Automotive Engineering world wide
Open in Telegram
mechanical engineering forum YouTube Account https://youtu.be/tWd2Ym4ao_c
Show more434
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
Repost from N/a
ጥያቄ
በአሜሪካው የስፔስ ሳይንስ ኤጀንሲ ስያሜ HD16175 የተባለው ኮከብ እና Exoplanet ለኢትዮጵያውያን ስም እንዲሰይሙ ጥያቄ ቀርቦ ነበረ። ስሙን ምን ብለን መለስን?
✍️✍️✍️ ሰላም 🙏🙏
በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት
ከሚሰጡ አዳዲስ ቋንቋዎች መካከል አንዱ ግዕዝ 👈 ነው።
እነሆ እናንተን ሊያግዝ እሚችል የቴሌግራም ቻነል 🙏
https://t.me/Geeztheancient
ያለ ምንም ክፍያ፣ ታማኝ ፣ ፈጣን እና ወቅታዊ የ #ስኮላርሺፕ መረጃ እና ዜናዎችን ማግኘት የምትፈልጉ በሙሉ . . .
እነሆ ይሄን የቴሌግራም ቻናል ጆይን ብላችሁ እንድትቀላቀሉ እና የስኮላርሺፕ መረጃዎች እንድትቃርሙ ጋበዝኩ
ተቀላቀሉ 👉 https://t.me/EdMap_Eth
✍️✍️ ምርጥ ምርጡን ለናንተ 😍 እነሆ ከ ቧልት እና ዋዛ ፈዛዛ የነጹ የእውቀት ማህደር የሆኑ ቻነል .... 👇👇👇
አእምሮ ስውርነት(Mind blindness)
========================
አእምሮ ስውርነት የአእምሮ ህመም አይደለም፡፡ 'ጤነኞች' በሆኑ ሰዎች ላይ የሚታይ የስነ ልቦና እክል እንጂ፡፡ የአእምሮ ስውርነት ከሰዎች ጋር የሚኖረንን ግንኙነት የሚያዛባ እና ቅርርባችንን የሚጎዳ ነገር ነው፡፡ የአእምሮ አይናማነት ከሰዎች ፀባይ ስር እምነት፣ ፍላጎት፣ ያነሳሳው ምክኒያት እና ስሜት እንዳለ መገንዘብ ነው፡፡ በተቃራኒው አእምሮ ስውርነት የሚታዩ ፀባዮችን እንዳሉ መውሰድ ወይም ከስር ያለውን ለመረዳት አለመቻል ነው፡፡
አእምሮ ስውርነትን እንደማብሪያ ማጥፊያ 'ያለ ወይም የሌለ' ተብሎ በሁለት የሚከፈል ሳይሆን ከ "ጀርባህ ጩቤዬን ጎድቶታል" ከሚሉ የአእምሮ ስውርነት ጥግ ላይ ካሉ እሰከ "ከሚያዝኑት ጋር አዝነው ከሚደሰቱት ጋር የሚደሰቱ" የአእምሮ አይናማዎች ድረስ የተዘረጋ ህብር ነው፡፡ በተጨማሪም በአንድ ግለሰብ ላይ ራሱ በሁኔታዎች የሚቀያየር ሲሆን ነገሮች ሲካረሩ የአእምሮ ስውርነት መጠኑ ከፍ ይላል፡፡ በ 'ሰላም ጊዜ' እውነታውን ለመረዳት አያስቸግረንም፡፡ አለመግባባት ሲጀመር ሳይታወቀን ወደ 'እኔ እብስ፤ እኔ እብስ' ውስጥ በከፍተኛ ስሜት እንገባና እውነታውን እንዳለ ከመመልከት እንጋረዳለን፡፡
ሰዎች የሚናገሩት ነገር ሁለት አይነት ትርጉም የሚኖረው ከሆነ አንዳንዴ ለማለት የፈለጉት ጥሩውን ሊሆን ይችላል፡፡😀
ያለ አእምሮ ጤና፤ ጤና የለም!!!
ዶ/ር ዮናስ ላቀው
Follow on Instagram 👇👇👇
http://instagram.com/abren.endeg
YouTube 👇👇👇
https://www.youtube.com/c/AbrenEndeg
telegram 👇👇👇
https://t.me/abrenendeg
✍️✍️ ምርጥ ምርጡን ለናንተ 😍 እነሆ ከ ቧልት እና ዋዛ ፈዛዛ የነጹ የእውቀት ማህደር የሆኑ ቻነል .... 👇👇👇
✍️✍️ ምርጥ ምርጡን ለናንተ 😍 እነሆ ከ ቧልት እና ዋዛ ፈዛዛ የነጹ የእውቀት ማህደር የሆኑ ቻነል .... 👇👇👇
Repost from EOTC Books ⛪️
መልካም ልደት
❤
መልካም ልደት ለ #እንደግ
================
🎉🎈🎉🎈🎉
ሰከንዶች ደቂቃዎችን :ደቂቃዎች ሰዓታትን : ሰዓታት ቀናትን ቀናት ወራትን : ወራት ዓመታትን እየወለዱ እግዚአብሔር አምላክ ስወድቅ እያነሳኝ ይችን ዓለም ለፈተና ከተቀላቀልኩ ድፍን 30 ዓመታት ተቆጠሩ( ዛሬ )። ቸርነቱ የበዛ አምላክ ቀሪ ዘመኔን እንዲባርክልኝ አጥብቄ እፀልያለሁ።
1985 ዓ.ም ታህሳስ 1 ቀን ተወልጀ ___ዓ.ም አርፋለሁ። የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ስለሰጠኸኝ ሁሉ አመሰግንኻለው ። የጎደለኝን አንተ ታውቃለህ ,በመንገዴ ሁሉ ቅደም , በሁሉ ዘንድ ፍቅርን ስጠኝ ። ፍፃሜየን አሳምርልኝ።
.
.https://t.me/Geeztheancient
✍️✍️ ምርጥ ምርጡን ለናንተ 😍 እነሆ ከ ቧልት እና ዋዛ ፈዛዛ የነጹ የእውቀት ማህደር የሆኑ ቻነል .... 👇👇👇
