en
Feedback
HUSSEN APP TUBE ኢስላማዊ አፖችን ማውረጃ

HUSSEN APP TUBE ኢስላማዊ አፖችን ማውረጃ

Open in Telegram

ማስታወቂያ ለመልቀቅ አፕልኬሽን ለማሠራት አድሚኑን ከፈለጉ @islamicappdeveloper ስልክ +251912767238 ለግሩፕ @ISLAMICBOOKSANDAPPS ዩቱዩብ https://www.youtube.com/channel/UCMz3YhA-bsjn3xclupwVbpw?sub_confirmation=1 website https://hussen-app-store.vercel.app/

Show more
9 181
Subscribers
-324 hours
+377 days
-1630 days
Posts Archive
📖 የሻፊዒይ መዝሀብ የፊቅህ ኪታብን መማር ይፈልጋሉ? ኪታቡን ለመቅራት ፍላጎት አለዎት፤ ግን ሁልጊዜ ለመማር ቦታና ጊዜ ማግኘት ይከብድዎታል? 📱 መፍትሄውን በስልክዎ ይያዙ! ሹጃእ የፊቅህ ኪታብ
📖 የሻፊዒይ መዝሀብ የፊቅህ ኪታብን መማር ይፈልጋሉ? ኪታቡን ለመቅራት ፍላጎት አለዎት፤ ግን ሁልጊዜ ለመማር ቦታና ጊዜ ማግኘት ይከብድዎታል? 📱 መፍትሄውን በስልክዎ ይያዙ! ሹጃእ የፊቅህ ኪታብ ኪታቡን እያዩ ከኡስታዝ አብዱልጀሊል ሐዲ ኑር ሰፊ ትንታኔ ጋር እንዲማሩ የተዘጋጀ ነው። ✅ የኪታቡን ትርጉምና መልዕክት በቀላሉ ለመረዳት 📖 ኪታቡን እያዩ ለመማር 🎧 ትምህርቱን ለመከታተል 📴 Internet ሳያስፈልግ ለመጠቀም 📱 በሄዱበት ቦታ ሁሉ ለመማር 🎯 የፊቅህ ትምህርትዎን ከስልክዎ ጋር ይያዙ። 👉 አሁኑኑ ያውርዱና ይጀምሩ። https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.shuja

📖 ቁርአንን ከአሊፍ ጀምረው መማር ይፈልጋሉ? ለኡስታዝ ጋር ለመሄድ ጊዜ አጥተዋል? ወይስ ቁርአንን በትክክል መቅራት አልተማሩም? 💡 የመማሪያ መሣሪያዎን በእጅዎ ይያዙ። 📱 Qaida Noorania With Sound በአፕሊኬሽኑ የአረብኛ ፊደላትንና የQaida ትምህርቶችን ኪታቡን እያዩ በድምፅ ማዳመጥና መለማመድ ይችላሉ። ✅ ከመሠረቱ ይጀምሩ 🔊 ትክክለኛ ንባብን በድምፅ ያዳምጡ 📖 ኪታቡን እያዩ ይለማመዱ 📴 ከInternet ውጭ ይጠቀሙ 🔁 እስኪገባዎት ድረስ ይድገሙ 🎯 በራስዎ ጊዜ ይማሩ። በስልክዎ በሄዱበት ቦታ ሁሉ ከትምህርቱ ጋር ይቆዩ። 👉 አሁኑኑ ከGoogle Play ያውርዱና ከአሊፍ ይጀምሩ። https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.qaidaen

በዚህ የተባረከ የጁምዓ ዕለት ለዒባዳችንና ከቁርኣን ጋር ላለን ቁርኝት የሚረዳ አዲስ አፕሊኬሽን ላስተዋውቃችሁ — Quran Offline Audio PDF 📖 ​✨ የአፕሊኬሽኑ ዋና ዋና ገጽታዎች፡ ✅ ሙሉ ቁርኣን PDF — 604 ገጾች፣ ልክ በእጅዎ እንደያዙት ሙስሓፍ 🎧 የሁሉም 114 ሱራዎች ቲላዋ — ያለ ኢንተርኔት (Offline) የሚሰራ! 🔁 የመደገም አማራጮች — ለሒፍዝ (ለማስታወስ) የሚረዳ ⚡ የድምፅ ፍጥነት መቆጣጠሪያ (0.75x–2x) 🌙 Dark Mode — ማታ ማታ ለዓይን በሚመች መልኩ ለማንበብ ⭐ ምርጥ ሱራዎችን መምረጫ — የሚወዷቸውን ሱራዎች ለይተው ለማስቀመጥ ​📲 አሁኑኑ በነፃ ያውርዱ፡ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.quranpdf ​📌 ለተጨማሪ ኢስላማዊ መተግበሪያዎች የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡ t.me/islamicbooksandapps ​🤲 አፕሊኬሽኑ ከተመቻችሁ 5 ⭐ ኮከብ (Rating) በመስጠትና ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት ይደግፉን። ጀዛኩሙል-ላሁ ኸይረን!

📢 የHussen Apps አዲስ የአፕሊኬሽኖች ካታሎግ! አብዛኛዎቹን በዶ/ር ሁሴን ኡመር የተዘጋጁ የእስልምና አፕሊኬሽኖች ከአንድ ቦታ የሚያገኙበት እና አፖቹን በቀጥታ Google Play Store ላይ ለማውረድ የሚያስችል PDF ካታሎግ ተዘጋጅቷል። 📱📚 📖 ቁርአን 🕌 አቂዳና ተውሒድ 📚 ፊቅህ 📜 ሐዲስ 🤲 ዚክርና ዱዓ 📖 የቁርአን ትምህርት እና ሌሎችም ብዙ አፕሊኬሽኖች በካታሎጉ ውስጥ ይገኛሉ። ካታሎጉም 128 አፕሊኬሽኖችን በ11 ምድቦች ያካትታል። 📥 PDF ካታሎጉን ከዚህ ያግኙ👇 🔗 [የTelegram PDF Link እዚህ ያስገቡ] አፖቹን አውርዳችሁ ተጠቀሙባቸው፤ ለሌሎችም እንዲደርስ Share በማድረግ ያግዙን። 🤍 ⭐ አፖቹን ከወደዳችሁ 5 ⭐⭐⭐⭐⭐ በመስጠት እና ሐሳባችሁን Review ላይ በማስቀመጥ ለበለጠ ሰው እንዲደርሱ እገዛ አድርጉልን። 🤲 በዱዓችሁም አትርሱን! አላህ ይህን ሥራ ይቀበልልን፣ ለዱንያም ለአኺራም የሚጠቅመን ያድርገው። ለእኔም ሆነ በዚህ ሥራ ላይ ለተሳተፉ ሁሉ መልካም ዱዓችሁን አትንፈጉን። 🤲 ሓቲማችንን አላህ ያሳምርልን። ወንድማችሁ — ሁሴን 🤍 #HussenApps #IslamicApps #Quran #Aqeedah #Tawheed #IslamicBooks #GooglePlay #Ethiopia

ኢስላማዊ_አፖች.pdf10.69 MB

አርበኢን ሀዲስ በአማርኛ #በኡስታዝ_ኸድር_አህመድ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.arbenkhedr ኡሱሉ ሰላሳ በአማርኛ #በኡስታዝ_ኸድር_አህመድ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.usulkedr

📖 የኪታብ ደርስ ማስታወቂያ ! ⏺️የሚጀመረው ኪታብ :- መትኑ ሰፊነቲ ነጃ ( ሰፊና ) ⏺️የደርስ ቀናት:- ከሰኞ-ሀሙስ ከ ምሽቱ 3:00-3:30 ⏺️ደርሱን የሚሰጠው :- ወንድም አቡ መናል ⏺️የ
📖 የኪታብ ደርስ ማስታወቂያ ! ⏺️የሚጀመረው ኪታብ :- መትኑ ሰፊነቲ ነጃ ( ሰፊና ) ⏺️የደርስ ቀናት:- ከሰኞ-ሀሙስ ከ ምሽቱ 3:00-3:30 ⏺️ደርሱን የሚሰጠው :- ወንድም አቡ መናል ⏺️የሚጀመርበት ቀን :- ቀጣይ ሰኞ ጷግሜ 2 እ.ኢ.አ 🌙 ደርሱ ምንም ክፍያ የለውም ! 📖የኪታቡን pdf ለማግኘት ⬇️ https://t.me/TibyanQirat/257 🚨 ነባር ተማሪዎች የደርስ ግሩፕ ስለተቀየረ @tibyanKitab ላይ አዲስ ሊንክ ተቀበሉ ። አዲስ ተማሪዎች ደግሞ በተጠቀሰው user ላይ ተመዝገቡ ። ✅ t.me/TibyanQirat

ልንጀምር ነው ከታች ባለው ሊንክ ግቡ 💬 https://t.me/AbuMenal?livestream=94f2fbf3ef4f381b1a

📖 ዛሬ ከቁርአን ጋር ጥቂት ጊዜ እናሳልፍ! 🤲❤️ ለቁርአን ንባብና ማዳመጥ የሚያግዙ ሁለት ቀላል Offline አፕሊኬሽኖች፦ 📖 Quran Mushaf Offline ✅ 604 ገጽ Madani Mushaf ✅ 100% Offline ✅ Bookmark & Page Jump ✅ Night Mode 👉 Download Quran Mushaf Offline 🎧 Quran Offline Audio PDF ✅ 604 ገጽ Quran PDF ✅ 114 ሱራዎች MP3 ✅ Background Audio ✅ Repeat & Playback Speed ✅ Offline 👉 Download Quran Offline Audio PDF 🤲 ከቁርአን ጋር ያለዎትን ግንኙነት ዛሬ ያጠናክሩ። 📢 ለሌሎችም Share ያድርጉ። ❤️

⏺️በመድረሳችን እየተቀራ ያለው 📖ኪታብ "አዳኡ ወደዋእ " ከሚለው ባሻገር የሚታወቅበት ሌላው ታዋቂ ስሙ ምንድን ነው?
Anonymous voting

🔴በቀጣይ የሚጀመረው የዐቂዳ ኪታብ 🔽 ▫️ዐቂደቱ ሰለፍ ወአስሐቡል ሐዲስ ▫️عقيدة السلف وأصحاب الحديث የኪታብ አዘጋጅ :- ሸይኹል ኢስላም አሳቡኒ رحمه الله 373-449 ሒጅሪ ። የኪታቡን PDF ለማግኘት ⬇ https://t.me/IbnulQeyyimMedresa/224 ወርሀዊ ክፍያ ያለው ሲሆን ፤ እየታረመላችሁ ለመማር @aqidaDers ላይ ተመዝገቡ ።

ለመሸምደድ የምትፈልጉ ልጆች ደጋግማችሁ ስሙት ። لامية ابن تيمية ላሚየቱ ኢብኒ ተይሚያ ዛሬ ይጀመራል ።  ኪታቡን ለማግኘት⬇ https://t.me/IbnulQeyyimMedresa/221 12 የዐቂዳ ኪታብ ያካተተው ደርስ ላይ ለመመዝገብ @aqidaDers ላይ ይመዝገቡ ። 🔴 ወርሀዊ ክፍያ አለው
➡️ t.me/ibnulQeyyimMedresa