cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

TIKVAH-SPORT

Show more
Advertising posts
213 443
Subscribers
+13224 hours
+1 7927 days
+6 96230 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
ሊቨርፑል ከአስቶን ቪላ ነጥብ ተጋርተዋል ! በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የሰላሳ ሰባተኛ ሳምንት መርሐግብር ሊቨርፑል ከአስቶን ቪላ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 3ለ3 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል። የሊቨርፑልን ግቦች ኮዲ ጋክፖ ፣ ኳንሳህ እና ማርቲኔዝ በራሱ ግብ ላይ ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል። ለአስቶን ቪላ የአቻነት ግቦችን ጆን ዱራን 2x እና ዩሪ ቴሌማንስ ማስቆጠር ችለዋል። በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ ስንተኛ ናቸው ? 3️⃣ ሊቨርፑል :-  79 ነጥብ 4️⃣ አስቶን ቪላ :- 68 ነጥብ ቀጣይ ጨዋታ ምን ይመስላል ? እሁድ - ሊቨርፑል ከ ዎልቭስ እሁድ - ክሪስታል ፓላስ ከ አስቶን ቪላ @tikvahethsport     @kidusyoftahe
10 7486Loading...
02
ባርሴሎና ድል አድርጓል ! የካታላኑ ክለብ ባርሴሎና ከሪያል ሶሴዳድ ጋር ያደረገውን የስፔን ላሊጋ ሰላሳ አምሰሰተኛ ሳምንት መርሐ ግብር 2ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል። የባርሴሎናንን የማሸነፊያ ግቦች ላሚን ያማል እና ራፊንሀ ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል። የሁለቱ ክለቦች ደረጃ ምን ይመስላል ? 2️⃣ ባርሴሎና - 76 ነጥብ 7️⃣ ሪያል ሶሴዳድ - 54 ነጥብ ቀጣይ ጨዋታቸው ምን ይመስላል ? ሐሙስ - አልሜርያ ከ ባርሴሎና ሐሙስ - ሪያል ሶሴዳድ ከ ቫሌንሽያ @tikvahethsport     @kidusyoftahe
10 4660Loading...
03
84 ' አስቶን ቪላ 3 - 3 ሊቨርፑል ⚽ ቴሌማንስ             ⚽ ማርቲኔዝ ( በራስ ላይ )  ⚽ ዱራን                  ⚽ ጋክፖ                                    ⚽ ኳንሳህ @tikvahethsport     @kidusyoftahe
11 5063Loading...
04
84 ' አስቶን ቪላ 2 - 3 ሊቨርፑል ⚽ ቴሌማንስ             ⚽ ማርቲኔዝ ( በራስ ላይ )                                    ⚽ ጋክፖ                                    ⚽ ኳንሳህ @tikvahethsport     @kidusyoftahe
11 4781Loading...
05
75 ' አስቶን ቪላ 1 - 3 ሊቨርፑል ⚽ ቴሌማንስ             ⚽ ማርቲኔዝ ( በራስ ላይ )                                    ⚽ ጋክፖ                                    ⚽ ኳንሳህ @tikvahethsport     @kidusyoftahe
10 3671Loading...
06
60 ' አስቶን ቪላ 1 - 3 ሊቨርፑል ⚽ ቴሌማንስ             ⚽ ማርቲኔዝ ( በራስ ላይ )                                    ⚽ ጋክፖ                                    ⚽ ኳንሳህ @tikvahethsport     @kidusyoftahe
11 8600Loading...
07
52 ' አስቶን ቪላ 2 - 3 ሊቨርፑል ⚽ ቴሌማንስ             ⚽ ማርቲኔዝ ( በራስ ላይ )                                    ⚽ ጋክፖ                                    ⚽ ኳንሳህ @tikvahethsport     @kidusyoftahe
9080Loading...
08
47 አስቶን ቪላ 1 - 3 ሊቨርፑል ⚽ ቴሌማንስ             ⚽ ማርቲኔዝ ( በራስ ላይ )                                   ⚽ ጋክፖ @tikvahethsport     @kidusyoftahe
14 2891Loading...
09
እረፍት | አስቶን ቪላ 1 - 2 ሊቨርፑል ⚽ ቴሌማንስ             ⚽ ማርቲኔዝ ( በራስ ላይ )                                   ⚽ ጋክፖ @tikvahethsport     @kidusyoftahe
17 2651Loading...
10
37 ' አስቶን ቪላ 1 - 2 ሊቨርፑል ⚽ ቴሌማንስ             ⚽ ማርቲኔዝ ( በራስ ላይ )                                   ⚽ ጋክፖ @tikvahethsport     @kidusyoftahe
17 9930Loading...
11
23 ' አስቶን ቪላ 1 - 2 ሊቨርፑል ⚽ ቴሌማንስ             ⚽ ማርቲኔዝ ( በራስ ላይ ) @tikvahethsport     @kidusyoftahe
20 9460Loading...
12
12 ' አስቶን ቪላ 1 - 1 ሊቨርፑል              ⚽ ማርቲኔዝ ( በራስ ላይ ) @tikvahethsport     @kidusyoftahe
22 7430Loading...
13
1 ' አስቶን ቪላ 0-1 ሊቨርፑል @tikvahethsport     @kidusyoftahe
24 5271Loading...
14
1 ' አስቶን ቪላ 0-0 ሊቨርፑል @tikvahethsport     @kidusyoftahe
4540Loading...
15
የጨዋታ አሰላለፍ ! 4:00 አስቶንቪላ ከ ሊቨርፑል
32 0255Loading...
16
ክሪስታል ፓላስ ለአሰልጣኙ ከፍተኛ የካሳ ክፍያ ጠየቀ ! የጀርመኑ ክለብ ባየር ሙኒክ የክሪስታል ፓላሱን አሰልጣኝ ኦሊቨር ግላስነር የአሰልጣኝ ቶማስ ቱሄል ተተኪ ለማድረግ ያደረጉት ሙከራ አለመሳካቱ ተገልጿል። ባየር ሙኒክ አሰልጣኝ ኦሊቨር ግላስነርን ለመውሰድ ለክሪስታል ፓላስ 18 ሚልዮን ዩሮ የካሳ ክፍያ ቢያቀርቡም ፓላስ ለመልቀቅ ፍቃደኛ አለመሆናቸው ተነግሯል። ክሪስታል ፓላስ ለአሰልጣኙ የካሳ ክፍያ የሚሆን 100 ሚልዮን ዩሮ ባየር ሙኒክ እንዲከፍላቸው መጠየቃቸው ተዘግቧል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
34 70715Loading...
17
" ስለ አርሰናል አይመለከተንም ሲቲን ለማሸነፍ እንገባለን " ኩሉሴቭስኪ ስዊድናዊው የቶተንሀም የፊት መስመር ተጨዋች ኩሉሴቭስኪ ቡድናቸው በነገው ተጠባቂ የሊግ ጨዋታ ማንችስተር ሲቲን ለማሸነፍ ወደ ሜዳ እንደሚገባ ገልጿል። እግርኳስ ከተጫወትክ ለማሸነፍ መሆን አለበት በማለት ያስረዳው ተጨዋቹ ስለዚህ ነገ ወደ ሜዳ የምንገባው ማንችስተር ሲቲን ለማሸነፍ ነው ሲል ተደምጧል። " ማንችስተር ሲቲን ካሸነፍነው አርሰናል ሻምፒዮን ስለመሆኑ አይመለከተንም እኔ የደረጃ ሰንጠረዡን አልከታተልም።" ሲል ኩሉሴቭስኪ ጨምሮ ተናግሯል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
37 02711Loading...
18
የሻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ ጨዋታን ማን ይመራዋል ? ሪያል ማድሪድ ከ ቦርስያ ዶርትመንድ ጋር የሚያደርጉትን የዘንድሮው የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ ጨዋታ የሚመሩት የመሐል ዳኛ ይፋ ተደርገዋል። እንግሊዝ ለንደን ዌምብሌይ ስታዲየም የሚደረገውን ተጠባቂ የፍፃሜ ጨዋታ ስሎቬኒያዊው ዳኛ ስላቭኮ ቪንቺክ በመሐል ዳኝነት እንደሚመሩት ተገልጿል። የ 44ዓመቱ ዳኛ ስላቭኮ ቪንቺክ በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የሪያል ማድሪድ ጨዋታ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚመሩ ይሆናል። ቦርስያ ዶርትመንድ በስላቭኮ ቪንቺክ እየተመራ ያደረገውን አንድ ጨዋታ በአሸናፊነት መወጣት ችሏል። የሁለቱ ክለቦች ተጠባቂ የፍፃሜ ጨዋታ ከአስራ ዘጠኝ ቀናት በኋላ ግንቦት 24/2016 ዓ.ም በዌምብሌይ ስታዲየም ይደረጋል። ጨዋታውን ማን ያሸንፋል ? @tikvahethsport     @kidusyoftahe
38 9346Loading...
19
ኦሊቬ ጅሩ ከኤስ ሚላን ጋር ይለያያል ! ፈረንሳዊው የፊት መስመር አጥቂ ኦሊቬ ጅሩ በውድድር ዘመኑ መጨረሻ ከኤሲ ማላን ጋር እንደሚለያይ ይፋ ተደርጓል። ኦሊቬ ጅሩየአሜሪካ ሜጀር ሊግ ሶከሩን ሎስአንጀለስ እግር ኳስ ክለብን ለመቀላቀል በቃል ደረጃ ከስምምነት መድረሱ አይዘነጋም። ኦሊቬ ጅሩ ሲናገርም " እዚህ ኤሲ ሚላን ውስጥ ባደረኩት ነገር እኮራለሁ የመጨረሻ ጨዋታ በማድረግ በቀጣይ ወደ አሜሪካ አመራለሁ " ብሏል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
40 3632Loading...
20
" ዲ ዘርቢ ለምን ምርጥ እንደሚባል አይገባኝም " ካፔሎ የቀድሞ ጣልያናዊ ተጨዋች ፋቢዮ ካፔሎ የብራይተኑ ዋና አሰልጣኝ ሮቤርቶ ዲ ዘርቢ ከምርጥ አሰልጣኞች አንዱ እንደሆኑ መነገሩ እንዳላሳመነው ተናግሯል። " ሮቤርቶ ዲ ዘርቢ በአሰልጣኝነት ህይወቱ ምን ያሳካው ነገር አለ ? " ሲል የሚጠይቀው ፋቢዮ ካፔሎ በዚህ አመት ከዘጠኝ እስከ አስራ አንድ ቢጨርሱ ነው ለምን ከምርጥ አሰልጣኞች አንዱ ተደርጎ እንደሚወራ አይገባኝም ብሏል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
42 5493Loading...
21
" ከሲቲ ያለንን ጨዋታ ማሸነፍ እንፈልጋለን " ፖስቴኮግሉ የቶተንሀም ዋና አሰልጣኝ አንሄ ፖስቴኮግሉ በነገው እለት ከማንችስተር ሲቲ ጋር ያላቸውን ጨዋታ ለማሸነፍ ወደ ሜዳ እንደሚገቡ ገልጸዋል። አሰልጣኙ በንግግራቸውም " ለማንችስተር ሲቲ ክብር አለን ፔፕ ጋርዲዮላ ትልቅ ነገር እየሰሩ ነው ነገርግን ነገ ከእነሱ ጋር ያለንን ጨዋታ ለማሸነፍ ነው ወደ ሜዳ የምንገባው።"ብለዋል። የቶተንሀምን መሸነፍ ስለሚፈልጉ የቶተንሀም ደጋፊዎች የተጠየቁት አሰልጣኝ አንሄ ፖስቴኮግሉ " በማህበራዊ ሚዲያ ያሉ ደጋፊዎች እንድንሸነፍ ይፈልጋሉ ነገርግን አብዛኛውን ደጋፊ አይወክሉም።"ብለዋል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
42 61014Loading...
22
" ቶተንሀምን ካላሸነፍን ሊጉን አናሸንፍም " ጋርዲዮላ የማንችስተር ሲቲው ዋና አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ቡድናቸው በነገው የቶተንሀም ጨዋታ ከማሸነፍ ውጪ ምንጭ ምርጫ እንደሌለው ከጨዋታው በፊት በሰጡት አስተያየት ገልፀዋል። " ቶተንሀምን ካላሸነፍን ዋንጫውን ማሸነፍ አንችልም " ያሉት ፔፕ ጋርዲዮላ ነገ ምንም አማራጭ የለንም ምርጫው አንድ ነው ማሸነፍ ብቻ የምንጓዘውም ለዚሁ ነው ብለዋል። " እንግሊዝ ውስጥ ለአራት ተከታታይ አመታት ሊጉን ለማሳካት እና የተለየ አዲስ ታሪክ ለመፃፍ እድሉ በእጃችን ነው ልንጠቀምበት ይገባል።" ጋርዲዮላ ማንችስተር ሲቲ በነገው ጨዋታ ማንን ያጣል ? - ጃክ ግሪሊሽ ከህመሙ አገግሞ ወደ ልምምድ ተመልሷል። - ናታና አኬ ያጋጠመው ጉዳት ቀላል ነው ቀሪ ቡድኑ ዝግጁ ነው። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
42 4666Loading...
23
በርንማውዝ የአሰልጣኙን ውል አራዘመ ! የፕርሚየር ሊጉ ክለብ በርንማውዝ የአሰልጣኝ አዶኒ ኢራኦላን ኮንትራት ለተጨማሪ አመታት ማራዘማቸውን ይፋ አድርገዋል። ስፔናዊው አሰልጣኝ አዶኒ ኢራኦላ በበርንማውዝ ቤት አስከ 2026 የሚያቆያቸውን የተጨማሪ ሁለት አመት ኮንትራት መፈረማቸው ተገልጿል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
41 2471Loading...
24
ናይጄሪያ አዲስ አሰልጣኝ በይፋ ሾመች ! የ2023 አፍሪካ ዋንጫ ውድድር ፍፃሜ ተፋላሚ የነበረው የናይጄሪያ ብሔራዊ ቡድን አዲስ አሰልጣኝ በሀላፊነት መሾሙን ይፋ አድርጓል። የናይጄሪያ ስፖርት ሚኒስቴር ዛሬ ይፋ ባደረገው መረጃ የቀድሞ ናይጄሪያዊ ተጨዋች ፊንዲ ጆርጅ የብሔራዊ ቡድኑ ዋና አሰልጣኝ ሆነው መሾማቸውን አስታውቋል። ዘ ሱፐር ኤግል በሚል ቅፅል ስም የሚታወቀው የናይጄሪያ ብሔራዊ ቡድን በምክትል አሰልጣኝነት ሌላኛውን የቀድሞ ተጨዋች ዳንኤል አሞካቺ መሾሙ ተገልጿል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
41 2954Loading...
25
🚀 የ #ነፃ ዴሊቨሪ አገልግሎት ከ #ዋናው! 🚀 👉🏾 ከዋናው ከ 20 ብዛት በላይ የመረጡትን የስፖርት አልባሳት ሲያዙና ሲገዙ ባሉበት የሚያመጣልዎ የነፃ የዴሊቨሪ አገልግሎት ያገኛሉ። ስለሚመርጡን እጅግ እናመሰግናለን። 👉🏾 ምርጫዎትን ይንገሩን፣ ይዘዙን! 📍አድራሻችን:- ገርጂ መብራት ሃይል የካቲት ወረቀት ፊትለፊት፣ አለም ገብሬ ህንፃ፣ 2ተኛ ፎቅ። 📌 ለበለጠ መረጃና ትዕዛዝ 📲 0901138283፣ 0910851535 እና 0913586742 ላይ ይደውሉ። 👉🏾 እንዲሁም በቴሌግራም @Wanawsales ላይ የሽያጭ ሰራተኞቻችንን በቀጥታ በማናገር ወይም በቴሌግራም ቦት @WANAWSbot በኩል ይዘዙን። Instagram | Facebook | TikTok 🏅 ዋናው ወደፊት... @wanawsportwear
39 8570Loading...
26
ናይጄሪያ አዲስ አሰልጣኝ በይፋ ሾመች ! የ2023 አፍሪካ ዋንጫ ውድድር ፍፃሜ ተፋላሚ የነበረው የናይጄሪያ ብሔራዊ ቡድን አዲስ አሰልጣኝ በሀላፊነት መሾሙን ይፋ አድርጓል። የናይጄሪያ ስፖርት ሚኒስቴር ዛሬ ይፋ ባደረገው መረጃ የቀድሞ ናይጄሪያዊ ተጨዋች ፊንዲ ጆርጅ የብሔራዊ ቡድኑ ዋና አሰልጣኝ ሆነው መሾማቸውን አስታውቋል። ዘ ሱፐር ኤግል በሚል ቅፅል ስም የሚታወቀው የናይጄሪያ ብሔራዊ ቡድን በምክትል አሰልጣኝነት ሌላኛውን የቀድሞ ተጨዋች ዳንኤል አሞካቺ መሾሙ ተገልጿል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
10Loading...
27
" የሲቲ ታዳጊዎችን እንኳን ማስቆም ከባድ ነው " ሞይስ የዌስትሀም ዩናይትድ ዋና አሰልጣኝ ዴቪድ ሞይስ ቡድናቸው እሁድ ማንችስተር ሲቲን ዋንጫ ከማሸነፍ ያስቆማል የሚል ሙሉ እምነት እንደሌላቸው ገልፀዋል። ማንችስተር ሲቲ ጠንካራ መሆኑን የገለፁት አሰልጣኝ ዴቪዲ ሞይስ እሁድ ዌስትሀም ሲቲን ማስቆም ይችል እንደሆነ ሲጠየቁ " ከ 14ዓመት በታች ቡድናቸውንም ማቆም ከባድ ነው " ሲሉ መልሰዋል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
40 89460Loading...
28
የሮማንያው ክለብ ምርመራ መጀመሩን ገለፀ ! የሮማንያው ክለብ ዳይናሞ ቡቻሬስት የክለቡ ተከላካይ ኤጃር ሊ መንታ ወንድሙ ቢያንስ በአምስት ጨዋታዎች ተተክቶ እንዲጫወት ልኮታል በሚል ለማጣራት ምርመራ መጀመሩን ገልጿል። ክለቡን ለምርመራ ያነሳሳው የቀድሞ የባርሴሎና ታዳጊ ተጨዋች ኤጃር ሊ በተለያዩ የአውሮፓ ሀገራት ተዘዋውሮ ቢጫወትም እንግሊዝኛ ቋንቋ አለመቻሉ እና በፖርቹጊዝ ብቻ መግባባቱ መሆኑ ተነግሯል። መንታ ወንድሙ በአንፃሩ ሙሉ የእግርኳስ ህይወቱን ያሳለፈው ፖርቹጋል ውስጥ እንደሆነ ተገልጿል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
42 66622Loading...
29
የአመቱ ምርጥ የአፍሪካ ተጨዋች ታውቋል ! የፈረንሳይ ሊግ የ2023/24 የውድድር አመት የአመቱ ምርጥ አፍሪካዊ ተጨዋች ይፋ ተደርጓል። በዚህም መሰረት ጋቦናዊው የኦሎምፒክ ማርሴይ የፊት መስመር ተጨዋች ፔር ኤምሪክ ኦባምያንግ የፈረንሳይ የአመቱ ምርጥ አፍሪካዊ ተጨዋች በመሆን በአብላጫ ድምፅ መመረጥ ችሏል። ፔር ኤምሪክ ኦባምያንግ በዘንድሮው የውድድር አመት በአርባ ግቦች ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ በማድረግ ድንቅ ጊዜን እያሳለፈ ይገኛል። የፒኤስጂው ተጨዋች አሽራፍ ሀኪሚ እና የሊሉ ተጨዋች ናቢል ቤንታሌብ ሁለተኛ እና ሶስተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቀዋል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
44 2183Loading...
30
ዩናይትድ አመታዊ ፕሮግራሙን ሰርዟል ! ማንችስተር ዩናይትድ በየአመቱ ቀውድድር ዘመኑ መጨረሻ የሚያዘጋጀውን አመታዊ የሽልማት ስነ-ስርዓት በዚህ አመት መሰረዙ ተገልጿል። ይሁን እንጂ የሽልማት ስነ-ስርዓቱ እና የክለቡ የእራት ምሽት ቢቀርም ተጨዋቾቹ ሽልማቱ እንደሚበረከትላቸው ተነግሯል። ክለቡ የሽልማት ስነ-ስርዓቱን ከኤፌ ካፕ ፍፃሜ አምስት ቀናት ቀደም ብሎ ለማድረግ አቅዶ የነበረ ቢሆንም የተጨዋቾች ትክረት ላለመከፋፈል እና ፍፃሜው ላይ ለማተኮር መሰረዙን ገልጿል። ጥሩ ያልሆነ የውድድር አመት በማሳለፍ ላይ የሚገኘው ማንችስተር ዩናይትድ የአውሮፓ መድረክ ተሳትፎ ቦታን ለማግኘት ከማንችስተር ሲቲ ጋር በኤፌ ካፕ ፍፃሜ ይፋለማሉ። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
44 62111Loading...
31
" አሁን መጸለይ ነው ያለብን " ሳሊባ ፈረንሳዊው የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች ዊሊያም ሳሊባ ቡድናቸው አሁን ማድረግ ያለበት መፀለይ መሆኑን ተናግሯል። ቀጣይ ለእኛ ጥሩ ሳምንት እንደሚሆንልን ተስፋ አደርጋለሁ ያለው ዊሊያም ሳሊባ " ነገርግን አሁን ሁላችንም መጸለይ አለብን ፣ ማመን እና ኤቨርተንን ማሸነፍ አለብን " ሲል ተደምጧል። አርሰናል የሊጉን ዋንጫ ለማሸነፍ ቀሪ አንድ ጨዋታውን አሸንፎ የማንችስተር ሲቲን ነጥብ መጣል ይጠብቃል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
43 05223Loading...
32
ቦሎኛ በሻምፒየንስ ሊጉ ይሳተፋል ! ጥሩ የውድድር አመት በማሳለፍ ላይ የሚገኘው የጣልያን ሴርያው ክለብ ቦሎኛ ለሚቀጥለው የውድድር አመት የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ተሳታፊ መሆኑን አረጋግጧል። ቦሎኛ ከስልሳ አመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ውድድር የሚሳተፉ ይሆናሉ። በአሰልጣኝ ቲያጎ ሞታ የሚመራው ቦሎኛ ካለፉት አስራ ስድስት የሊግ ጨዋታዎች የተሸነፈው በሻምፒዮኑ ኢንተር ሚላን ብቻ ነው። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
40 8644Loading...
33
•PlayStation 5, 73,000 Birr •Playstaion 5 Slim, 78,000 Birr •PlayStation 4 Slim, 35,000 Birr •PlayStation 4 Pro, 43,000 Birr •Playstaion portal, 35,000 Birr •Meta Quest 2, 60,000 Birr •Meta Quest 3, 83,000 Birr Contact 0953964175 @heymobile @heyonlinemarket
8 0725Loading...
34
መልካም ዕድል! ከፍ የተደረጉ ኦዶችን አይተዋል ? እንግዲያውስ ተወራረዱባቸው! እንዳያመልጥዎ! Barcelona - Real Sociedad Aston Villa - Liverpool ለተሻለ ውርርድ ቤቲካን ይጠቀሙ! አሁኑኑ Betika.et ላይ /በቴሌግራም ቦታችን - @BetikaETBot ይወራረዱ!
41 9341Loading...
35
ፒኤስጂ ሽንፈት አስተናግዷል ! በፈረንሳይ ሊግ የሰላሳ ሶስተኛ ሳምንት መርሐ ግብር የሊጉ መሪ ፒኤስጂ ከቱሉስ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 3 ለ 1 በሆነ ውጤት ተሸንፏል። የፒኤስጂን ግብ ኪሊያን ምባፔ ከመረብ ሲያሳርፍ ለቱሉስ የማሸነፊያ ግቦችን ዳሊንጋ ፣  ግቦሆ እና ማግሪ ማስቆጠር ችለዋል። ፈረንሳዊው የፊት መስመር ተጨዋች ኪሊያን ምባፔ በውድድር ዘመኑ ሀያ ሰባተኛ የሊግ ግቡን ማስቆጠር ችሏል። በአመቱ መጨረሻ ፒኤስጂን የሚለቀው ኪሊያን ምባፔ በፓርክ ዲ ፕሪንስ ስታዲየም የፒኤስጂ የመጨረሻ ጨዋታውን አድርጓል። የሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ምን ይመስላል ? 1️⃣ ፒኤስጂ :- 70 ነጥብ 1️⃣0️⃣ ቱሉስ :- 43 ነጥብ ቀጣይ ጨዋታ ምን ይመስላል ? እሮብ - ኒስ ከ ፒኤስጂ እሁድ - ቱሉስ ከ ብረስት @tikvahethsport     @kidusyoftahe
51 0495Loading...
36
ባየር ሊቨርኩሰን ባለመሸነፍ ጉዞው ቀጥሏል ! የጀርመን ቡንደስሊጋ ዋንጫ አሸናፊው ባየር ሊቨርኩሰን ከቦህም ጋር ያደረገውን የሰላሳ ሶስተኛ ሳምንት መርሐ ግብር 5ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል። የባየር ሊቨርኩሰንን የማሸነፊያ ግቦች ፓትሪክ ሺክ ፣ ቦንፌስ ፣ አሚን አድሊ ፣ ግሪማልዶ እና ስታንሲች ከመረብ አሳርፈዋል። በአሰልጣኝ ዣቢ አሎንሶ የሚመራው ባየር ሊቨርኩሰን በዘንድሮው የውድድር ዘመን ካደረጋቸው ሰላሳ ሶስት የቡንደስሊጋ ጨዋታዎች ሀያ ሰባቱን ሲያሸንፍ በስድስቱ አቻ ተለያይተዋል። ባየር ሊቨርኩሰን በዘንድሮው የውድድር አመት ያደረጋቸውን ያለፉት #ሀምሳ ጨዋታዎች ሳይሸነፍ መጓዙን ቀጥሏል። ባየር ሊቨርኩሰን በቀጣይ የመጨረሻ የሊግ ጨዋታውን ከኦግስበርግ ጋር የሚጫወቱ ይሆናል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
50 94817Loading...
37
ማንችስተር ዩናይትድ የሴቶች ኤፌካፕ አሸንፈዋል ! የማንችስተር ዩናይትድ የሴቶች ቡድን በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የ ኤፌ ካፕ ዋንጫን ቶተንሀምን በመርታት ማሸነፍ ችለዋል። በርካታ ታዳሚያን በዌብሌይ በተከታተለው ጨዋታ ማንችስተር ዩናይት 4ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፈዋል። ለፍፃሜ መድረስ የቻሉት ቶተንሀም እና ዩናይትድ የ ኤፌ ካፕ ዋንጫን ከዚህ ቀደም አሸንፈው አያውቁም ነበር። ይህን ጨዋታ በዌብለይ ስታዲየም በርካታ ደጋፊዎች ሲታደሙት የጨዋታ መግቢያ ትኬቶች ሙሉ ተሽጠው ማለቃቸው ተዘግቧል። @tikvahethsport @kidusyoftahe
50 83987Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
ሊቨርፑል ከአስቶን ቪላ ነጥብ ተጋርተዋል ! በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የሰላሳ ሰባተኛ ሳምንት መርሐግብር ሊቨርፑል ከአስቶን ቪላ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 3ለ3 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል። የሊቨርፑልን ግቦች ኮዲ ጋክፖ ፣ ኳንሳህ እና ማርቲኔዝ በራሱ ግብ ላይ ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል። ለአስቶን ቪላ የአቻነት ግቦችን ጆን ዱራን 2x እና ዩሪ ቴሌማንስ ማስቆጠር ችለዋል። በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ ስንተኛ ናቸው ? 3️⃣ ሊቨርፑል :-  79 ነጥብ 4️⃣ አስቶን ቪላ :- 68 ነጥብ ቀጣይ ጨዋታ ምን ይመስላል ? እሁድ - ሊቨርፑል ከ ዎልቭስ እሁድ - ክሪስታል ፓላስ ከ አስቶን ቪላ @tikvahethsport     @kidusyoftahe
Show all...
👍 66😁 25👎 13 4🥰 2
Photo unavailableShow in Telegram
ባርሴሎና ድል አድርጓል ! የካታላኑ ክለብ ባርሴሎና ከሪያል ሶሴዳድ ጋር ያደረገውን የስፔን ላሊጋ ሰላሳ አምሰሰተኛ ሳምንት መርሐ ግብር 2ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል። የባርሴሎናንን የማሸነፊያ ግቦች ላሚን ያማል እና ራፊንሀ ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል። የሁለቱ ክለቦች ደረጃ ምን ይመስላል ? 2️⃣ ባርሴሎና - 76 ነጥብ 7️⃣ ሪያል ሶሴዳድ - 54 ነጥብ ቀጣይ ጨዋታቸው ምን ይመስላል ? ሐሙስ - አልሜርያ ከ ባርሴሎና ሐሙስ - ሪያል ሶሴዳድ ከ ቫሌንሽያ @tikvahethsport     @kidusyoftahe
Show all...
🔥 19👍 11😁 7 4
Photo unavailableShow in Telegram
84 ' አስቶን ቪላ 3 - 3 ሊቨርፑል ⚽ ቴሌማንስ             ⚽ ማርቲኔዝ ( በራስ ላይ )  ⚽ ዱራን                  ⚽ ጋክፖ                                    ⚽ ኳንሳህ @tikvahethsport     @kidusyoftahe
Show all...
😁 60👍 14👎 13🔥 7 4🤬 4😢 4😱 2
Photo unavailableShow in Telegram
84 ' አስቶን ቪላ 2 - 3 ሊቨርፑል ⚽ ቴሌማንስ             ⚽ ማርቲኔዝ ( በራስ ላይ )                                    ⚽ ጋክፖ                                    ⚽ ኳንሳህ @tikvahethsport     @kidusyoftahe
Show all...
👎 14👏 6👍 5😁 5
Photo unavailableShow in Telegram
75 ' አስቶን ቪላ 1 - 3 ሊቨርፑል ⚽ ቴሌማንስ             ⚽ ማርቲኔዝ ( በራስ ላይ )                                    ⚽ ጋክፖ                                    ⚽ ኳንሳህ @tikvahethsport     @kidusyoftahe
Show all...
👍 18👏 2
Photo unavailableShow in Telegram
60 ' አስቶን ቪላ 1 - 3 ሊቨርፑል ⚽ ቴሌማንስ             ⚽ ማርቲኔዝ ( በራስ ላይ )                                    ⚽ ጋክፖ                                    ⚽ ኳንሳህ @tikvahethsport     @kidusyoftahe
Show all...
🔥 21👍 6😢 3😁 2🤩 1
Photo unavailableShow in Telegram
52 ' አስቶን ቪላ 2 - 3 ሊቨርፑል ⚽ ቴሌማንስ             ⚽ ማርቲኔዝ ( በራስ ላይ )                                    ⚽ ጋክፖ                                    ⚽ ኳንሳህ @tikvahethsport     @kidusyoftahe
Show all...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
47 አስቶን ቪላ 1 - 3 ሊቨርፑል ⚽ ቴሌማንስ             ⚽ ማርቲኔዝ ( በራስ ላይ )                                   ⚽ ጋክፖ @tikvahethsport     @kidusyoftahe
Show all...
🔥 34👍 20 6😁 5
Photo unavailableShow in Telegram
እረፍት | አስቶን ቪላ 1 - 2 ሊቨርፑል ⚽ ቴሌማንስ             ⚽ ማርቲኔዝ ( በራስ ላይ )                                   ⚽ ጋክፖ @tikvahethsport     @kidusyoftahe
Show all...
👍 56👎 3 1😁 1
Photo unavailableShow in Telegram
37 ' አስቶን ቪላ 1 - 2 ሊቨርፑል ⚽ ቴሌማንስ             ⚽ ማርቲኔዝ ( በራስ ላይ )                                   ⚽ ጋክፖ @tikvahethsport     @kidusyoftahe
Show all...
👍 40 3🥰 2👎 1😁 1