uz
Feedback
HUSSEN APP TUBE ኢስላማዊ አፖችን ማውረጃ

HUSSEN APP TUBE ኢስላማዊ አፖችን ማውረጃ

Kanalga Telegram’da o‘tish

ማስታወቂያ ለመልቀቅ አፕልኬሽን ለማሠራት አድሚኑን ከፈለጉ @islamicappdeveloper ስልክ +251912767238 ለግሩፕ @ISLAMICBOOKSANDAPPS ዩቱዩብ https://www.youtube.com/channel/UCMz3YhA-bsjn3xclupwVbpw?sub_confirmation=1 website https://hussen-app-store.vercel.app/

Ko'proq ko'rsatish
9 138
Obunachilar
+124 soatlar
-127 kun
-1730 kun
Postlar arxiv
8ኛ. "ቁርአን ተፍሲር በድምጽ በሸይኽ ሚስባህ ሙስጠፋ" https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.sheikhmisbah01

ቃኢዳ ለጨረሳቹ ጁዝ አመን ቃል በቃል እየደጋገመ ያለኔት ማስቀራት የሚችል አፕልኬሽን ተዘጋጅቷል አውርዳችሁ ተጠቀሙ "Quran Juz 30 Offline" https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.ammagap ፕለይስቶር ላይ 5⭐️ ኮከቦችን በመስጠት እና አፑን በማሰራጨት አግዙኝ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.ammagap

Check out "የላኢላሃኢለላህ ትርጉም መስፈርቶች አፍራሾች" https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.lailahaillellah

ቃኢዳ ለጨረሳቹ ጁዝ አመን ቃል በቃል እየደጋገመ ያለኔት ማስቀራት የሚችል አፕልኬሽን ተዘጋጅቷል አውርዳችሁ ተጠቀሙ "Quran Juz 30 Offline" https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.ammagap ፕለይስቶር ላይ 5⭐️ ኮከቦችን በመስጠት እና አፑን በማሰራጨት አግዙኝ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.ammagap

3 ሰአት ሲል የሲራ ደርሳችንን እንጀምራለን ከታች ባለው ሊንክ ግቡ ⬇ https://t.me/AbuMenal?livestream=6a58af6490c4e1ca60

Repost from N/a
✅12 የዐቂዳ ኪታቦችን ያካተተ ደርስ ተጀምሯል ። እየታረመላችሁ ለመማር የምትፈልጉም እድሉ ተመቻችቷል ። የኪታቦቹን ዝርዝር ለማየት ⬇️  ሊንክ ለመመዝብ/መስፈርቱን ለመጠየቅ  ✈️@AqidaDers ወርሀዊ ክፍያ አለው

🟢 የምስራች 4 ኪታቦችን ያካተተ የዕውቀት ጥማትን የሚቆርጥ ልዩ የኪታብ ቂርአት ኮርስ 📚! 📚 የምንማማራቸው ኪታቦች 📚 1⃣አዳእ ወደዋእ ( ሙኽተሰር ሳይሆን ዋናውን ) 2⃣ሒራሰቱል ፈዲለህ 3
🟢 የምስራች 4 ኪታቦችን ያካተተ የዕውቀት ጥማትን የሚቆርጥ ልዩ የኪታብ ቂርአት ኮርስ 📚! 📚 የምንማማራቸው ኪታቦች 📚 1⃣አዳእ ወደዋእ ( ሙኽተሰር ሳይሆን ዋናውን ) 2⃣ሒራሰቱል  ፈዲለህ 3⃣ መውዒዘቱ ኒሳእ 4⃣ኢንተቢህ አንተ ሙራቀብ 🕐ከሰኞ እስከ ሐሙስ ከምሽቱ 3:30ጀምሮ 📲ለመመዝገብ / መስፈርቶቹን ለማወቅ ⬇️⬇️                                 t.me/KitabAstemari             🟢 አዳኡ ወደዋእ ኪታብ እየተቀራ ስለሆነ ያለፋችሁን በኦዲዮ በመከታተል ከተማሪው እኩል መሆን ትችላችሁ   ☪ . ✅ኢብኑል ቀይም መድረሳ ! t.me/ibnulQeyyimMedresa t.me/ibnulQeyyimMedresa

🤖📱 “የ30 ቀን የሶሻል ሚዲያ AI Prompt Pack” “ምን ልፖስት?” ብለው በየቀኑ ሀሳብ ማፈላለግ ይበቃል! 🚀 ይህ መመሪያ ለ30 ቀናት የሚያገለግሉ 30 ዝግጁ AI Prompts ይዟል። በ
🤖📱 “የ30 ቀን የሶሻል ሚዲያ AI Prompt Pack” “ምን ልፖስት?” ብለው በየቀኑ ሀሳብ ማፈላለግ ይበቃል! 🚀 ይህ መመሪያ ለ30 ቀናት የሚያገለግሉ 30 ዝግጁ AI Prompts ይዟል። በውስጡ የሚያገኙት፦ ✅ ለ30 ቀናት 30 ዝግጁ Prompts ✅ የሶሻል ሚዲያ ይዘት ለመፍጠር ተግባራዊ ሀሳቦች ✅ በ4 የተለያ

👋 እንኳን ወደ የእድገት መጻሕፍት ቤት በደህና መጡ! 📚🌱 ማንበብ → መማር → መተግበር → ማደግ ይህ ቻናል ለእውቀት፣ ለግል እድገት፣ ለስራ እና ለቢዝነስ ስኬት የሚጠቅሙ መጽሐፍትን፣ መመሪያዎችንና ተግባራዊ ምክሮችን የምናካፍልበት ቦታ ነው። 🇪🇹 🎁 የመጀመሪያ ስጦታዎ! “የ30 ቀን የሶሻል ሚዲያ AI Prompt Pack” 30 ቀናትን በAI በመጠቀም የሶሻል ሚዲያ ይዘት በቀላሉ ለመፍጠር የሚረዱ 30 ዝግጁ Prompts የያዘ መመሪያ። 🤖📱 👇 ነፃውን PDF ከዚህ ያግኙ፦ 📥 30 ቀን AI Prompt Pack ያውርዱ 📌 በዚህ ቻናል ምን ያገኛሉ? 📚 ጠቃሚ መጽሐፍት 🧠 የግል እድገት እውቀት 💼 የስራና የቢዝነስ ምክሮች 🤖 AI እና ዲጂታል ክህሎቶች 💡 ተግባራዊ ሀሳቦችና መመሪያዎች 🎁 ነፃ የእውቀት ስጦታዎች ⭐ በኋላም በጥራት የተዘጋጁ Premium መጽሐፍትና መመሪያዎች 🔔 አስፈላጊ፦ የሚለቀቁ አዳዲስ መጽሐፍትና ጠቃሚ ይዘቶች እንዳያመልጥዎ፣ የቻናሉን ማሳወቂያ (🔔) ያብሩ። 🌱 የእድገት መጻሕፍት ቤት ዛሬ የምታነበው እውቀት፣ ነገ የምትኖረውን ሕይወት ሊቀይር ይችላል። ❤️

📖 የሻፊዒይ መዝሀብ የፊቅህ ኪታብን መማር ይፈልጋሉ? ኪታቡን ለመቅራት ፍላጎት አለዎት፤ ግን ሁልጊዜ ለመማር ቦታና ጊዜ ማግኘት ይከብድዎታል? 📱 መፍትሄውን በስልክዎ ይያዙ! ሹጃእ የፊቅህ ኪታብ
📖 የሻፊዒይ መዝሀብ የፊቅህ ኪታብን መማር ይፈልጋሉ? ኪታቡን ለመቅራት ፍላጎት አለዎት፤ ግን ሁልጊዜ ለመማር ቦታና ጊዜ ማግኘት ይከብድዎታል? 📱 መፍትሄውን በስልክዎ ይያዙ! ሹጃእ የፊቅህ ኪታብ ኪታቡን እያዩ ከኡስታዝ አብዱልጀሊል ሐዲ ኑር ሰፊ ትንታኔ ጋር እንዲማሩ የተዘጋጀ ነው። ✅ የኪታቡን ትርጉምና መልዕክት በቀላሉ ለመረዳት 📖 ኪታቡን እያዩ ለመማር 🎧 ትምህርቱን ለመከታተል 📴 Internet ሳያስፈልግ ለመጠቀም 📱 በሄዱበት ቦታ ሁሉ ለመማር 🎯 የፊቅህ ትምህርትዎን ከስልክዎ ጋር ይያዙ። 👉 አሁኑኑ ያውርዱና ይጀምሩ። https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.shuja

📖 ቁርአንን ከአሊፍ ጀምረው መማር ይፈልጋሉ? ለኡስታዝ ጋር ለመሄድ ጊዜ አጥተዋል? ወይስ ቁርአንን በትክክል መቅራት አልተማሩም? 💡 የመማሪያ መሣሪያዎን በእጅዎ ይያዙ። 📱 Qaida Noorania With Sound በአፕሊኬሽኑ የአረብኛ ፊደላትንና የQaida ትምህርቶችን ኪታቡን እያዩ በድምፅ ማዳመጥና መለማመድ ይችላሉ። ✅ ከመሠረቱ ይጀምሩ 🔊 ትክክለኛ ንባብን በድምፅ ያዳምጡ 📖 ኪታቡን እያዩ ይለማመዱ 📴 ከInternet ውጭ ይጠቀሙ 🔁 እስኪገባዎት ድረስ ይድገሙ 🎯 በራስዎ ጊዜ ይማሩ። በስልክዎ በሄዱበት ቦታ ሁሉ ከትምህርቱ ጋር ይቆዩ። 👉 አሁኑኑ ከGoogle Play ያውርዱና ከአሊፍ ይጀምሩ። https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.qaidaen

በዚህ የተባረከ የጁምዓ ዕለት ለዒባዳችንና ከቁርኣን ጋር ላለን ቁርኝት የሚረዳ አዲስ አፕሊኬሽን ላስተዋውቃችሁ — Quran Offline Audio PDF 📖 ​✨ የአፕሊኬሽኑ ዋና ዋና ገጽታዎች፡ ✅ ሙሉ ቁርኣን PDF — 604 ገጾች፣ ልክ በእጅዎ እንደያዙት ሙስሓፍ 🎧 የሁሉም 114 ሱራዎች ቲላዋ — ያለ ኢንተርኔት (Offline) የሚሰራ! 🔁 የመደገም አማራጮች — ለሒፍዝ (ለማስታወስ) የሚረዳ ⚡ የድምፅ ፍጥነት መቆጣጠሪያ (0.75x–2x) 🌙 Dark Mode — ማታ ማታ ለዓይን በሚመች መልኩ ለማንበብ ⭐ ምርጥ ሱራዎችን መምረጫ — የሚወዷቸውን ሱራዎች ለይተው ለማስቀመጥ ​📲 አሁኑኑ በነፃ ያውርዱ፡ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.quranpdf ​📌 ለተጨማሪ ኢስላማዊ መተግበሪያዎች የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡ t.me/islamicbooksandapps ​🤲 አፕሊኬሽኑ ከተመቻችሁ 5 ⭐ ኮከብ (Rating) በመስጠትና ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት ይደግፉን። ጀዛኩሙል-ላሁ ኸይረን!

📢 የHussen Apps አዲስ የአፕሊኬሽኖች ካታሎግ! አብዛኛዎቹን በዶ/ር ሁሴን ኡመር የተዘጋጁ የእስልምና አፕሊኬሽኖች ከአንድ ቦታ የሚያገኙበት እና አፖቹን በቀጥታ Google Play Store ላይ ለማውረድ የሚያስችል PDF ካታሎግ ተዘጋጅቷል። 📱📚 📖 ቁርአን 🕌 አቂዳና ተውሒድ 📚 ፊቅህ 📜 ሐዲስ 🤲 ዚክርና ዱዓ 📖 የቁርአን ትምህርት እና ሌሎችም ብዙ አፕሊኬሽኖች በካታሎጉ ውስጥ ይገኛሉ። ካታሎጉም 128 አፕሊኬሽኖችን በ11 ምድቦች ያካትታል። 📥 PDF ካታሎጉን ከዚህ ያግኙ👇 🔗 [የTelegram PDF Link እዚህ ያስገቡ] አፖቹን አውርዳችሁ ተጠቀሙባቸው፤ ለሌሎችም እንዲደርስ Share በማድረግ ያግዙን። 🤍 ⭐ አፖቹን ከወደዳችሁ 5 ⭐⭐⭐⭐⭐ በመስጠት እና ሐሳባችሁን Review ላይ በማስቀመጥ ለበለጠ ሰው እንዲደርሱ እገዛ አድርጉልን። 🤲 በዱዓችሁም አትርሱን! አላህ ይህን ሥራ ይቀበልልን፣ ለዱንያም ለአኺራም የሚጠቅመን ያድርገው። ለእኔም ሆነ በዚህ ሥራ ላይ ለተሳተፉ ሁሉ መልካም ዱዓችሁን አትንፈጉን። 🤲 ሓቲማችንን አላህ ያሳምርልን። ወንድማችሁ — ሁሴን 🤍 #HussenApps #IslamicApps #Quran #Aqeedah #Tawheed #IslamicBooks #GooglePlay #Ethiopia

ኢስላማዊ_አፖች.pdf10.69 MB