fa
Feedback
Abune Gorgorios Lebu Branch G 8

Abune Gorgorios Lebu Branch G 8

رفتن به کانال در Telegram
1 435
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+37 روز
-830 روز
آرشیو پست ها
“የመንፈስ ፍሬ ግን ...
ፍቅር፣ ደስታ፣ ሰላም፣ ትዕግሥት፣ ምጽዋት፣ ቸርነት፣ እምነት፣ ገርነት፣ ንጽሕና ነው። ከዚህ ሕግ የሚበልጥ የለም።”

“የመንፈስ ፍሬ ግን ...
ፍቅር፣ ደስታ፣ ሰላም፣ ትዕግሥት፣ ምጽዋት፣ ቸርነት፣ እምነት፣ ገርነት፣ ንጽሕና ነው
ከዚህ ሕግ የሚበልጥ የለም።”

☞ For 2017 Academic Year : ... 🥇🥈🥉 G➊? G➋? G➌? G➍? G➎? G➏? G➐? G➑?
For 2017 Academic Year : ... 🥇🥈🥉
G➊? G➋? G➌? G➍? G➎? G➏? G➐? G➑?

በክለሳ መርሐ ግብሩ በቤተሰብ ደረጃ ለነበራችሁ ተሳትፎ እናመሰግናለን ሙከራ 1 ከሰኞ [18/02/2017] እስከ ሐሙስ [21/02/2017] ድረስ መደበኛው ትምህርት እየተከናወነ ይሰጣል ከፈተናው አስ
+1
በክለሳ መርሐ ግብሩ በቤተሰብ ደረጃ ለነበራችሁ ተሳትፎ እናመሰግናለን
ሙከራ 1 ከሰኞ [18/02/2017] እስከ ሐሙስ [21/02/2017] ድረስ መደበኛው ትምህርት እየተከናወነ ይሰጣል
ከፈተናው አስቀድሞ ባለው ቀን:-
በጥናት እና ክለሳ ወቅት በለዩት ቁልፍ ጉዳይ ላይ እንዲያተኩሩ ያድርጉ በቤተሰብ የተዘጋጀ ሙከራ በመስጠት በራስ መተማመናቸውን ማሳደግ ዝግጁ መሆናቸውን በማረጋገጥ በቂ እረፍት እንዲያገኙ ማድረግ
በተፈተኑ ቀን:-
በነበረው ነገር በማበረታታት ለቀጣዩ ቀን ፈተና ዝግጁ እንዲሆኑ ማስቻል
እናመሰግናለን

Telegram Channels ☞ Click the link to join the channel Grade 1☞ @lebu2013grade1 Grade 2☞ @lebu2013grade2 Grade 3☞ @lebu2013gr
Telegram ChannelsClick the link to join the channel Grade 1@lebu2013grade1 Grade 2@lebu2013grade2 Grade 3@lebu2013grade3 Grade 4@lebu2013grade4 Grade 5@lebu2013grade5 Grade 6@lebu2013grade6 Grade 7@lebu2013grade7 Grade 8@lebu2013grade8 E_Library/E_Learning ☞  @abg_lab_test_bot Academic Performance ☞ https://abuneg.temhrtbete.com/ Username ☞ Abg/..../.. [Stud. ID. No.] Password ☞ abc@1234 Address: Click the link to view the location of the schoolhttps://www.google.com/maps/@8.950406,38.7152989,18z/data=!3m1!1e3?hl=en-GB&gl=US Tel.+251114713460+251114713520

Telegram Channels
Click the link to join the channel Grade 1@lebu2013grade1 Grade 2@lebu2013grade2 Grade 3@lebu2013grade3 Grade 4@lebu2013grade4 Grade 5@lebu2013grade5 Grade 6@lebu2013grade6 Grade 7@lebu2013grade7 Grade 8@lebu2013grade8

Test One Provision Schedule.pdf1.67 KB

በቤት ውስጥ የሚከናወን የክለሳ መርሐ ግብር
በቤት ውስጥ የሚከናወን የክለሳ መርሐ ግብር

Success!
Attitude Matters

Academic Competitions
+2
Academic Competitions

የጥያቄና መልስ ውድድር
በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በ6 ዙር ሁሉም ተማሪዎች የሚወዳደሩበት የጥያቄና መልስ ውድድር፣ የመጀመሪያው ዙር ጥቅምት 08 ይከናወናል።
[መደበኛው ትምህርት እየተከናወነ ስለሚተገበር በመማር ማስተማር፣ በመግቢያ እና መውጫ ሰዓት ላይ ለውጥ የለም።
በ6 ዙር የተደረገው ውድድር ሚያዚያ ወር እንደተጠናቀቀ በድምር ውጤት የየክፍል ደረጃው አሸናፊዎች በግንቦት ወር ላይ ይለያሉ።
ተማሪዎችን ለማብቃት ተግባራዊ ለምናደርጋቸው የተለያዩ ስልቶች በቤተሰብ ደረጃ በቤት ውስጥ መማርን በማዳበር የበኩላችንን ድርሻ እንድንወጣ ይሁን።
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን

English-Amharic Context Dictionary.pdf78.94 MB

የአክሲዮን ግዥ
የአክሲዮን ግዥ

በቅዳሜ የማጠናከሪያ ትምህርት፤ ከተሰበሰበው መረጃ እና ተፈታኞች ከመሆናቸውም አንጻር የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ብቻ ከቅዳሜ [09/02/2017 ዓ.ም] ጀምሮ ከ2:30-7:00 ሰዓት የሚማሩ ይሆናል።
ክፍያ የሚከፈልበት ባንክ:- ኅብረት ባንክ የሒሳብ ቁጥር:- 4461811632202013 የክፍያ መጠን:- 859.00

ምስጋናው ለሁሉም ልጆቻቾን እና ቤተሰቦቻቸው፤ ለተቋሙ ሠራተኞች ይሁን። በ2017 ዓ.ም የላቀ ውጤት ለማስመዝገብ ክትትልና ድጋፋችን ይጠናከር።
ምስጋናው ለሁሉም ልጆቻቾን እና ቤተሰቦቻቸው፤ ለተቋሙ ሠራተኞች ይሁን።
በ2017 ዓ.ም የላቀ ውጤት ለማስመዝገብ ክትትልና ድጋፋችን ይጠናከር።

+1
Study Tips.mp438.69 MB

የተላኩ መልእክቶች [በተማሪዎች በኩል] ለቡድን ጥናት የሚሆኑ ጥያቄዎች እንዲያዘጋጁ የ1ኛው ተርም የክፍያ ጊዜ ከጥቅምት 01-10 የመጀመሪያው ዙር የጥያቄ እና መልስ ውድድር ጥቅምት 08 ከጥቅምት 1
+3
የተላኩ መልእክቶች [በተማሪዎች በኩል]
ለቡድን ጥናት የሚሆኑ ጥያቄዎች እንዲያዘጋጁ የ1ኛው ተርም የክፍያ ጊዜ ከጥቅምት 01-10 የመጀመሪያው ዙር የጥያቄ እና መልስ ውድድር ጥቅምት 08 ከጥቅምት 11 ጀምሮ ለሚሰጠው ሙከራ ዝግጁ እንዲሆኑ የቅዳሜ የማጠናከሪያ ትምህርት ፍላጎት ማሳወቂያ
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን