uz
Feedback
የየካ አካባቢ ወጣቶች እና ጎልማሶች ምዕራፈ ቅ/ሚካኤል መንፈሳዊ ማህበር

የየካ አካባቢ ወጣቶች እና ጎልማሶች ምዕራፈ ቅ/ሚካኤል መንፈሳዊ ማህበር

Kanalga Telegram’da o‘tish

ይኽ በየካ ደብረ ሣህል ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን የየካ አካባቢ ወጣቶች እና ጎልማሶች ምዕራፈ ቅ/ሚካኤል መንፈሳዊ ማህበር የቴሌግራም ቻናል ነው፡፡ መንፈሳዊ ጽሑፎችን፣ ወቅታዊ ኹኔታዎችን የሚገልጹ መረጃዎችን እንዲሁም ማስታወቂያዎችን በዚኽ ገጽ ለተከታዮቹና ለማህበሩአባላት ያስተላልፋል፡፡ አስተያየት ካለዎት 0913576764መደወል ይችላሉ

Ko'proq ko'rsatish
653
Obunachilar
-124 soatlar
+27 kun
+130 kun
Postlar arxiv
የበረከት ስራ በቀን 23/06/2016 ዓ/ም ታላቅ የበረከት ስራ በዋሻ ደብረ መንክራት አቡነ ተክለ ሃይማኖት አብርሃ ወአፅብሃ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት የተጀመረውን የህንፃ ቅድስት ቤተክርስቲያን እግዚአብሔር በፈቀደ መንገድ በመልካም መንገድ እየሄደ ሲሆን 23/06/2016 ዓ/ም እለትም የቢም አርማታ ሙሌት ስላለ የበረከት ስራ በመስራት መሳተፍ የምትፈልጉ ከጠዋቱ 3:00 በቅጥረ ቤተክርስቲያን ውስጥ በመገኘት የበረከቱ ተሳታፊ ትሆኑ ዘንድ በልዑል እግዚአብሔር ስም ጥሪያችንን እናስተላልፋለን

🔴 የሐዘን መግለጫ 🔴 የማህበራት አባል የሆነችው ቤዛዊት አለሙ ከዚህ አለም ድካም አርፍለች:: ሥርዓተ ቀብሩም ዛሬ በየካ ማካኤል ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ይፈፀማል ሁላችሁም የማህበሩ አባላት በሰዓቱ በመገኘት እህታችንን የምንሸኝ ይሆናል :: ማህበራችን የተሰማውን ጥልቅ ሃዘን እየገለፀ ለቤተሰቦቿ ለወዳጅ ዘመድ እዲሁም ለማህበራችን አባላት መፅናናትን ይመኛል :: የእህታችንን ነብስ እግዚአብሔር አምላክ በገነት ያሳርፉልን አሜን።

ሁላቸችንም ሼር በማድረግ አገልግሎቱን እንደግፍ 🙏🙏🙏

ታላቅ መንፈሳዊ መርሐግብር በየካ ደብረ ሣህል ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን መልአከ ሰላም ሰንበት ትምህርት ቤት አዳራሽ የካቲት 17 2016 ዓ.ም ከ ጠዋቱ 4፡00 ጀምሮ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

🛑🛑🛑ታላቅ የአንድነት ጉባኤ❗️በታላቁ ደብር የካ ደ/ሣ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ❗️ወንድሞች በኅብረት ቢቀመጡ፥... https://youtube.com/live/KX3YS8fpzP0?si=OgmPXlyOM3PA_b5e

ሊጀመር ደቂቃዎች ብቻ ናቸው የቀሩት🙏🙏🙏

🛑🛑🛑ታላቅ የአንድነት ጉባኤ❗️በታላቁ ደብር የካ ደ/ሣ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ❗️ወንድሞች በኅብረት ቢቀመጡ፥... https://youtube.com/live/huthSGJ8MEs?si=Ru85pJXJ4emnTrw1

✨በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ✨ ‼️ ልዩ መንፈሳዊ ጉባኤ በየካ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን እሁድ  ከቀኑ በ9:30 ሰዓት በቀጥታ   ምዕራፈ ቅዱስ  የሚካኤል ዩቱዩብ ቻናል ላይ እና በ Facebook ይከታተሉ ።‼️ @merafe_kedus_michael ‼️🔴ሊንኩን በመጫን እና ሰብስክራይብ በማድረግ መንፈሳዊ ማዕድ አብረን እንመገብ🔴‼️

✨በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ✨ ‼️ ልዩ መንፈሳዊ ጉባኤ በየካ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን እሁድ ከቀኑ በ9:30 ሰዓት በቀጥታ ምዕራፈ ቅዱስ የሚካኤል ዩቱዩብ ቻናል ላይ እና በ Facebook ይከታተሉ ።‼️ https://www.youtube.com/live/hip2hracWkY?si=c5Prfg0ZVfth_xa1 ‼️🔴ሊንኩን በመጫን እና ሰብስክራይብ በማድረግ መንፈሳዊ ማዕድ አብረን እንመገብ🔴‼️