cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የተፈታው በርባን YETEFETAW BERBAN

አንድያ ልጁን እስከመስጠት ወዶናል💙 የተፈታው በርባን👇👇 🔵ንፁህ የሆነው ኢየሱስ የሞት ፍርድን ሲቀበል 🔴አመፀኛውና ሞቱን ሲጠባበቅ የነበረው በርባን ነፃ ወጣ 🤎ይቀላቀሉ ለሌዎችም ያጋሩ🧡 👤 @teme_arega bot: @berbantefeta_bot Group🙋 @tsegahybeqagnal https://youtube.com/channel/UCylvsUSCX9tGgikroJ65fig

Show more
Advertising posts
9 617
Subscribers
-224 hours
-117 days
-10730 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
ሊታረቀኝ ወዶ | Aster Abebe 🙏Share share share share🙏 Tiktok    telegram    YouTube የተፈታው በርባን
4385Loading...
02
🔵teme arts የስዕል ስራ ለማዘዝ በ 09-3995-3911 ይደውሉልን ወይም በውስጥ መስመር @teme_arega
6670Loading...
03
#ENGLISH PDF📚
451Loading...
04
በመዳፍህ መሃል | Zemarit Tsigereda Tilahun 🙏Share share share share🙏 Tiktok    telegram    YouTube የተፈታው በርባን
1 3887Loading...
05
🙏Share share share share🙏 Tiktok    telegram    YouTube የተፈታው በርባን
20Loading...
06
🙏Share share share share🙏 Tiktok    telegram    YouTube የተፈታው በርባን
1 70623Loading...
07
https://youtu.be/7M_MVe0dCco?si=c_-9jAxpMjShKSuc
1 7450Loading...
08
🙏Share share share share🙏 Tiktok    telegram    YouTube የተፈታው በርባን
1 5856Loading...
09
ኢየሱስ ክርስቶስ Share share share share @berbantefeta profile pics Tiktok    telegram    YouTube የተፈታው በርባን
1 5322Loading...
10
ይወሰዳል እንዳልል፣ መች ሆነና ከምድር፤ ይነጥቀኛል እንዳልል፣ ሰው አልሰጠኝ ሰላሜን፤     በልቤ ዙፋን የተቀመጥከው፣     ጌታ ክርስቶስ አዳኝ የሆንከው፤     ሀዘን ማይቀማኝ ደስታዬ አንተ ነህ፣   ሳቅ የሞላኸኝ ለቅሶዬን ወስደህ፤ 🙏Share share share share🙏 Tiktok    telegram    YouTube የተፈታው በርባን
1 4538Loading...
11
የ 500 ብር ሞባይል ካርድ ሽልማት ይሸለሙ #Telegram_Live ⏰ዛሬ ማታ 3:00⏰ የክርስቶስ ፀጋና ሰላም ይብዛላቹ።የፋሲካ በዓልን አስመልክቶ ዛሬ ማታ 3:00 በቀጥታ ስርጭት የማስተላልፈው አጭር መልክት አለኝ እንዲሁም የ 500 ብር የሞባይል ካርድ ሽልማት ያለው መንፈሳዊ የጥያቄና መልስ ፕሮግራም ይኖረናል።በፍፁም እንዳትቀሩ! ወንድማችሁ ኪሩቤል ነኝ ✝️ #Truth #Revolution #Ministry✝️ ፕሮግራሙን ለመከታተል ከታች ያለውን የግሩፑን ሊንክ ይጫኑ @KingdomAtHand @KingdomAtHand @KingdomAtHand ❇️Join and Share❇️
5291Loading...
12
“እኔ ደግሞ ድል እንደ ነሣሁ ከአባቴም ጋር በዙፋኑ ላይ እንደተቀመጥሁ፥ ድል ለነሣው ከእኔ ጋር በዙፋኔ ላይ ይቀመጥ ዘንድ እሰጠዋለሁ።”   — ራእይ 3፥21 እንካን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ጌታችን ሞትን እና ሲኦልን፣ ሀጢአትንና አለምን፤ ድል እንደነሳ እንዲሁ እኛም አብ አባት የሰጠንን ሁሉ በድል የምንወጣበት ዘመን ይሁንልን። ተሸናፊ ሳይሆን አሸናፊ እና ገዢዎች የሚያደርገንን የእግዚአብሔርን ፀጋ እንያዝ። እርሱ በመስቀል ታግሶ በላይ በግርማው ቀኝ እንደተቀመጠ፤ ለክብር እንድንበቃ እና የማያሳፍር ባሪያ ለመሆን ከበፊት ይልቅ በትጋት የተሰጠንን ቅዱስ አገልግሎት ለመፈፀም እንትጋ። መልካም በዓል ይሁንላችሁ! እግዚአብሔር ይባርካችሁ!❤
1 6604Loading...
13
በደሙ | ይትባረክ ታምሩ yitbarek 🙏Share share share share🙏 Tiktok    telegram    YouTube የተፈታው በርባን
2 13210Loading...
14
ሀቃን ሳቃልን | mitiku thomas ካምባቲኛ መዝሙር 🙏Share share share share🙏 Tiktok    telegram    YouTube የተፈታው በርባን
2 2267Loading...
15
አለሁ ሞቴ ተሽሯል አለሁ አለሁ ምህረቱ ገኗል አለሁ አለሁ ህመሜን ወስዷል አለሁ አለሁ እኔ ምን እሆናለሁ 🙏Share share share share🙏 Tiktok    telegram    YouTube የተፈታው በርባን
2 15112Loading...
16
እዳዬን ከፍሎታል በመስቀሉ ስራ፣ ቀና ብዬ ልሂድ ከእንግዲህ በኋላ፤ እርሱ ሞቷልና ነፍሴ አመለጠች፣ ከዘላለም ጥፋት እንደወጣች ቀረች፤ 🙏Share share share share🙏 Tiktok    telegram    YouTube የተፈታው በርባን
1 95116Loading...
17
ተስፋ ያልነበረውን ያንን ሕይወቴን፣ የሞት ድምፅ ሚሰማ ጨለማ ቤቴን፤ በፍቅርህ ዘልቀህ ወደ ውስጠኛው ልቤ ውስጥ ገብተህ፣ አበራህልኝ የሕይወቴን ብርሃን ተስፋን ሰጥተህ፤ 🙏Share share share share🙏 Tiktok    telegram    YouTube የተፈታው በርባን
1 84823Loading...
18
በገዛ ደሙ እርቅ አወረደ፣ የጠፋሁትን ስለወደደ፤ ሐጥእ ተብዬ ስም ለወጣልኝ፣ በደሙ አንፅቶ ፃድቅ አስባለኝ፤ ከደጉ አባቴ አሁን ታረኩኝ፣ በቅዱስ ደሙ ስለታጠብኩኝ፤ ሌላ አማላጅ ሳያስፈልገኝ፣ በቀኙ ቆምኩኝ ደሙ አቀረበኝ፤ 🙏Share share share share🙏 Tiktok    telegram    YouTube የተፈታው በርባን
1 83717Loading...
19
ለወጉህ እጆች ኃይላቸው ነበርክ ፈጣሪ፣ ለሰደቡህ አፎች አንተ ነህ የእነርሱ ሰሪ፤ ፈቀድክላቸው አልከለከልካቸውም፣ የምትሞተው በጦር ለወጉህ ለእነርሱም፤ 🙏Share share share share🙏 Tiktok    telegram    YouTube የተፈታው በርባን
1 74317Loading...
20
እየነደደ አበራልኝ / ዘማሪ ኢዮብ አሊ eyenedede aberalegn/ New gospel song by singer Eyob Ali/2015/23 💞መልካም ፋሲካ💞 Share share share share share ⛓️ @berbantefeta https://t.me/joinchat/VriY4W6tg1Yg7kqh
1 80614Loading...
21
ብቻውን ቀላያት መሃል አንገቱን ደፍቶ ዋለ😭 ስለኔ ሕይወት መዳን ከሞት እየታገለ💔 🙏Share share share share🙏 Tiktok    telegram    YouTube የተፈታው በርባን
1 66617Loading...
22
ወንጀለኛ ተብለህ ተወጋህ ጎንህን፡ ወንበዴ ነው ብለው እያንገላቱህ፤ ለጠላቶችህ ይቅርታን ጠየቅህ፣ ምህረትን ለመንህ ከቸሩ ከአባትህ። መስቀሉ ይናገር | Elora Gospel Singers ድንቅ መዝሙር😍 🙏Share share share share🙏 Tiktok    telegram    YouTube የተፈታው በርባን
1 80312Loading...
23
ተቀሰቀሰ | Bereket Tesfaye Share share share share Tiktok    telegram    YouTube የተፈታው በርባን
1 7069Loading...
24
ፍፁም አላፈረም እርቃኑን ሲታይ ስለኛ ለአለም Share share share share Tiktok    telegram    YouTube የተፈታው በርባን
1 9616Loading...
25
ትንሳዔው የኔ ነው Share share share share Tiktok    telegram    YouTube የተፈታው በርባን
1 8044Loading...
26
Media files
1 8623Loading...
27
ያ የብርሃን ፊትህ ፀዳል የሞላበት፣ በጥፊ ተመታ ምራቅ ተተፋበት፤ መላዕክት በፍርሃት ፊትህ ሚቆሙልህ፣ ጲላጦስ ፊት ስትቆም እንዴት ቻለው ልብህ… ከፍ ከፍ ላድርግህ | Tizitaw Samuel kef kef ladrigih | ትዝታው ሳሙኤል Share share share share Tiktok    telegram    YouTube የተፈታው በርባን
2 01222Loading...
28
“እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።” — ኢሳይያስ 53፥5 Share share share share Tiktok    telegram    YouTube የተፈታው በርባን
2 46216Loading...
29
1ኛ ሳሙኤል 24 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴ የዳዊትም ሰዎች፦ እነሆ፥ ጠላትህን በእጅህ አሳልፌ እሰጠዋለሁ፥ በዓይንህም ደስ የሚያሰኝህን ታደርግበታለህ ብሎ እግዚአብሔር የነገረህ ቀን፥ እነሆ፥ ዛሬ ነው አሉት። ዳዊትም ተነሥቶ የሳኦልን መጎናጸፊያ ዘርፍ በቀስታ ቈረጠ። ⁵ ከዚያም በኋላ እንዲህ ሆነ፤ የሳኦልን የልብሱን ዘርፍ ስለቈረጠ የዳዊት ልብ በኀዘን ተመታ።      ሳኦል እግዚአብሔርን ከመከተል የተመለሰ፣ የዳዊት ዋና ጠላት እና አሳዳጅ፤ ዳዊትንም ደግሞ እጅግ ይጠላው ነበር። ክፉ መንፈስ ሳኦልን ሲያስጨንቀው፣ በእጁ በገና እየመታ፣ ክፉውን በቅዱስ መንፈስ እያባረረ እረፍት ይሰጠው ነበር። ሳኦል ግን ጦር ይወረውር እና ሊገድለው፣ ከተቀመጠበት ግድግዳ ጋር ያጣብቀው ዘንድ ይመኝ ነበር። ነፍሱን ሊወስድ ለሚወደው ክፉ ስለ ልብስ ዘርፉ መቆረጥ አዘነ! መፅሀፍ እንዳለ “በከንቱ ያጠፉኝ ዘንድ ወጥመዳቸውን ሸሽገውብኛልና፥” በከንቱ እና ያለ ምክኒያት እንዲሁም በመልካም ፈንታ ክፉ ሊመልስለት ይፈልገው ነበር። መሲሁ (ጌታችን) እንዳለ “ለጥማቴም ሆምጣጤ አጠጡኝ።” ቀኑን ሁሉ ክፉ ከአፉ እንዲወጣ ይፈላልጉት ነበር፤ ሊያጠፉት በቀን እና በለሊት የሚኖርበትን ይፈልጉ እና ይማከሩበት ነበር። የሚከሱበትን ነገር ዘወትር ያለ መታከት ይፈልጉበት እና ይፈትኑት ነበር።      አርሱ ግን ወደ ኢየሩሳሌም ሲቀርብ አያት እና አለቀሰላት፣ እርሱ ለረሃባቸው ጥጋብ፤ ለጥማታቸው እርካታ ነበር፤ ለእርሱ ጥማት ግን ሆምጣጤ አቀረቡለት። በመልካም ፈንታ ክፉ፣ በበጎ ፈንታ ሞት መለሱለት። ትላንት ከአንድ ወንድም ጋር እየተጫወትን፣ ድንገት የዳዊትን ህይወት እያወጋን እንገረም ነበር፤ በእርግጥ እርሱ የመሲሁ (የጌታ) ጥላ ነው። ንጉስ ሳኦል ለሞት ይፈልገዋል፤ የንጉሱን የልብስ ዘርፍ ስለቆረጠ ዳዊት ልቡ በሀዘን ተመታ። ለጠላቱ እጅግ አዘነ፤ እግዚአብሔር ቀብቶት ለነበረ እና አሁን ግን ለተጣለ እጅጉን አዘነ። ለወደቀ ወንድምህ ታዝናለህን? ለጠላቱ እና ምሬትን ላሳየው ልቡ እጅግ በሀዘን ተመታ! አንድ ጌታ አለና፤ ለአንድ መንግስት እንሰራለንና፤ አንድ መንግስት እንወርሳለንና፤ አንዳችሁ ለሌላችሁ አስቡ እና ፀልዩ፣ ማንም በመውደቁ ደስ አይበላችሁ። ሁለት ጌቶች ቢኖረን፥ ምን ግድ ብሎን ሁሉም ለጌታው ሲል ሌላውን ይንቃል፣ ይገፋል። ለእኛ ግን እንደዚህ አይደለም፤ አንድ ጌታ አለንና እርሱ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው!      እንግዲህ እንደተወደዱ ልጆች እግዚአብሔርን የምትከተሉ ሁኑ፤ ደግሞም ፍቅርን፣ እምነትን፣ ፅድቅን፣ ሰላምን ተከተሉ! በፍቅር ተመላለሱ! በአለም እንደሚታይ አርሾ በእናንተ አይገኝ! ነገር ግን ክፋትን ሁሉ አስወግዳችሁ፤ በክርስቶስ የእግዚአብሔር ህንፃ ለመሆን ተሰሩ፤ እርስ በእርሳችን ብልቶች ስለሆንን፤ ሁሉን በሰፊ ልብ ተቀበሉ፣ የተናቀና ትንሽ የአካል ክፍል እንኳ እጅግ የሚበልጥ አገልግሎት እና ስራ በመሀከላችን አለውና!!!      እግዚአብሔር አምላክ በነገር ሁሉ ፊተኛ እና ቀዳሚ ያድርጋችሁ! የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የእግዚአብሔርም ፍቅር የመንፈስ ቅዱስም ኅብረት ከሁላችሁ ጋር ይሁን።
2 4678Loading...
30
Media files
2 0840Loading...
31
ከመሞትህ በፊት ይሄን ስማ❗️❗️😳 🛑መደመጥ ያለበት ድንቅ መልዕክት👇👇👇 ለሁሉም ሰው እንዲደርስ share share share https://youtu.be/aoGr6HVSMMM
2 4190Loading...
32
“በውድዋ ላይ ተደግፋ ከምድረ በዳ የምትወጣ ይህች ማን ናት? — መኃልየ. 8፥5 Share share share share Tiktok    telegram    YouTube የተፈታው በርባን
2 51612Loading...
33
የቆላስይስ መፅሐፍ ትምህርት ክፍል ዘጠኝ በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ Colossians by prophet Tilahun Tsegaye Share share share share Tiktok    telegram    YouTube የተፈታው በርባን
2 57921Loading...
34
አሁን መሆን ያለበትን የምናደርጉበትን አቅም አሁን መሆን የሌለበትን ነገር የምንጠብቅበትን ትዕግስት ያብዛልን። ነገር ውብ የሚሆነው ሳይፈጥንና ሳይረፍድ በጊዜው ሲሆን ነው
2 7693Loading...
35
ይሄን ቦት ሞክሩት ለኔ ሰርቶልኛል👇 https://t.me/hulepay_official_bot?start=r0331810065 https://t.me/hulepay_official_bot?start=r0331810065 1 ሰው ስትጋብዙ 3 ብር ይሰጣችኋል
4771Loading...
36
ሮሜ 12 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁴ የሚያሳድዱአችሁን መርቁ፥ መርቁ እንጂ አትርገሙ። ¹⁵ ደስ ከሚላቸው ጋር ደስ ይበላችሁ፥ ከሚያለቅሱም ጋር አልቅሱ። ¹⁶ እርስ በርሳችሁ በአንድ አሳብ ተስማሙ፤ የትዕቢትን ነገር አታስቡ፥ ነገር ግን የትሕትናን ነገር ለመሥራት ትጉ። ልባሞች የሆናችሁ አይምሰላችሁ። ¹⁷ ለማንም ስለ ክፉ ፈንታ ክፉን አትመልሱ፤ በሰው ሁሉ ፊት መልካም የሆነውን አስቡ። ¹⁸ ቢቻላችሁስ በእናንተ በኩል ከሰው ሁሉ ጋር በሰላም ኑሩ። ¹⁹ ተወዳጆች ሆይ፥ ራሳችሁ አትበቀሉ፥ ለቍጣው ፈንታ ስጡ እንጂ፤ በቀል የእኔ ነው፥ እኔ ብድራቱን እመልሳለሁ ይላል ጌታ ተብሎ ተጽፎአልና። ²⁰ ጠላትህ ግን ቢራብ አብላው፤ ቢጠማ አጠጣው፤ ይህን በማድረግህ በራሱ ላይ የእሳት ፍም ትከምራለህና። ²¹ ክፉውን በመልካም አሸንፍ እንጂ በክፉ አትሸነፍ።
2 90312Loading...
37
ዎኒ አዋንዲ | Qinea worship team Woni Awandi Wolaita Ethiopian Gospel song ወላይትኛ መዝሙር Share share share share Tiktok    telegram    YouTube የተፈታው በርባ ን
2 4546Loading...
38
“አባታችሁ ርኅሩኅ እንደ ሆነ ርኅሩኆች ሁኑ።” — ሉቃስ 6፥36
2 9013Loading...
39
ታለፈ ያ ዘመን  Talefe Ya Zemen Mesfin Gutu || መስፍን ጉቱ Share share share share Tiktok    telegram    YouTube የተፈታው በርባ ን
3 0628Loading...
40
ተስፋ ሲጨልም ቀኑ ሲመሽ፣ የተደገፉትም ሲሸሽ፤ ብቸኝነቱም ሲበረታ፣ መኖርም ትርጉም ያጣ እለታ፣ ሸክም ከብዶ ሲያንገላታ፣ ድካሙ እጅግ ቢበረታ፣ ወደ እኔ ኑ ያለው ኢየሱስ፣ እረፍት የሚሰጥ ያለአፍታ… Share share share share Tiktok    telegram    YouTube የተፈታው በርባ ን
2 91828Loading...
ሊታረቀኝ ወዶ | Aster Abebe 🙏Share share share share🙏 Tiktok    telegram    YouTube የተፈታው በርባን
Show all...
2🥰 2
Photo unavailableShow in Telegram
🔵teme arts የስዕል ስራ ለማዘዝ በ 09-3995-3911 ይደውሉልን ወይም በውስጥ መስመር @teme_arega
Show all...
🥰 5👍 2🔥 1
Repost from N/a
#ENGLISH PDF📚
Show all...
በመዳፍህ መሃል | Zemarit Tsigereda Tilahun 🙏Share share share share🙏 Tiktok    telegram    YouTube የተፈታው በርባን
Show all...
11👍 1
🙏Share share share share🙏 Tiktok    telegram    YouTube የተፈታው በርባን
Show all...
🙏Share share share share🙏 Tiktok    telegram    YouTube የተፈታው በርባን
Show all...
6👍 5
Show all...
መስዋዕቱ እረኛ - Higa Third Batch Students | New Gospel Music Video | HMBS Fellowship

ፊልጵስዩስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁶ እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥ ⁷ ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥ ⁸ በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ መስዋዕቱ እረኛ ሀጥዕ የሆነ ፅድቅ ተከቦ በድቅድቅ ሲገፉት የሚወድቅ ሆኖ ሳለ መልህቅ ተከፍቶ ያዘነ ስለ እኛ ፍስሀ ባለጠጋው ድሀ ለምለሙ በረሀ....

8🥰 5😁 1
🙏Share share share share🙏 Tiktok    telegram    YouTube የተፈታው በርባን
Show all...
🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
ኢየሱስ ክርስቶስ Share share share share @berbantefeta profile pics Tiktok    telegram    YouTube የተፈታው በርባን
Show all...
7🔥 2👍 1
ይወሰዳል እንዳልል፣ መች ሆነና ከምድር፤ ይነጥቀኛል እንዳልል፣ ሰው አልሰጠኝ ሰላሜን፤     በልቤ ዙፋን የተቀመጥከው፣     ጌታ ክርስቶስ አዳኝ የሆንከው፤     ሀዘን ማይቀማኝ ደስታዬ አንተ ነህ፣   ሳቅ የሞላኸኝ ለቅሶዬን ወስደህ፤ 🙏Share share share share🙏 Tiktok    telegram    YouTube የተፈታው በርባን
Show all...
11👍 4🔥 1