይፈልግሃል ። ሥልጣን ፀሐይ ነው ። ምንም ቢደምቅ መጥለቁ አይቀርም ። አዎ የድሀ ልጅ ነበርህና የመጣህበትን አትርሳ ። በማጣት ዘመንህ ፣ በእስር ወራትህ የገባኸውን ቃል ኪዳን አትዘንጋ ። ዛሬ ሽቱ ስለተቀባህ ሰው ሁሉ የሚሸት መስሎህ አትጸየፈው ። የአንድ ቀን ውኃ ስታጣ አንተም ለመበላሸት ቅርብ ነህ ። የመጣህበትን አትርሳ ። ይህችን ከተማ ስትቀላቀል የነበረህን መደናገር አትዘንጋ ። ስለዚህ ማንንም መጤ ብለህ አትናገር ። ሁሉም ሰው መጤ ነው ። አንድ ቀን ይሄዳል ። በዚህ ዓለም ላይ መሰንበት እንጂ መቅረት የለም ። 📌የመጣህበትን አትርሳ ። እግዚአብሔር ብቻውን አስተማረኝ ብለህ ያስተማሩህን አትካድ ። እግዚአብሔር ብቻውን ረዳኝ በሚል ዘይቤ የሰውን ውለታ አታጥፋ ። የእናቴን ጡት አልጠባሁም ፣ የማንም ውለታ አላለፈብኝም ብለህ አትገበዝ ። ያልተቀበልከው ምንም ነገር የለም ። ከተቀበልህም የምትመካበት አንዳች ነገር የለህም (1ቆሮ. 4 ፡ 7) ። የዛሬ ስኬትህ የሁልጊዜ ስኬት አይደለምና እንዳረጀ ወዳጅ በበላህበት ቤት ጓሮ አትለፍ ። እንደ ጎርፍ በመንገድ ያገኘኸውን ተሸክመህ አትጓዝ ። አንገት የተሠራው ለጌጥ ሳይሆን ዞሮ ለማየት ነው ። ከስንት ሞት አምልጠህ ፣ የወዳጅህን ሞት አትመኝ ። ካልጨመሩበት ይቀንሳልና ወዳጅህን ወዳጅ አገኘሁ ብለህ አትግፋው ። ወረት የሰይጣን ልጅ ያደርጋል ። እወድሃለሁ ያለህ ሁሉ አይወድህምና ወላጆችህን አትግፋ ። “የወረት ውሻ ስሟ ወለተ ጴጥሮስ ነው” ይባላል ። እፍ ለማንደድ ፣ እፍ ለማጥፋት ነውና ዛሬ ካገኘኸው ጋር እፍ አትበል ። የፊት ወዳጅህን ጨርሰህ ክፉ ነው አትበል ፣ የኋላው ይታዘብሃል ። አዎ የመጣህበትን ታውቀዋለህ የመጣህበትን አትርሳ ። የመጣህበት ሲጠፋህ የምትሄድበት ይጠፋሃል ። ወዳጅ በብር አይለወጥም ፣ ወዳጅ ውድ ነው ፣ በወርቅ አይለወጥም ! ከወዳጅህ ጋር ለማርጀት ያብቃህ ! ይቀጥላል ✍ዲያቆን አሸናፊ መኰንን @Dawitdeva7
632Loading...
20
በጥሞና አድምጡት🎧 🗣ገጣሚ ሕሊና ደሳለኝ ትሁቱ እረኛዬ፣ታጋሹ እረኛዬ ደግ ልብህ ሲያርም የግልገሉን ክፋት በአንዲት እንባ ያጥባል የዘላለም ጥፋት የትናንቱ ብኩን ፣የትናንቱ ትቢያ የቸርነትህ በትር አንግሦ ያጀገነኝ የፍቅርህ ምስክር የምህረትህ ቋንቋ #ደቀ_መዝሙርህ_ነኝ!! °°°°°•♥•°°°°° መልካም ሰንበት ⚜Shabbat Shalom⚜ @Dawitdeva7
722Loading...
21
#ምልክት_ያለው_ይድናል “ደሙም ባላችሁበት ቤቶች #ምልክት ይሆንላችኋል፤ ደሙንም ባየሁ ጊዜ ከእናንተ አልፋለሁ፤ እኔም የግብፅን አገር በመታሁ ጊዜ መቅሰፍቱ ለጥፋት አይመጣባችሁም።” — ዘጸአት 12፥13 ምልክት አለብኝ የእየሱስ ደም 🙌🙌🙌😍😍😍 @Dawitdeva7
790Loading...
22
¯¯¯#ምሥጢር_እነግራችኃለሁ/ I shew you a Myestry/ 💎👇💎 1ኛ ቆሮንቶስ 15 ⁵¹-⁵² #እነሆ፥ #አንድ #ምሥጢር_እነግራችኋለሁ፤ ሁላችን አናንቀላፋም ነገር ግን የኋለኛው መለከት ሲነፋ ሁላችን በድንገት #በቅጽበተ_ዓይን #እንለወጣለን፤ መለከት ይነፋልና ሙታንም የማይበሰብሱ ሆነው ይነሣሉ እኛም እንለወጣለን። ⁵³ ይህ የሚበሰብሰው የማይበሰብሰውን ሊለብስ ይህም የሚሞተው የማይሞተውን ሊለብስ ይገባዋልና። … ⁵⁸ ስለዚህ፥ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ ሆይ፥ ድካማችሁ በጌታ ከንቱ እንዳይሆን አውቃችኋልና የምትደላደሉ፥ የማትነቃነቁም፥ የጌታም ሥራ ሁልጊዜ የሚበዛላችሁ ሁኑ። @Dawitdeva7
730Loading...
23
" #My_heart_is_yours " Amazing passion song 😍😍😍 Yes Jesus, my heart is yours, take it all🙌🙌 “My beloved is mine, and #I_am_his: he feedeth among the lilies.” — Songs of Solomon 2:16 (KJV) @Dawitdeva7
882Loading...
24
💎👇 "Faith never knows where it is being led, but it loves and knows the One who is leading it. " 👤Oswald Chambers Can you say this to your Lord and saviour Jesus; 👇 " I love the way you hold me, Led me all the time and I will follow, Surrendering all🧎" Amenn 🙌 Have a blessed day! @Dawitdeva7
810Loading...
25
የሕይወት ሥነ ሥርዓት (Discipline of life) 💎💎👇💎💎 5- ሥራህን ተግተህ ሥራ ☑ሥራ እግዚአብሔር ለሰው ልጆች ከሰጠው ጸጋ አንዱ ነው ። ሥራ ርግማን ሳይሆን በረከት ነው ። አዳም ሲፈጠር ገነትን እንዲያበጃትና እንዲንከባከባትም ነው (ዘፍ. 2 ፡ 15) ። ደግሞም ምድርን ግዛ ተብሎ ሥልጣን ሲሰጠው ትልቅ ሥራ እንደ ተሰጠው ያሳያል ። ምድር ለእርሱ ስጦታው ናትና እንደ ራሱ ገንዘብ አድርጎ መንከባከብ ይገባዋል ። ከበደል በኋላ ግን “በፊትህ ወዝ እንጀራን ትበላለህ” ተባለ (ዘፍ. 3 ፡ 19) ። ይህ ሥራ ርግማን መሆኑን የሚያሳይ ሳይሆን ከበደል በኋላ አዳም ብዙ ልፋት ጥቂት ትርፍ ይገጥመዋል ማለት ነው ። በዚህም ምክንያት እርካታ እያጣ እንደሚመጣ የሚገልጥ ነው ። እያንዳንዱ ሰው ለሚኖርበት ዓለም የሚያደርገው አስተዋጽኦ አለው ። ሰው የሁለት ዓለም ፍጡር ነውና ለምድር ኑሮው መሥራት ፣ ለሰማዩ ኑሮ ማመን አለበት ። ሥራ በረከት ነው ። 📌በአእምሮ ላይ የሚነሣውን የሰይጣንን ፈተና ለማሸነፍ ሥራና ጸሎት ሁለቱ መሣሪያ መሆናቸውን አባቶች ተናግረዋል ። ሥራ የፈታ አእምሮ ለሰይጣን መናገሻ ከተማ ነው ። ነገረኛ ሰዎች ሥራ የማይሠሩ ወይም አጉል ትርፍ የሚያገኙ ወገኖች ናቸው ። በሥራ የተጠመደ ነገርን ይሸሻል ። ንጹሕ አእምሮ ለማግኘት ሥራ መሥራት መልካም ነው ። ተነፋፍቆ ለመገናኘት ሥራ አስፈላጊ ነው ። የሰው ልጆች ያለማቋረጥ ከተያዩ ግንኙነቱ ይደፈርሳል ። በዓለም ላይ በተነሣው የቅርቡ ወረርሽኝ ሰው ሁሉ እቤቱ እስረኛ ሁኖ ነበር ። ብዙ ትዳር ፈርሷል ። ብዙ ግንኙነት ተበላሽቷል ። ወንጀሎች ተፈጽመዋል ። ሰዎች ለአእምሮ ጭንቀት ተዳርገዋል ። እስካሁን ድረስም ጠባሳው እያወከ ይገኛል ። ሥራ በረከት ነው ። አሁንም በቤታቸው ተቀምጠው የሚሠሩ ሰዎችን በተለያየ ዓለም እንሰማለን ። የሰይጣን ትልቁ ውጊያው ሰውና ሰው እንዳይገናኝ ማድረግ ነው ። ሥራ ያገናኛል ። ሥራ ከቤታችን ውጭ ሲሆን ለብሰን እንወጣለን ። ለራሳችን እንክብካቤ እናደርጋለን ። ከሰዎች ጋር በማውራት ብቻ ነጻ አእምሮ እናገኛለን ። አአምሮአችን ትልቅ ኃይል የተሸከመ ነውና ማረፊያ ያገኛል ። ማረፊያ ያላገኘ አእምሮ ዓለምን ለማጥፋት አቅም አለው ። 📌ሥራው አለቃ የሆነለት ሰው ውጤታማ ነው ። ሥራ ብዙ እንቅልፍን የሚጠላ በመሆኑ ሠራተኛ ሰው ማልዶ መነሣት አለበት ። ሥራ አካላዊ ፣ ሥነ ልቡናዊና መንፈሳዊ በረከትን ይሰጣል ። አካላችን የሚጠነክረው በሥራ ነው ። የምድር ተግዳሮትን የሚቋቋሙ ሰዎች ሠራተኛ ሰዎች ናቸው ። የዓለም መንግሥታት ትልቅ ስኬታቸውን የሚለኩት የሥራ ዕድልን በመፍጠራቸው ነው ። በአጭር ቋንቋ እግዚአብሔር ሰነፍ ልጅ የለውምና ሥራን መውደድ ይገባናል ። የሐዋርያው ቃልም ቁርጥ ያለ ነው፡- “ሊሠራ የማይወድ አይብላ ።” (2ተሰ. 3 ፡ 10) ። ስብሰባ ፣ ኮሚቴ ፣ ቃለ ጉባዔ የሚሉ ሰዎች አብዛኛዎቹ ሥራ የማይወዱ ፣ ቁጭ ብለው መነዛነዝ የሚያፈቅሩ ናቸው ። ሕይወትን ቀለል አድርጎ መኖር የሚቻለው በስብሰባ ሳይሆን በሥራ ነው ። ጨካኝ መንግሥታት ሕዝባቸውን በስብሰባ ያደነዝዛሉ ። መሪ የሆኑት ደግሞ ሕዝባቸውን ለሥራ ያነሣሣሉ ። ሕዝብን በሥራ መወጠር ከሁከትም ይጋርዳል ። 📌አዎ ሥራህን በታማኝነት ሥራ ። ጸልየህ ያገኘኸውን ሥራ በትጋት አለመሥራት እግዚአብሔርን ማሳዘን ነው ። ሥራ ታማኝነትና ትጋት ይፈልጋል ። ታማኝነቱ ትጋት ከሌለው ፣ ትጋቱ ታማኝነት ከሌለው አደገኛ ነው ። ሥራህ የሃይማኖትህ ቦታ አይደለም ። በሥራህ ቦታ ሥነ ምግባርን እንጂ አምልኮን ልፈጽም አትበል ። ጉቦን ተጸየፍ ። ደመወዝህ እንዲባረክ ጸልይ ። ጉቦ ያለህንም ይዞት የሚሄድ ፣ ልጆችህንም የሚያሳብድ ነው ። ጉበኞች የብዙዎችን እንባና ደም ተሸክመው ይሄዳሉ ። ሰው ወዶና ፈቅዶ እንጂ ተጨንቆ የሚሰጠን ነገር ርግማን የሚያመጣ ነው ። የሥራ ሰዓትህን አክብር ። ደመወዝህ አነስተኛ በመሆኑ ባለጉዳዩን ማንገላታት አይገባህም ። ባለጉዳይህን ፣ ያንተን ሙያ የሚፈልገውን እግዚአብሔርን እንደምታገለግል አድርገህ አገልግለው ። የሙያህ ባለቤት እግዚአብሔር ነው ። በሙያህ ሰውን አታጉላላ ። አንድ ቀን ይህ አእምሮህ ላይሠራ ይችላል ። እጆችህ ላይሠሩ ይችላሉ ። በሚያልፈው አካልህ የማያልፍ ሥራ ሥራበት ። በሙያ ሰውን ማስደሰት መታደል ነው ። ካንተ የሆነ ምንም ነገር የለም ። 📌ሥራ የምትሠራው አሥራትህንም ለማውጣት ነው ። ባንተ የሥራ ትርፍ የእግዚአብሔር ቤት ይገነባል ። ብዙዎች ወንጌል ይሰማሉ ። ልጆችህ ጠግበው ያድራሉ ። ትዳርህ አይታወክም ። የብዙ ትዳር ሁከትም የገቢ ማነስ ነው ። ሥራ ትልቅና ትንሽ የለውም ። በምድር ላይ የሚያሳፍረው ቆሻሻ መጥረግ ሳይሆን ቆሻሻ ጠባይ መያዝ ነው ። ጌታችን ለእኛ አርአያ ለመሆን አናጢነትን ሠርቷል ። ቅዱሳን ሁሉ ሥራቸውን በትጋት ሲሠሩ ለሰማያዊ ግዳጅ የተጠሩ ናቸው ። ትጉ ሠራተኛ ትጉህ ሐዋርያ ሊሆን ይጠራል ። ትጋት ተወዳጅ ያደርጋል ። ለክብር ለመታጨት ያበቃል ። እግዚአብሔር የእጅህን ሥራ ይባርክ ! ይቀጥላል ✍ዲያቆን አሸናፊ መኰንን @Dawitdeva7
791Loading...
26
A blessing Worship🔥 “ጻድቅ ግን በእምነት ይኖራል ወደ ኋላም ቢያፈገፍግ፥ ነፍሴ በእርሱ ደስ አይላትም።” — ዕብራውያን 10፥38 Happy Sabath ⚜ Shabat Shalom⚜ @Dawitdeva7
891Loading...
27
#ለትልቅ_ምክንያት_መኖር (Live for the greater cause) “አልሞትም #በሕይወት_እኖራለሁ እንጂ፥ #የእግዚአብሔርንም_ሥራ #እናገራለሁ።” — መዝሙር 118፥17 📌የመኖር ምክንያታችን ስላልሞትን ወይንም እስትንፉሳችን መቀጠሉ ብቻ ከሆነ ቆም ብለን ማሰብ አለብን። 📌 ዳዊት 'አልሞትም ' ያለው ሞትን ስለሚፈራ ወይንም መኖርን ስለሚወድ ሳይሆን ሊኖርለት የተገባ አንድ #ትልቅ_ምክንያት ስላለ ነው ።እርሱም " #የእግዚያብሄርን_ስራ_መናገር " ብሎ በህይወቱ ያወጀው ዓላማው ነው። 📌ለትልቅ ምክንያት የሚኖርን ሰው ጥቂቱ ና ጊዜያዊ መከራ አያስቆመውም። ህይወቱም በትናንሽ አስተሳሰቦች አይያዝም። 📌 የማይገባውን ምህረት፣ፀጋ እና ፍቅር እንደተቀበለ የተረዳ ሰው በህይወት ሳለ ማድረግ የሚገባውን ከማድረግ ወደ ኃላ አይልም። ሁለንተናውን ለሰጠን ጌታ ምናችንን እንከለክለዋለን?? 2ኛ ቆሮ 5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹³ እብዶች ብንሆን፥ ለእግዚአብሔር ነው፤ ባለ አእምሮዎች ብንሆን፥ ለእናንተ ነው። ¹⁴ ይህን ስለቆረጥን #የክርስቶስ #ፍቅር_ግድ_ይለናልና፤ አንዱ ስለ ሁሉ ሞተ፤ እንግዲያስ ሁሉ ሞቱ፤ ¹⁵ #በሕይወትም_ያሉት ስለ እነርሱ ለሞተውና ለተነሣው እንጂ ወደ ፊት #ለራሳቸው_እንዳይኖሩ ስለ ሁሉ ሞተ። ፀጋ ከሁላችን ጋር ይሁንን🙌🙌 ❤️❤️❤️ 🌤🌤 መልካም ሠንበት🌤🌤 ( Shabat shalom ) @Dawitdeva7
801Loading...
28
Wise Counsel of Paul 💎 👇👇👇👇 “ስለዚህ፥ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ ሆይ፥ ድካማችሁ በጌታ ከንቱ እንዳይሆን አውቃችኋልና #የምትደላደሉ፥ #የማትነቃነቁም፥ #የጌታም_ሥራ_ሁልጊዜ_የሚበዛላችሁ_ሁኑ።” — 1ኛ ቆሮንቶስ 15፥58 ሰማያዊው ህይወት የገባው ሰው፦ ☑የተደላደለ ነው፤ ምንም ነገር አያስደንቀውም ከጌታው ክብር ውጪ ☑የማይነቃነቅ ነው ፤በምንም አይነት የህይወት ወጀብ ውስጥ ☑የጌታ ስራ ሁሌ የበዛለት ታታሪ ነው፤ ብድራቱን ትኩር ብሎ ይመለከታልና። ፀጋ ይብዛልን!🙌 @Dawitdeva7
780Loading...
29
ጋሽ ገዛኽኝ ሙሴ🎧 ሁሉም እንደዘበት ሊጠፋ ሁሉም እንደዘበት ሊያልፍ ነው በጌታ በእየሱስ የፀና ፅዩን ሊገባ ነው ሊያርፍ ነው!🔥 ••••♥•••• “ይህም ሊሆን ሲጀምር ቤዛችሁ ቀርቦአልና አሻቅባችሁ ራሳችሁን አንሡ።” — ሉቃስ 21፥28 @Dawitdeva7
851Loading...
30
የያይቄ ልጅ የአጉር ቃል 👇👇👇 (ትንቢታዊ የሚመስል የጥበብ ቃል ) "#የኛ_ዘመን_ትውልድ" ምሳሌ 30 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹¹ አባቱን የሚረግም፥ እናቱንም የማይባርክ ትውልድ አለ። ¹² ለራሱ ንጹሕ የሆነ የሚመስለው ከርኵሰቱ ያልጠራ ትውልድ አለ። ¹³ ከፍ ከፍ ያሉ ዓይኖች ያሉት፥ ሽፋሽፍቶቹም ወደ ላይ የሚያዩ ትውልድ አለ። ¹⁴ ድሆችን ከምድር ላይ ችግረኞችንም ከሰው መካከል ያጠፋና ይጨርስ ዘንድ ጥርሶቹ ሰይፍ መንጋጎቹም ካራ የሆኑ ትውልድ አለ። @Dawitdeva7
1040Loading...
31
ህያው ፀሎት(Living Prayer) 🛐🛐🛐 መዝሙር 18 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ² እግዚአብሔር ዓለቴ፥ አምባዬ፥ መድኃኒቴ፥ አምላኬ፥ በእርሱም የምተማመንበት ረዳቴ፥ መታመኛዬና የደኅንነቴ ቀንድ መጠጊያዬም ነው። ³ ምስጋና የሚገባውን እግዚአብሔርን እጠራለሁ፥ ከጠላቶቼም እድናለሁ። @Dawitdeva7
740Loading...
32
Media files
10Loading...
33
የሕይወት ሥነ ሥርዓት (Discipline of life) 💎💎💎 👇👇👇👇 3- ሰላምታ ስጥ ☑ሰላምታ የግንኙነት የመጀመሪያው ምዕራፍ ነው ። ሰላምታ የወዳጅነት ፣ የናፍቆት ፣ የስብሰባ ፣ የስብከት ፣ የደብዳቤ ፣ የአዋጅ ፣ የቃለ ምዕዳን መክፈቻ ነው ። ሰላምታ የተቋማት መግለጫ ነው። ካህን ፣ ወታደር ፣ እስካውት ፣ ስፖርተኛ ፣ ሙስሊም ፣ ክርስቲያን በሰላምታ ይለያል ። ሰላምታ እንስሳት እንኳ ሲገናኙ በቋንቋቸው የሚገልጡት የፍቅር ንባብ ነው ። ሰዎች እንስሳትን ፣ እንስሳት ሰዎችን በሰላምታ ይቀበላሉ ። ሰላምታ ለሚያውቁት ሰው ብቻ ሳይሆን ለማያውቁት ሰውም የሚሰጥ ስጦታ ነው ። ሰላምታ በሃይማኖት ዓለም አምልኮ ነው ። በሰላምታ የሚመሰገነው እግዚአብሔር ነውና ። ሰላምታ በሰላም የመምጣታችን ማስገንዘቢያ ነው ። ሰላምታ ካልሰጠን ሰዎች በክፉ እንደመጣን ገምተው በክፉ ይዘጋጃሉ ። ሰላምታ የሰውን ልብ የምናስከፍትበት የመጀመሪያው የደወል ድምፅ ነው ። አንድ ሙሉ ሰው ሰላምታ ማቅረብ የሚችል ሰው መሆን አለበት ። ልጆችን ገና በጠዋቱ ሰላምታ መስጠትን ማለማመድ አለብን ። “ሰላምታ ስጡ” ስለሚባል ሰላምታ ስጦታ ነው። ሁሉም ሰው መስጠት የሚችለው ስጦታ ነው ። 📌የአንዳንድ ሰዎች ሰላምታ በጣም ይማርካል ። “ምነው ሰላም ባሉኝ!” በማለት ሰው ሁሉ ይጓጓል ። ሰላምታ ሰውነትና መንፈሳዊነት ባላቸው ትውልዶች የተከበረ ዕንቈ ነው ። ገንዘብን እንጂ ፍቅርን ለማይፈልግ ሆድ አደር ትውልድ ግን ሰላምታ ጊዜ ማጥፊያ ነው ። በአገራችን እስከ ቅርብ ዓመታት በመንገድ የተገናኘ ሰው ሰላምታ ይለዋወጣል ። ከየት እንደ መጣ ፣ ወዴት እንደሚሄድ አውርቶ የአቅሙን ያህል ድጋፍ ያደርጋል ። አሁንም በገጠሩ ሰውና ሰው ሲገናኝ ሰላምታ ይሰጣጣል ። “ከብት እንኳ ሲገናኝ እምቧ ይባባል ።” ሰው ሰውን ሲያገኝ ሰላም ሊል ይገባዋል ። በየመንገዱ ቆም ብለን የምንለዋወጠው ሰላምታ የራሳችንን ዋጋ የሚጨምር ፣ ደስታን የሚያጎናጽፍ ነው። ደግሞም መነጋገር ትልቁ የአእምሮ ጭንቀት ማስተንፈሻ ነው ። ከንግግር ውስጥ ብልሃት ይገኛል ። በአገራችን አንዱ የአንዱ የሥነ ልቡናው አካሚ ሆኖ ኖሯል ። ብዙ ችግር ቢኖርም ጭንቀት እንዳይኖር ብዙ ማስተንፈሻዎች ነበሩ ። ልቅሶውን ፣ ኀዘኑን ፣ ጭንቀቱን የምናስተናግድበት የዜማ መንገዶች ፣ የግጥም ድርድሮች አሉን ። በመድኃኒት ከሚገኝ ፈውስ በእርስ በርስ ፍቅር የሚገኝ ፈውስ ትልቅ ዋጋ ያለው ነው ። 📌የሰላምታ ባለጠጋ መሆን አለብህ ። ጌታ በትእዛዝ ቃሉ፡- “ሰላምታ ስጡ” ብሏል ። (ማቴ. 10 ፡ 13 ።) ወደ ቤት ስትገባ ፣ ወደ ሥራህ ስትሰማራ ፣ ስብሰባ ስትከፍት ሰላምታ መስጠት አለብህ ። ሰላምታህ ለቀጣይ ጉዳይ በር ከፋች ነው ። በሩ ካልተከፈተ ማለፍ እንደማይቻል ሰላምታህ ውጤታማ ካልሆነ ምንም መስጠትና መቀበል አትችልም ። ሰላምታህን ከሚጎዱ ነገሮች ውስጥ ጥቂቱን እንይ ። ጨፍጋጋና ኮስታራ ፣ ቍጠኛ ፊት ሰላምታን ይጎዳል ። ፈገግ ማለት የራስህንም ቆዳ ማፍታታት ነው ። ደግሞም እውነተኛ ፈገግታ ከፀሐይ ብርሃን ይልቅ ያምራል ። ኑሮ የጨለመባቸው ባንተ እውነተኛ ፈገግታ ሊበራላቸው ይችላል ። “ለካ ዛሬም ፈገግታና ሳቅ አለ” እንዲሉ ያደርጋቸዋል ። ስለ ተኮሳተርህ አትከበርም ፣ ፈገግ ስላልህ አትናቅም ። የክብር መገኛው ወይ ፍቅር ወይ ፍርሃት ነው ። ፍርሃት የሚያመጣው ክብር ሰዎችን እንዲሸሹህ ያደርጋል ። የፍቅር አክብሮት ግን እንደ ማለዳ ፀሐይ ብርሃኑን እየጨመረ እንደሚሄድ ነው ። 📌ሰላምታህን የሚጎዳው ኩራት ያለበት ድምፀትህ ነው ። ከመሬት ተነሥቶ ልጥጥ የሚል ሰው አትሁን ። ቃላትህንም እያስረዘምህና እየበጣጠስህ ከአፍህ አታውጣ ። ወንበር ሠርተህ ካልነገሥሁ አትበል ። ትዕቢት ራስን በቅጡ ያለማወቅ ውጤት ነው ። ደግሞም የባዶነት ማሳያ ነው ። ዓለት ጉብ ብሎ ፣ ከብዶ የሚኖር ነው ። ሲፈረከስና ራሱን ሲያሳንስ ግን ቤት መሥሪያ ፣ መንገድ ማውጫ የሚሆን ነው ። ጠቃሚ የምትሆነው በትሕትና ብቻ ነው ። የገዛ ክንፏ የከበዳት ወፍ መብረር አትችልም ። ትዕቢትም ራስን ማክበድ ፣ የራስን ሬሳ መሸከም ነው ። ። ሰላምታን የሚጎዳው ሌላው የምትመርጣቸው ቃላት ናቸው ። ሰዓቶችን ለይ ። ማታ ላይ እንዴት አደራችሁ? አይባልም ። ሰላምታ ስትሰጥ ከቀልብህ መሆን አለብህ ። ደግሞም የሰዎችን መዐረግ ማወቅና በመዐረጋቸው መሠረት መጥራት አለብህ ። ሰላምታህ በሚያግባባችሁ ነገሮች ብቻ የታጀበ መሆን አለበት ። ገና ከበር ጠብ የሚጀምር ባለጌ ነው ። ቅሬታ ሰላምታህን ይጎዳዋልና አስቀድመህ መፍታት አለብህ ። 📌ሰላምታ አልችልም አይባልም ። በሕይወት ውስጥ ትንሹና ቀላሉ ነገር እርሱ ነውና ። ምናልባት ተፋትተው ይሆናልና በሰላምታህ ዳር ዳሩን በል እንጂ ወደ ትዳሩ አትግባ ። ምናልባት ሞቶበት ይሆናልና “እገሌስ?” ብለህ ስትጠይቅ ጠንቃቃ ሁን ። ምናልባት ከፍቶት ይሆናልና በቀልድ አትጀምር ። ሰላምታህ ግን ያንን ሰው ነጻነት የሚሰጠው መሆን አለበት ። ይልቁንም ወደ ቤትህ የመጣው ሰው ለመቆየትም ላለመቆየትም የሚወስነው በሰላምታህ መጠን ነው ። አንተ በዚህ ምድር ላይ ቤት የለህምና በቤትህ እንግዳ የሆንከው አንተ ሆይ ! እንግዳ ተቀበል ። 📌ሰላምታህ አባት የሆነ እንደሁ ጉልበትና እጁን መሳም ያስፈልግሃል ። መሳይና ወዳጅህን ስታገኝ እንደ ቅርበትህ በእጅህ ጨብጥ ። እንደ ቅርበትህ መሳሳምን አትርሳ ። ይሁዳ ጌታን ስሞታል ። በእውነት ቢሆን መልካም ነበረ ። በእውነት መሳም የፍቅር መግለጫ ነው ። ሕፃናት ከሆኑም የምታውቀውን ሕፃን ስትስም የማታውቃቸውንም ሕፃናት አብረህ ሳም ። ስታዋራቸውም በርከክ ብለህ ፊት ለፊት እያየህ አዋራቸው ። አንድ ቀን አድገው “ያን ጊዜ ሕፃን ሳለን ታከብረን ነበር” ብለው ሊያመሰግኑህ ይመጣሉ ። የሰው ሚስትና እጮኛን በጣም ሰላም ማለትና መቀራረብን ተዉ ። ባልዋ በሌለበትም የሰው ቤት አትሂድ ። ወደ ባል ስትደውል “ሚስትህን ሰላም በልልኝ” በል ። ማንንም ሰው ስታገኝ አንገትህን ዘንበል አድርገህ ሰላም በል ። ሰው ልዑል ፣ የንጉሥ ልጅ ነውና ። ማክበር መከበር ነው ። ክብርህን ግዛው እንጂ አትሽጠው ። ባለጌንም ከወዳጅህ ጋር አታስተዋውቅ ። ምንም ቢከፋህ የልብህን ችግር በፊትህ አደባባይ ላይ አታስነብብ ። እዚህ ላይ ላቆም እንዳላደክምህ ! ሰላም ይብዛልህ ! ይቀጥላል ✍ዲያቆን አሸናፊ መኰንን @Dawitdeva7
1001Loading...
ተባረኩበት👆🎧 ህያው አምልኮ እና ፀሎት🛐🔥 @Dawitdeva7
Show all...
ባሮክ👐👐 👇📖👇 ዕብራውያን 13 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁰ በዘላለም ኪዳን ደም ለበጎች ትልቅ እረኛ የሆነውን ጌታችንን ኢየሱስን ከሙታን ያወጣው የሰላም አምላክ፥ ²¹ በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል #በፊቱ_ደስ #የሚያሰኘውን_በእናንተ #እያደረገ፥ ፈቃዱን ታደርጉ ዘንድ #በመልካም_ሥራ ሁሉ #ፍጹማን_ያድርጋችሁ፤ ለእርሱ እስከ ዘላለም ድረስ ክብር ይሁን፤ አሜን። አሜንን🙌🙌 @Dawitdeva7
Show all...
ህያው አምልኮ🙌 መንፈስ ቅዱስ🛐🔥 #ብቻ_አንተ_ና @Dawitdeva7
Show all...
Repost from SHEMA📖✝
00:49
Video unavailableShow in Telegram
💎🛐💎 👇 "Relationship with God come as you spend time with Him..." Happy Sabbath ⚜Shabbat Shalom⚜ @Dawitdeva7
Show all...
ተባረኩበት👆🎧 @Dawitdeva7
Show all...
#እኔ_ግን... 💎👇💎 መዝሙር 17 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁴ አቤቱ፥ ከሰዎች፥ እድል ፈንታቸው በሕይወታቸው ከሆነች ከዚህ ዓለም ሰዎች በእጅህ አድነኝ፤ ከሰወርኸው መዝገብህ #ሆዳቸውን_አጠገብህ፤ ልጆቻቸው ብዙ ናቸው የተረፋቸውንም ለሕፃናቶቻቸው ያተርፋሉ። ¹⁵ #እኔ_ግን በጽድቅ ፊትህን አያለሁ፤ #ክብርህን_ሳይ #እጠግባለሁ። ••••••💎••••• “በዚች ሕይወት ብቻ ክርስቶስን ተስፋ ያደረግን ከሆነ፥ ከሰው ሁሉ ይልቅ ምስኪኖች ነን።” — 1ኛ ቆሮንቶስ 15፥19 @Dawitdeva7
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
የእየሱስ መቃብር ውበቱ ፤ባዶነቱ ነው። ተነስቷል!! 💥💥💥💥 እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ፤አደረሰን🙌 @Dawitdeva7
Show all...
Repost from SHEMA📖✝
Photo unavailableShow in Telegram
👆💎👆 #last #word #is #the #final #breath #of #life either in the departure or death. Cheerfully the #last #word of our lord Jesus is full of celebrate not of regret in his death. @Dawitdeva7
Show all...
#የጅራፍ_ንቅሳት ገጣሚ፦ ኤፍሬም ስዩም 🔊 ውዴን ያላያችሁ ድምፁን ያልሰማችሁ እኔ ልንገራችሁ ፍቅሩን ላሳያችሁ🗣 @Dawitdeva7
Show all...
#ዘሩን_ያያል ♥♥♥✝♥♥♥ ኢሳይያስ 53 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁰ እግዚአብሔርም በደዌ ያደቅቀው ዘንድ ፈቀደ፤ #ነፍሱን_ስለ_ኃጢአት_መሥዋዕት_ካደረገ በኋላ #ዘሩን_ያያል፥ ዕድሜውም ይረዝማል፥ የእግዚአብሔርም ፈቃድ በእጁ ይከናወናል። ¹¹ ከነፍሱ ድካም ብርሃን ያያል ደስም ይለዋል፤ ጻድቅ ባሪያዬም በእውቀቱ ብዙ ሰዎችን ያጸድቃል፥ ኃጢአታቸውን ይሸከማል። ¹² ስለዚህም እርሱ ብዙዎችን ይወርሳል፥ ከኃያላንም ጋር ምርኮን ይከፋፈላል፤ ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና፥ ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጥሮአልና እርሱ ግን የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ፥ ስለ ዓመፀኞችም ማለደ። 🙏😭😭 በመስቀልህ ጣር የወለድከኝ የእንባ ልጅህ ነኝ 🔱🔱🔱🔱🔱🔱🔱 እንኳን ለጌታችን እና ለመድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የስቅለት መታሰቢያ ቀን በሰላም አደረሳችሁ። “በነፍሳችሁ ዝላችሁ እንዳትደክሙ፥ ከኃጢአተኞች በደረሰበት እንዲህ ባለ መቃወም #የጸናውን_አስቡ።” — ዕብራውያን 12፥3 መልካም በዓል 🙌 @Dawitdeva7
Show all...