en
Feedback
ETIO MEL BET⚽

ETIO MEL BET⚽

Open in Telegram
5 445
Subscribers
-1224 hours
-797 days
-41530 days
Posts Archive
የዴቪስ ጎል ማን ዩናይትድ 0-1 ኢፕስዊች ታውን

France league Paris FC 3–0 Nice ✅ Fubo TV

Today match result Chelsea 4–3 Brighton ✅ ⚪ Leeds United 1–1 Brentford 🤝 🔴 Sunderland 1–0 Fulham ✅

🇪🇺 ዛሬ የሚደረጉ የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ጨዋታዎች ! 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 10:00 | ቼልሲ ከ ብራይተን 10:00 | ሊድስ ዩናይትድ ከ ብሬንትፎርድ 10:00 | ሰንደርላንድ ከ ፉልሃም 12:30 | ማንችስተር ዩናይትድ ከ ኢፕስዊች ታውን 🇪🇸 በስፔን ላሊጋ 12:00 | ሪያል ማድሪድ ከ ማላጋ 02:30 | ዴፖርቲቮ ከ ቫሌንሲያ 04:30 | ሴልታቪጎ ከ አትሌቲክ ቢልባኦ 🇮🇹 በጣሊያን ሴሪ ኤ 01:30 | ናፖሊ ከ ኮሞ 03:45 | ካግሊያሪ ከ ኢንተር ሚላን 03:45 | ላዚዮ ከ ጄኖዋ 🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1 10:00 | ፓሪስ ከ ኒስ 12:15 | ስታድ ሬንስ ከ ሌማንስ 03:45 | ሞናኮ ከ ኦሎምፒክ ማርሴ 🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ 10:30 | ፍራይቡርግ ከ ወርደር ብሬመን 12:30 | ኦግስበርግ ከ ሻልክ 04

ተስፋ የሚሰጥም ነገር የለም

ሊቨርፑል የጨለማ ጉዞ የጀመረ ይመስላል

ተጠናቀቀቀቀቀቀ

ደቂቃው ተጠናቋል

1 ደቂቃ ቀረ

94'

ሊቨርፑል እያጠቁ ነው

Repost from ETIO MEL BET⚽
የሙኖዝ ጎል ሊቨርፑል 2-2 ኖቲንግሃም

ሁድሰን ኦዶይ ተቀይሮ ገባባባባ🔥

ቅጣት ለኖቲንግሀም

ሀገሬ ቴሌቪዥን በቀጣይ 4 ሳምንታት በቀጥታ የሚያስተላልፋቸው የጀርመን ቡንደስሊጋ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት 1 ስዓት ከ 30 ቦሩሲያ ዶርትሙንድ ከ ሀምቡርግ የሚግናኙብትን ጨምሮ በቀጣይ ሳምንታት ሸልከ ከ
ሀገሬ ቴሌቪዥን በቀጣይ 4 ሳምንታት በቀጥታ የሚያስተላልፋቸው የጀርመን ቡንደስሊጋ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት 1 ስዓት ከ 30 ቦሩሲያ ዶርትሙንድ ከ ሀምቡርግ የሚግናኙብትን ጨምሮ በቀጣይ ሳምንታት ሸልከ ከ ባየር ሙኒክ፣ ኮሎኝ ከ ቨርደር ብሬመን እና ስቱትጋርት ከ ቦሩሲያ ዶርትሙንድ ወደ እናንተ የሚደርሱ ጨዋታዎች ናቸው።

ሊቨርፑል ለማሸነፍ እየጣሩ ነው

የሙኖዝ ጎል ሊቨርፑል 1-2 ኖቲንግሃም

የጊብስ ዋይት ጎል ሊቨርፑል 1-2 ኖቲንግሃም

የኢዛክ ጎል ሊቨርፑል 1-1 ኖቲንግሃም

🚨🚨አርሰናል ኢንድሪክን ለማስፈረም ስላለው እድል ከሪያል ማድሪድ ጋር የመጀመሪያ ውይይት አድርጓል። አርሰናል ቡድኑን ለማጠናከር ተጨማሪ አጥቂ እየፈለገ መሆኑን ግልፅ ነው።( alex_crook )