1 435
Subscribers
No data24 hours
+37 days
-830 days
Posts Archive
“የመንፈስ ፍሬ ግን ...
ፍቅር፣ ደስታ፣ ሰላም፣ ትዕግሥት፣ ምጽዋት፣ ቸርነት፣ እምነት፣ ገርነት፣ ንጽሕና ነው። ከዚህ ሕግ የሚበልጥ የለም።”
“የመንፈስ ፍሬ ግን ...
ፍቅር፣ ደስታ፣ ሰላም፣ ትዕግሥት፣ ምጽዋት፣ ቸርነት፣ እምነት፣ ገርነት፣ ንጽሕና ነውከዚህ ሕግ የሚበልጥ የለም።”
☞ For 2017 Academic Year : ... 🥇🥈🥉
G➊? G➋? G➌? G➍? G➎? G➏? G➐? G➑?
+1
በክለሳ መርሐ ግብሩ በቤተሰብ ደረጃ ለነበራችሁ ተሳትፎ እናመሰግናለን
ሙከራ 1 ከሰኞ [18/02/2017] እስከ ሐሙስ [21/02/2017] ድረስ መደበኛው ትምህርት እየተከናወነ ይሰጣልከፈተናው አስቀድሞ ባለው ቀን:-
በጥናት እና ክለሳ ወቅት በለዩት ቁልፍ ጉዳይ ላይ እንዲያተኩሩ ያድርጉ በቤተሰብ የተዘጋጀ ሙከራ በመስጠት በራስ መተማመናቸውን ማሳደግ ዝግጁ መሆናቸውን በማረጋገጥ በቂ እረፍት እንዲያገኙ ማድረግበተፈተኑ ቀን:-
በነበረው ነገር በማበረታታት ለቀጣዩ ቀን ፈተና ዝግጁ እንዲሆኑ ማስቻልእናመሰግናለን
Telegram Channels
☞ Click the link to join the channel
Grade 1☞ @lebu2013grade1
Grade 2☞ @lebu2013grade2
Grade 3☞ @lebu2013grade3
Grade 4☞ @lebu2013grade4
Grade 5☞ @lebu2013grade5
Grade 6☞ @lebu2013grade6
Grade 7☞ @lebu2013grade7
Grade 8☞ @lebu2013grade8
E_Library/E_Learning
☞ @abg_lab_test_bot
Academic Performance
☞ https://abuneg.temhrtbete.com/
Username ☞ Abg/..../.. [Stud. ID. No.]
Password ☞ abc@1234
Address:
Click the link to view the location of the school
☞ https://www.google.com/maps/@8.950406,38.7152989,18z/data=!3m1!1e3?hl=en-GB&gl=US
Tel. ☞ +251114713460/ +251114713520
Telegram Channels☞ Click the link to join the channel Grade 1☞ @lebu2013grade1 Grade 2☞ @lebu2013grade2 Grade 3☞ @lebu2013grade3 Grade 4☞ @lebu2013grade4 Grade 5☞ @lebu2013grade5 Grade 6☞ @lebu2013grade6 Grade 7☞ @lebu2013grade7 Grade 8☞ @lebu2013grade8
የጥያቄና መልስ ውድድር
በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በ6 ዙር ሁሉም ተማሪዎች የሚወዳደሩበት የጥያቄና መልስ ውድድር፣ የመጀመሪያው ዙር ጥቅምት 08 ይከናወናል።[መደበኛው ትምህርት እየተከናወነ ስለሚተገበር በመማር ማስተማር፣ በመግቢያ እና መውጫ ሰዓት ላይ ለውጥ የለም።
በ6 ዙር የተደረገው ውድድር ሚያዚያ ወር እንደተጠናቀቀ በድምር ውጤት የየክፍል ደረጃው አሸናፊዎች በግንቦት ወር ላይ ይለያሉ።
ተማሪዎችን ለማብቃት ተግባራዊ ለምናደርጋቸው የተለያዩ ስልቶች በቤተሰብ ደረጃ በቤት ውስጥ መማርን በማዳበር የበኩላችንን ድርሻ እንድንወጣ ይሁን።ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን
በቅዳሜ የማጠናከሪያ ትምህርት፤ ከተሰበሰበው መረጃ እና ተፈታኞች ከመሆናቸውም አንጻር የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ብቻ ከቅዳሜ [09/02/2017 ዓ.ም] ጀምሮ ከ2:30-7:00 ሰዓት የሚማሩ ይሆናል።
ክፍያ የሚከፈልበት ባንክ:- ኅብረት ባንክ የሒሳብ ቁጥር:- 4461811632202013 የክፍያ መጠን:- 859.00
ምስጋናው ለሁሉም ልጆቻቾን እና ቤተሰቦቻቸው፤ ለተቋሙ ሠራተኞች ይሁን።በ2017 ዓ.ም የላቀ ውጤት ለማስመዝገብ ክትትልና ድጋፋችን ይጠናከር።
+3
የተላኩ መልእክቶች [በተማሪዎች በኩል]
ለቡድን ጥናት የሚሆኑ ጥያቄዎች እንዲያዘጋጁ የ1ኛው ተርም የክፍያ ጊዜ ከጥቅምት 01-10 የመጀመሪያው ዙር የጥያቄ እና መልስ ውድድር ጥቅምት 08 ከጥቅምት 11 ጀምሮ ለሚሰጠው ሙከራ ዝግጁ እንዲሆኑ የቅዳሜ የማጠናከሪያ ትምህርት ፍላጎት ማሳወቂያሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን
