የየካ አካባቢ ወጣቶች እና ጎልማሶች ምዕራፈ ቅ/ሚካኤል መንፈሳዊ ማህበር
Open in Telegram
ይኽ በየካ ደብረ ሣህል ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን የየካ አካባቢ ወጣቶች እና ጎልማሶች ምዕራፈ ቅ/ሚካኤል መንፈሳዊ ማህበር የቴሌግራም ቻናል ነው፡፡ መንፈሳዊ ጽሑፎችን፣ ወቅታዊ ኹኔታዎችን የሚገልጹ መረጃዎችን እንዲሁም ማስታወቂያዎችን በዚኽ ገጽ ለተከታዮቹና ለማህበሩአባላት ያስተላልፋል፡፡ አስተያየት ካለዎት 0913576764መደወል ይችላሉ
Show more653
Subscribers
-124 hours
+27 days
+130 days
Posts Archive
የበረከት ስራ
በቀን 23/06/2016 ዓ/ም ታላቅ የበረከት ስራ በዋሻ ደብረ መንክራት አቡነ ተክለ ሃይማኖት አብርሃ ወአፅብሃ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት የተጀመረውን የህንፃ ቅድስት ቤተክርስቲያን እግዚአብሔር በፈቀደ መንገድ በመልካም መንገድ እየሄደ ሲሆን 23/06/2016 ዓ/ም እለትም የቢም አርማታ ሙሌት ስላለ የበረከት ስራ በመስራት መሳተፍ የምትፈልጉ ከጠዋቱ 3:00 በቅጥረ ቤተክርስቲያን ውስጥ በመገኘት የበረከቱ ተሳታፊ ትሆኑ ዘንድ በልዑል እግዚአብሔር ስም ጥሪያችንን እናስተላልፋለን
🔴 የሐዘን መግለጫ 🔴
የማህበራት አባል የሆነችው ቤዛዊት አለሙ ከዚህ አለም ድካም አርፍለች:: ሥርዓተ ቀብሩም ዛሬ በየካ ማካኤል ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ይፈፀማል ሁላችሁም የማህበሩ አባላት በሰዓቱ በመገኘት እህታችንን የምንሸኝ ይሆናል :: ማህበራችን የተሰማውን ጥልቅ ሃዘን እየገለፀ ለቤተሰቦቿ ለወዳጅ ዘመድ እዲሁም ለማህበራችን አባላት መፅናናትን ይመኛል :: የእህታችንን ነብስ እግዚአብሔር አምላክ በገነት ያሳርፉልን አሜን።
ታላቅ መንፈሳዊ መርሐግብር በየካ ደብረ ሣህል ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን መልአከ ሰላም ሰንበት ትምህርት ቤት አዳራሽ
የካቲት 17 2016 ዓ.ም ከ ጠዋቱ 4፡00 ጀምሮ
🙏🏻🙏🏻🙏🏻
🛑🛑🛑ታላቅ የአንድነት ጉባኤ❗️በታላቁ ደብር የካ ደ/ሣ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ❗️ወንድሞች በኅብረት ቢቀመጡ፥...
https://youtube.com/live/KX3YS8fpzP0?si=OgmPXlyOM3PA_b5e
🛑🛑🛑ታላቅ የአንድነት ጉባኤ❗️በታላቁ ደብር የካ ደ/ሣ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ❗️ወንድሞች በኅብረት ቢቀመጡ፥...
https://youtube.com/live/huthSGJ8MEs?si=Ru85pJXJ4emnTrw1
✨በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ✨
‼️ ልዩ መንፈሳዊ ጉባኤ በየካ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን እሁድ ከቀኑ በ9:30 ሰዓት በቀጥታ ምዕራፈ ቅዱስ የሚካኤል ዩቱዩብ ቻናል ላይ እና በ Facebook ይከታተሉ ።‼️
@merafe_kedus_michael
‼️🔴ሊንኩን በመጫን እና ሰብስክራይብ በማድረግ መንፈሳዊ ማዕድ አብረን እንመገብ🔴‼️
✨በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ✨
‼️ ልዩ መንፈሳዊ ጉባኤ በየካ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን እሁድ ከቀኑ በ9:30 ሰዓት በቀጥታ ምዕራፈ ቅዱስ የሚካኤል ዩቱዩብ ቻናል ላይ እና በ Facebook ይከታተሉ ።‼️
https://www.youtube.com/live/hip2hracWkY?si=c5Prfg0ZVfth_xa1
‼️🔴ሊንኩን በመጫን እና ሰብስክራይብ በማድረግ መንፈሳዊ ማዕድ አብረን እንመገብ🔴‼️
