en
Feedback
ETIO MEL BET⚽

ETIO MEL BET⚽

Open in Telegram
5 445
Subscribers
-1224 hours
-797 days
-41530 days
Posts Archive
አርሰናል ለማርትኔሊ ተተኪ ሳያገኝ የለቀቀበት የራሱ የሆነ ሰርፕራይዝ አለ ተብሎ ይታሰባል አንዳንድ የውስጥ ምንጮች እንደገለፁት አርሰናል በአጭር ጊዜ ኮንትራት ራሽፎርድን ሊያስፈርም እንደሚችል ገልፀ
አርሰናል ለማርትኔሊ ተተኪ ሳያገኝ የለቀቀበት የራሱ የሆነ ሰርፕራይዝ አለ ተብሎ ይታሰባል አንዳንድ የውስጥ ምንጮች እንደገለፁት አርሰናል በአጭር ጊዜ ኮንትራት ራሽፎርድን ሊያስፈርም እንደሚችል ገልፀዋል። [MiguelDelaney]

🚨 ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ እና ሙሪ ሎፔዝ ገና ታዳጊዎች ከነበሩበት ጊዜ ጀምሮ አብረው ናቸው። በ2013 በትውልድ ከተማቸው ጓሌጓይ በጋራ ጓደኞቻቸው አማካኝነት ሲተዋወቁ የ15 ዓመት ታዳጊዎች ነበሩ። ዝ
🚨 ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ እና ሙሪ ሎፔዝ ገና ታዳጊዎች ከነበሩበት ጊዜ ጀምሮ አብረው ናቸው። በ2013 በትውልድ ከተማቸው ጓሌጓይ በጋራ ጓደኞቻቸው አማካኝነት ሲተዋወቁ የ15 ዓመት ታዳጊዎች ነበሩ። ዝናው ከመምጣቱ በፊት እሷ ከጎኑ ነበረች። ከአያክስ በፊት፣ ከማንቸስተር ዩናይትድ በፊት፣ ሊሳንድሮ የዓለም ዋንጫ አሸናፊ ከመሆኑም በፊት። ከአስር ዓመታት በላይ ካለፈ በኋላም አሁንም አብረው ናቸው፤ አውሮራ የተባለች ሴት ልጅም አላቸው። በአርጀንቲና ከተዋወቁ ሁለት ታዳጊዎች፣ ሊሳንድሮ በእግር ኳሱ ከፍተኛው ደረጃ ላይ እስኪደርስ ድረስ አብረው ቆይተው ዛሬ የራሳቸውን ቤተሰብ መስርተዋል። አንዳንድ ነገሮች ከእግር ኳስ የበለጠ ትርጉም አላቸው።

ጁሊያን አልቫሬዝ ዲፕሬሽን ውስጥ ገብቷል!
ጁሊያን አልቫሬዝ ዲፕሬሽን ውስጥ ገብቷል!

🚨ኤንዞ ፈርናንዴዝ ከሉተን ጋር በ ላለመጫወት ጠይቆ ነበር ዣቢም ጥያቄውን ተቀብሎ ከስብስቡ ውጪ አድርጎታል። (CLMerlo) #CFC
🚨ኤንዞ ፈርናንዴዝ ከሉተን ጋር በ ላለመጫወት ጠይቆ ነበር ዣቢም ጥያቄውን ተቀብሎ ከስብስቡ ውጪ አድርጎታል። (CLMerlo) #CFC

📲 Georgina on IG.
+1
📲 Georgina on IG.

የታክቲክ ጦርነት የምናይበት ምድብ !
የታክቲክ ጦርነት የምናይበት ምድብ !

photo content
+3

የ አራቱም ቋቶች የምድብ ጨዋታዎች በምስሉ ላይ ይመልከቱ።

photo content
+5

ዩናይትድ አሁን ከተመልካች ወደ ተጫዋች ስለመጣ የሚያስገኘው ትልቅ ድስታ ይበቃል https://t.me/Melbetethiopia0962857749

Silavia paraga አርሰናል ሙኒክ ቪላ ፖርቶ ቪያሪያል ፌነርባቼ ሌንስ ሳባህ

Lenis ሲቲ ሊቨርፑል ስፖርቲንግ ብሩጅ ቦዶ ሌፕዚሽ ኮሞ ስላቪያ

Lile ሙኒክ አርሰናል ቤቲስ ሮማ ጋላታሳራይ ቦዶ ብራትስላቫ ስቱትጋርት

Napoli አርሰናል ማን ሲቲ ብሩጅ ፖርቶ ቦዶ ቪያሪያ ቫይኪንግ ሳባህ

Galataseraye ባርሳ ፒኤስጂ ቪላስ ስፖርቲንግ ፌይኖርድ ሊል ስቱትጋርት አቴንስ

Fineroid ኢንተር ባርሳ ፖርቶ ቤቲስ ሌፕዚሽ ጋላታሳራይ ኮሞ ቫይኪንግ

Finerbachie ሊቨርፑል አትሌቲ ሮማ ቪላ ቪያሪያል ሻካታር ስላቪያ ላስክ

Lepiz ሲቲ ማድሪድ ፒኤስቪ ማን ዩናይትድ ሻካታር ፌይኖርድ ሌንስ ኮሞ

Bodo አትሌቲኮ ባየርን ዶርትመንድ ብሩጅ ሊል ናፖሊ ላስክ ሌንስ